Account

Posts of Ethio Pro Education

newest first

#1109Video
Views451−45%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#1108Photo
Views665−19%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#1107Text
Views576−30%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#1105Photo
Views926+13%vs avg
Forwards—
Reactions22
Comments—
#1104Photo

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በጩቤ አስፈራርቶ ስልክ የዘረፈው ግለሰብ በ15 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። በአርባ ምንጭ ከተማ፣ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በጩቤ በማስፈራራት ስማርት ስልኮችን የዘረፈው ተመስገን ሽመልስ የተባለ ተከሳሽ በ15 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ተከሳሹ የካቲት 15/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት አካባቢ ሼቻ ክፍለ ከተማ ልዩ ስፍራው "4042 ደረጃ" በሚባል ጫካ ውስጥ ተደብቆ፣ ለጊዜው ካልተያዙ ሁለት ግብረአበሮቹ ጋር በመሆን ወደ ምንጭ ለመዝናናት በሚወርዱ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ በጩቤ በማስፈራራት የንጥቂያ ወንጀል ፈጽሟል። ወንጀሉን ፈጽሞ በባጃጅ ሊያመልጥ ሲል በጫሞ ቀበሌ ኬላ አካባቢ በቁጥጥር ስር የዋለው ተከሳሽ፣ በሰውና በሰነድ ማስረጃ ጥፋተኝነቱ በመረጋገጡ የአርባ ምንጭ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ኅዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም በዋለው ችሎት የ15 ዓመት ጽኑ እስራት ውሳኔ አስተላልፎበታል። .................................................................. 🎓  Join Us: @EthioProEducation

Open in Telegram
Views830+1%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#1103Photo
Views797−3%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#1100Text

የስማርት (ኤአይ) መነጽር ኩረጃ‼️ በደቡብ ኮሪያ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች መነጽራቸውን እንዲፈተሽ ተወሰነ። በደቡብ ኮሪያ በዚህ ሳምንት በሚሰጠው ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (CSAT) ላይ የሚቀመጡ ተማሪዎች የሚያደርጓቸው መነጽሮች በሙሉ በጥብቅ እንዲፈተሹ መወሰኑን የሀገሪቱ መንግሥት አስታውቋል። ይህ ጥብቅ ውሳኔ የተወሰነው፣ በሀገሪቱ እጅግ ከባድ በሆነው የሂሳብ ባለሙያዎች (Tax Accountant) ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያመጣ አንድ ተፈታኝ፣ ሰው ሰራሽ አስተውሎትን (AI) እና መነጽር ላይ የተገጠመ ድብቅ ካሜራን ተጠቅሞ መኮረጁን በይፋ ማመኑን ተከትሎ ነው። የሀገሪቱ ትምህርት ሚኒስትር ቾይ ኪዮ-ጂን እንደገለጹት፤ በእያንዳንዱ የፈተና ክፍለ ጊዜ ሁሉም መነጽሮች ይፈተሻሉ። ካሜራ፣ ማይክሮፎን እና ኤአይ (AI) የተገጠመላቸው "ስማርት መነጽሮች" ወደ ፈተና ክፍል እንዳይገቡ መታገዱን የገለጹት ሚኒስትሩ፤ በእነዚህ መሳሪያዎች ተጠቅሞ ሲኮርጅ የተገኘ ተማሪ የወንጀል ቅጣት ሊጠብቀው እንደሚችልም አስጠንቅቀዋል። የዚህ ሁሉ መነሻው ምንድነው ? በታክስ አካውንታንት ፈተና አንደኛ ወጥቶ የነበረ ተፈታኝ በውጤቱ ላይ የተነሳውን ጥርጣሬ ተከትሎ በተካሄደ ምርመራ  ካሜራ ያለበት የኤአይ መነጽር አድርጎ ወደ ፈተና ክፍል በመግባት ጥያቄዎችን ፎቶ በማንሳት በፍጥነት በኤአይ (AI) አማካኝነት መልሶቹን በስማርት ስልኩ በማየት እንደኮረጀ ተረጋግጧል። ተፈታኙ ካሜራ ያለበትን መነጽር በማድረግ ፣ ስልክ እና ኤአይ (AI) ተጠቅሞ መኮረጁን ለሴኡል ፖሊስ ቃሉን መስጠቱን ተናግሯል። ይህን ተከትሎ ነገ ሐሙስ በሚጀመረው እና ለ8 ሰዓታት በሚቆየው የደቡብ ኮሪያ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና መነጽሮች በጥብቅ እንዲፈተሹ ታዟል። 550,000 የሚጠጉ ተማሪዎች ለፈተናው ይቀመጣሉ የተባለ ሲሆን ተማሪዎች እንዳይረበሹም ለግማሽ ሰዓት ያህል የአውሮፕላን በረራዎች ሁሉ ይታገዳሉ ተብሏል። ስጋት የደቀኑት መነፅሮች ... እንደ ሜታ (Meta) ያሉ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የሚያመርቷቸው የኤአይ መነጽሮች በገበያ ላይ በስፋት መሰራጨታቸው፣ በምስራቅ እስያ ሀገራት በሚሰጡ ፈተናዎች ላይ ትልቅ ስጋት ደቅኗል። በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ በደቡብ ኮሪያ 2 ተማሪዎች፣ እንዲሁም በታይዋን እና በቻይና ተመሳሳይ የስማርት መነጽር ኩረጃዎች መከሰታቸውን ተከትሎ ጥብቅ ፍተሻዎች ተግባራዊ እየተደረጉ ይገኛሉ። ............................................................... 🎓  Join Us: @EthioProEducation

