መግለጫ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ አክሱም ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከነገ ህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰአት ጀምሮ የሚጀምር መሆኑን በታላቅ ደስታ ይገልፃል። ክቡራን ደንበኞቻችን በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በመሄድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6787 በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማስያዝ እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን። የኢትዮጵያ አየር መንገድ
Open in TelegramPosts of Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
Views4,720−54%vs avg
Forwards—
Reactions82
Comments—
Views7,060−31%vs avg
Forwards—
Reactions68
Comments—
Views9,420−8%vs avg
Forwards—
Reactions73
Comments—
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ እና በቀጠናው በአቪዬሽን ሥልጠና፣ በሰው ሀብት ልማት ግንባታና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት በማቅረብ ላበረከተው አስተዋፅዖ በ58ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር (AFRAA) ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የላቀ አገልግሎት ሽልማት ተሸለመ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Open in TelegramViews10,800+6%vs avg
Forwards—
Reactions86
Comments—
Views10,600+4%vs avg
Forwards—
Reactions76
Comments—
Views11,500+13%vs avg
Forwards—
Reactions68
Comments—
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚሰጣቸው የተለያዩ አገልግሎቶች መካከል በአውሮፕላን ጥገና፣ በካርጎና ሎጂስቲክስ፣ በሆቴል፣ በበረራ ምዝገባ እና በደንበኞች አገልግሎት ዘርፎች ላሳየው የላቀ ብቃት ለ13ኛ ዙር በተዘጋጀው የኢትዮዽያ ሀገር አቀፍ የጥራት ውድድር ላይ ከኢትዮጵያ የጥራት ቁጥጥር ተቋም የእውቅና ሽልማት አገኘ። ይህ የእውቅና ሽልማት አየር መንገዳችን ሁልጊዜም ለላቀ አፈጻጸምና ዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቀ አገልግሎት ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Open in TelegramViews14,000+37%vs avg
Forwards—
Reactions71
Comments—
Views13,300+30%vs avg
Forwards—
Reactions56
Comments—
Views10,500+3%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—