Account

Posts of ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

newest first

#10867Photo
Views10,600+78%vs avg
Forwards—
Reactions34
Comments—
#10866Photo

ንፁኃን ሕጋዊ ከለላ ሲያገኙ ሕገወጦች አደብ ይገዛሉ! #Ethiopia: ኢትዮጵያ በደማቅ የታሪክ አሻራዎች የተንቆጠቆጠች አገር ናት፡፡ የሰው ዘር መገኛ ቀደምት ምድር ከመሆን አልፋ፣ ለሰው ልጆች ነፃነት ተምሳሌትና ለአፍሪካውያን ኩራት በመሆን በዓለም አደባባይ ታዋቂ አገርም ነበረች፡፡ ለፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ መጀመር ምክንያት የሆነው ታላቁ የዓድዋ ድል በጀግኖች ልጆቿ የተበሰረባት፣ ዳግማዊ ዓድዋ የሚባለው በአፍሪካ ግዙፉ  ታላቁ የህዳሴ ግድብ በአንጡራ ሀብቷ ተገንብቶ ዓለምን ያስደመመበት፣ በተከታታይ ትውልዶች መስዋዕትነት ለወራሪዎችና ለተስፋፊዎች እጅ ባለመስጠት የምትታወቅና የተከበረች አገርም ነበረች፡፡ የአፍሪካ አገሮች ሙሉ በሙሉ በሚያስብል ሁኔታ በቅኝ አገዛዝ በሚማቅቁበት ወቅት፣ ኢትዮጵያ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161758/ ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG 🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com 📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ [email protected] ✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

Open in Telegram
Views8,890+49%vs avg
Forwards—
Reactions21
Comments—
#10865Photo

‹‹የፀረ አበረታች ቅመሞችን በተመለከተ አትሌቶች የሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች 89 በመቶ ተዓማኒነት የሌለው ፎርጅድ ነው›› አቶ መኰንን ይደርሳል፣ የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር #Ethiopia: ዓለም አቀፍ የፀረ አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ (ዋዳ) ኢትዮጵያን ጨምሮ የዓለም አገሮች «ንፁህ ስፖርት በንፁህ አትሌቶች» የሚለውን ዓለም አቀፍ መርህ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ጠንካራ ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ ይገኛል፡፡ ይሁንና በኢትዮጵያ አትሌቲክሱን ጨምሮ በሌሎችም ስፖርቶች፣ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትልቅ የገቢ ምንጭ እየሆኑ መምጣታቸውን ተከትሎ፣ ያልተገባ ዕውቅናና ጥቅም ለማግኘት የሚደረግ ጥረት በእጅጉ እየተስፋፋ ይገኛል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የችግሩ ተጠቂ መሆን ከጀመሩ ሰነባብቷል፡፡ ዓለም አቀፉ ተቋምም በእነዚህ አትሌቶች ላይ ጠንካራ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ከአበረታች ቅመሞች... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161716/ ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG 🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com 📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ [email protected] ✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

Open in Telegram
Views7,320+23%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#10863Photo

‹‹መንግሥት በዋናነት በአጭር ጊዜ የፖሊሲ ማስተካከያዎች ላይ ከመወጠር ኢኮኖሚውን የሚደግፉ መዋቅራዊ ችግሮችን ይፍታ›› አብዱልመናን መሐመድ (ዶ/ር)፣ የፋይናንስና የኢኮኖሚ ባለሙያ   #Ethiopia: አብዱልመናን መሐመድ (ዶ/ር) በሒሳብ አያያዝ፣ በኦዲትና በፋይናንስ አስተዳደር ዘርፎች ሰፊ ሙያዊ ልምድ ያካበቱ ኢትዮጵያዊ የፋይናንስ ተንታኝና ትንታኔያዊ ጽሑፎችን የሚያቀርቡ ባለሙያ ናቸው። የቻርተርድ ሰርቲፋይድ አካውንታንትስ ማኅበር (Association of Chartered Certified Accountants -ACCA) ሰርቲፋይድ አባል ሲሆኑ፣ በፋይናንስ አስተዳደር ከስኮትላንዱ ኤድንበራ ቢዝነስ ትምህርት ቤት (Edinburgh Business School) ሁለተኛ ዲግሪ አግኝተዋል፣ በዚያው ተቋም የዶክትሬት ዲግሪያቸውንም ተቀብለዋል። በእንግሊዝ የሚኖሩት አብዱልመናን (ዶ/ር)፣ በሒሳብ አያያዝና በፋይናንስ አስተዳደር በሠሩባቸው ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161725/ ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG 🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com 📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ [email protected] ✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