Open in Telegram
Views855+4%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#1098Photo

ስልክ ደውሎ ቀጠሮ እስከማስያዝ የደረሰው አዲሱ የጉግል ጄሚናይ አገልግሎት ይፋ ሆነ ! ጉግል ጄሚናይን ከጥያቄ መላሽነት ወደ ሥራ ፈጻሚነት የሚያሸጋግር “Tasks in Gemini” የተሰኘ አዲስ አገልግሎት አስተዋውቋል። ቴክ ክራንች እንደዘገበው አገልግሎቱ በአሜሪካ፣ ጃፓን፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያ እና ህንድ ለሚገኙ ተጠቃሚዎች በነፃ መቅረብ ጀምሯል። የሚሠራውም በ “Gemini 4 Hydrogen” ሞዴል ላይ ነው ተብሏል። ሀሳቡ ቀላል ነው፤ ብዙ ደረጃዎችን የሚጠይቅ ሥራ ለጄሚናይ ሰጥተው ወደ ሌላ ጉዳይዎ ይሄዳሉ፤ እሱ ደግሞ ከጀርባ ሆኖ ይጨርሳል። ከኢሜይልዎና ከካሌንደርዎ መረጃ ተነስቶ የቀን ሥራዎችን ሊያደራጅ፣ የጉዞ ዕቅድ ሊያዘጋጅ፣ ተደጋጋሚ ምርምር ሊያከናውን ይችላል። አገልግሎቱ ከዚህም ያልፋል። ስልክ ደውሎ ዋጋ ያወዳድራል፣ ምርት መኖሩን ያረጋግጣል፣ ቀጠሮም ያስይዛል። ይህ እድገት የኤአይ ዘርፍ ወዴት እየሄደ እንደሆነ ያሳያል፤ መረጃ ከሚሰጥ ረዳት ወደ ሥራ ፈጻሚ ወኪልነት። ተደጋጋሚ ሥራዎችን በመውሰድ ጊዜ የሚቆጥብ ከሆነ ዲጂታል አገልግሎቶችን የምንጠቀምበትን መንገድ በእጅጉ ሊቀይረው ይችላል። ............................................................... 🎓  Join Us: @EthioProEducation

Open in Telegram
Views871+6%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#1097Photo
Views1,090+32%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#1096Photo
Views1,080+31%vs avg
Forwards—
Reactions13
Comments—
#1092Photo
Views1,220+48%vs avg
Forwards—
Reactions27
Comments—