Open in Telegram
Views6,530+10%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#10862Photo

የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የመዘጋት አደጋ እንደተጋረጠበት ተነገረ ‹‹ሕጋዊ የቦርድ ሰብሳቢ ሥልጣን ስለሌለኝ መረጃ መስጠት አልችልም›› #Ethiopia: አቶ ኃይለ ማርያም ተስፋዬ፣ የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የቦርድ ሰብሳቢ ‹‹አራቱ ክልሎች ለችግሩ መፍትሔ ለመስጠት ውይይት ያደርጋሉ››            አቶ ፍቅሬ አማን፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ደሬቴድ) ባለፉት አራት ዓመታት ያጋጠመው ችግር ተባብሶ በመቀጠሉ የመዘጋት አደጋ ተጋርጦበታል ሲሉ የተቋሙ ሠራተኞችና የሠራተኛ ተወካዮች ተናገሩ፡፡ ድርጅቱ የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ወደ አራት ክልሎች መከፋፈል ከጀመረበት ጀምሮ ላለፉት አራት ዓመታት ትኩረት መነፈጉን፣ የሚያስፈልገው በጀት በአግባቡ ሳይመደብለት መቆየቱንና ዘላቂ መፍትሔ ባለማግኘቱ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161765/ ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG 🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com 📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ [email protected] ✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

Open in Telegram
Views6,020+1%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#10861Photo
Views5,670−5%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#10860Photo

#ማስታወቂያ ገንዘብ ከኤ.ቲ.ኤም ለማውጣት ፈልገው ካርድ አልያዙም? ሃሳብ አይግባዎ! ====== የቴሌብር ተጠቃሚ ከሆኑ፣ ያለካርድ በአቅራቢያዎ ከሚገኙት የአዋሽ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽንኖች በቀላሉ ገንዘብ ወጪ ያድርጉ! * ቴሌብር ሞባይል መተግበሪያን ይክፈቱ * ገንዘብ ለማስቀመጥ/ለማውጣት የሚለውን ይጫኑ * ገንዘብ ለማውጣት የሚለውን ይምረጡ * ከኤቲኤም የሚለውን በመምረጥ ቀጣይ ሂደቶችን ይጨርሱ * በመቀጠል አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአዋሽ ባንክ ኤቲኤም ጎራ ይበሉ * ገንዘብ መቀበል የሚለውን ይጫኑ * ቴሌብር የሚለውን አማራጫ ይምረጡ * ቀጣይ ሂደቶችን በመጨረስ ገንዘብዎን ይውሰዱ! አዋሽ ባንክ! ATM irraa maallaqa baasuu barbaaddanii, kaardii hin qabannee? Hin yaadda'inaa! ==== Fayyadamaa Telebirr yoo taatan, kaardii malee ATM Baankii Awaash isinitti dhihoo jiru irraa salphaatti maallaqa baasuu dandeessu! * Appilikeeshinii moobaayilaa Telebirr banaa * Maallaqa galchuu/baasuuf isa jedhu irratti cuqaasaa * Itti aansuun maallaqa baasuuf isa jedhu filadhaa * ATM irraa isa jedhu filachuun adeemsawwan itti aanan xumuraa * Itti aansuun ATM Baankii Awaash isinitti dhiyoo jirutti goraa * Maallaqa baasuuf isa jedhu cuqaasaa * Filannoo Telebirr jedhu tuqxanii adeemsawwan itti aanan raawwachuun maallaqa keessan fudhadha! Baankii Awaas...

Open in Telegram
Views6,240+5%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#10859Photo

የዳካር 2026 የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች  ተጀመረ #Ethiopia: የኢትዮጵያ ልዑክ የተገኙበት ​የዳካር 2026 የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ቅዳሜ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ተጀመረ። ይህም የኦሊምፒክ ኩነት በአፍሪካ ምድር ላይ ሲካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ከሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው የዲያምኒያዲዮ ከተማ፣ የአብዱላዬ ዋድ ስታዲየም ተካሂዷል። ​የዝግጅቱ ዳይሬክተር ኻዲ ኒያንግ ዝግጅቱ አፍሪካ "ማን እንደሆንን፣ ከየት እንደመጣን እና ወዴት መሄድ እንደምንፈልግ ለዓለም እንድትናገር" ዕድል እንደሚሰጥ ተናግረዋል። ​ለሁለት ሰዓታት የቆየውና ከ1,100 በላይ የተሳተፉበት  ትርዒት በአገሪቱ  ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161775/ ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG 🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com 📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ [email protected] ✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

Open in Telegram
Views5,820−2%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#10858Photo
Views5,470−8%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#10857Photo

#ማስታወቂያ 🕋 የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአዋሽ ብር ፕሮ በቀላሉ ይፈጽሙ! 🤲🌙 የሐጅ ጉዞ ምዝገባዎን በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በተዘጋጁ የሐጅ ምዝገባ ጣቢያዎች ካጠናቀቁ በኋላ፣ የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ ወይም የአዋሽ ብር ፕሮ መተግበሪያን በመጠቀም በቀላሉ መፈጸም ይችላሉ። 📱 በአዋሽ ብር ፕሮ የሐጅ ክፍያ የሚፈጸምበት ቅደም ተከተል፦ 1️⃣ Hajj Payment የሚለውን ይምረጡ። 2️⃣ የክፍያ ኮድዎን ያስገቡ። 3️⃣ ሚስጥራዊ ቁጥርዎን (PIN) በማስገባት ክፍያዎን ያጠናቅቁ። 🌍 በተጨማሪም በሐጅ ጉዞዎ ወቅት የሚያስፈልግዎትን የውጭ ምንዛሬ በሚቀርብዎት ቅርንጫፋችን በኩል በመጠየቅ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን! አዋሽኢኽላስ! አዋሽ ባንክ! 🕋 Kaffaltii imala Hajji keessanii AwaashBirr Pro’n salphaatti raawwadhaa! 🤲🌙 Galmee Imala Hajjii keessan bakkeewwan galmee Dhimmoota Islaamummaa Itoophiyaa qopheessetti erga raawwattanii booda Kaffaltii Imala Hajjii damee Baankii Awaash isinitti dhihaatu ykn Appilikeeshinii AwaashBirr Pro fayyadamuun salphaatti kaffaluu ni dandeessu. 📱 kaffaltii Hajjii karaa AwaashBirr Pro dhaan raawwachuuf Tartiibaa kanaa gadii hordofaa : 1️⃣ ‘Hajj Payment’ kan jedhu filadhaa. 2️⃣ Koodii kaffaltii keessanii galchaa. 3️⃣ Lakkoofsa iccitii keessanii (PI...

Open in Telegram
Views5,330−10%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#10856Video
Views5,200−13%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#10855Photo
Views5,080−15%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#10854Photo

ኢትዮጵያ በዳካር የወጣቶች ኦሊምፒክ በአምስት የስፖርት ዓይነቶች ትሳተፋለች #Ethiopia: የዳካር 2026 የወጣቶች ኦሊምፒክ ከጥቅምት 21 እስከ ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. ይካሄዳል፡፡ በአፍሪካ ምድር ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው 4ኛው የዳካር ወጣቶች ኦሊምፒክ፣ ከሁሉም የዓለም ክፍል የተውጣጡ 2,700 (ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 17) አትሌቶች በ25 የስፖርት ዓይነቶች ይወዳደራሉ፡፡ ኢትዮጵያ በአምስት የስፖርት ዓይነቶች ማለትም በአትሌቲክስ፣ በብስክሌት፣ በውኃ ስፖርቶች፣ በውሹና በወርልድ ቴኳንዶ በ17 አትሌቶች ትወከላለች፡፡ ወደ ሴኔጋል የሚያመራው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ማክሰኞ ጥቅምት 17 በስካይ ላይት ሆቴል ሽኝት ተደርጎለታል፡፡ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ  ለሪፖርተር... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161588/ ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG 🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com 📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ [email protected] ✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

Open in Telegram
Views4,840−19%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#10853Photo

የጭንቀትና የሥጋት ደመና ይገፈፍ! #Ethiopia: ዜጎች በገጠርም ሆነ በከተማ የሚያስጨንቋቸውና የሚያሳስቧቸው ጉዳዮች ከመብዛታቸው የተነሳ፣ ግራ መጋባትና ሥጋት ብዙዎች የሚጋሩት የዘወትር አሳር መሆኑ የታወቀ ነው፡፡ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ሕይወት የሚመሩ አርሶ አደሮች በዘመናዊ የአስተራረስ ዘዴ ከድህነት መላቀቅ ሲገባቸው፣ ዙሪያ ገባው የግጭት መናኸሪያ ሲሆን ተስፋ ይቆርጣሉ፡፡ ለከተሜው የምግብ ምንጭ የሆኑ አርሶ አደሮች ራሳቸው ተቸግረው ማምረት ሲሳናቸው፣ በአገር አቀፍ ደረጃ ሊከተል የሚችለው የምግብ እጥረትና የዋጋ ግሽበት ከባድ ነው፡፡ ከተሞች ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች በሥራ አጥነት፣ በዝቅተኛ ገቢ፣ በመጠለያ ዕጦት፣ ማቆሚያ ባጣ የኑሮ ውድነትና በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሆነው ሕይ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161653/ ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG 🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com 📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ [email protected] ✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

Open in Telegram
Views5,790−3%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#10852Photo

የአዕምሯዊ ንብረት ሰርተፊኬት በማስያዝ ከባንክ ብድር የሚገኝበት አሠራር መጀመሩ ተገለጸ #Ethiopia: የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ የሚደረግላቸው የፈጠራ ሥራዎችን ወደ ምርት ለመቀየር፣ የፈጠራ ሰርተፊኬታቸውን አስይዘው ከንግድ ባንኮች ብድር የሚያገኙበት አሠራር መጀመሩን፣ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ከዓለም አዕምሯዊ ንብረት ድርጅት (WIPO) ጋር በመተባበር ለተከታታይ ሦስት ቀናት የሚያካሂዱት አኅጉር አቋራጭ የአፍሪካ ዓረብ ፎረም፣ ትናንት ማክሰኞ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ መካሄድ ሲጀምር ነው። የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ወልዱ ይመስል፣ ለአዕምሯዊ ንብረት መብቶች ጥበቃ የሚሰጠው ትኩረት ዝቅትኛ ሆኖ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161642/ ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG 🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com 📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ [email protected] ✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

Open in Telegram
Views5,510−7%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#10851Photo

ነገረ ሥጋ! #Ethiopia: ጉዞ ከጀሞ ወደ ሜክሲኮ ነው። ዝንጥ ያሉ የደስ ደስ ያላቸው አዛውንት የጋቢናውን በር ይከፍታሉ። ‹‹እስኪ እባክህ ወዲህ ና ዓይንህን ልየው? ዘንድሮ የአውሮፕላና የታክሲ መሪ የሚጨብጥ አላምንም። መንበሩን የጨበጡትን ረስተህ ማለቴ ነው፡፡ ነገር እንዳታመጣብኝ ደግሞ በዚህ ማለዳ…›› እያሉ ኮስተር ይላሉ። የምር መስሎት ሾፌሩ ዓይኑን ሊያስመረምር አንገቱን ያሰጋል። ‹‹ወይድ የዓይን ሐኪም አደረገኝ እንዴ በአንድ ጊዜ?›› ሲሉ የአስፔዛ መሸመቻ ይዛ የምትከተላቸው ኮረዳ ትስቃለች። ‹‹እኔ መቼ ይኼን ብሌንህን አልኩህ? ሰው ዓይኑ ያለው ልቡ ላይ ነው። የሳይንስ ልጅ ከሆንክ ደግሞ አዕምሮ በለው፣ ያው ነው ግን። የስም ለውጥ ከስም ለዋ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161618/ ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG 🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com 📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ [email protected] ✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

Open in Telegram
Views4,840−19%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#10850Photo
Views4,440−25%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#10849Photo

የተሻሻለውን የኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ የሚያስፈጽም ደንብ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ #Ethiopia: የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን የተሻሻለውን የኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ የሚያስፈጽም ደንብ ዝግጅት በማጠናቀቅ፣ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊልክ መሆኑን ገለጸ። ኮሚሽኑ ይህን የገለጸው፣ ዓለም አቀፉ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ኅብረት አፍሪካ፣ በኢትዮጵያ ከሚገኙ አባል ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው፣ የአፍሪካ ክልላዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ጉባዔ መክፈቻ፣ ማክሰኞ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሲካሄድ ነው። በመክፈቻ መድረኩ የተገኙት የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ጌትነት ታደሰ፣ አዋጅ ቁጥር 985/2009 ማሻሻያ የተደረገበት መሠረታዊ የሆኑ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን ቢይዝም፣ ለኅብረት ሥራ ማኅ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161635/ ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG 🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com 📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com 📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ [email protected] ✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

Open in Telegram
Views4,450−25%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#10848Photo
Views4,170−30%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—