ዛሬ 💲የ30,000ብር💲 ሽልማት ለ 3 ሰዎች ተዘጋጅቷል ቀድማችው ቦታችውን ያዙ ሳይጀምር🤑🤑🤑🤑💲💲💲🎁🎁🎁🎁🫴🫴 ሽልማቱ እዚ ቻናል ላይ ነው 👇👇👇 https://t.me/+sPjB8WRIz6NlZTc0 https://t.me/+sPjB8WRIz6NlZTc0 https://t.me/+sPjB8WRIz6NlZTc0 እንዳያመልጣችው ሊጀመር ነው አሁንን💥💥
Open in TelegramPosts of ኢትዮ ዩናይትድ ፋንስ™ - Ethio United Fans™
Forwarded from 𝗔𝗨𝗧𝗢 𝗕𝗨𝗧𝗧𝗢𝗡 𝗥𝗢𝗕𝗢𝗧
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ 🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓
Open in Telegram“ ዩናይትድን ከመቀላቀሌ በፊት ደጋፊ ነበርኩ “ ሆይሉንድ ራስመስ ሆይሉንድ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ያለውን ፍቅር እና ስለ አዲሱ አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ አስተያየት ሰጥቷል። “ ተመልከት ማንችስተር ዩናይትድን ከመቀላቀሌ በፊት የክለቡ ደጋፊ ነበርኩ “ ሲል ዴንማርካዊው አጥቂ ተናግሯል። “ አሁን ላይ በአዲሱ አሰልጣኝ መሪነት ጥሩ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ተስፋ አደርጋለሁ “ ሲል በንግግሩ ገልጿል። @Man_United_Ethiopia_fans @Man_United_Ethiopia_fans
Open in TelegramForwarded from Button Bot
ዛሬ የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
Open in Telegramየፖቼቲኖ የሻምፒዮንስ ሊግ ቁጥራዊ መረጃ ! የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ያላቸው አጠቃላይ የአሰልጣኝነት ቁጥራዊ መረጃ ይፋ ሆኗል። አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ እስካሁን በውድድሩ አርባ አምስት ጨዋታዎችን በዋና አሰልጣኝነት የመሩ ሲሆን ሃያ አንዱን አሸንፈዋል። በተጨማሪም በዘጠኝ ጨዋታዎች አቻ ሲለያዩ በአስራ አምስት ጨዋታዎች ደግሞ ሽንፈት ማስተናገዳቸው ተመዝግቧል። ፖቼቲኖ ዛሬ ምሽት ከስፖርቲንግ ሊዝበን ጋር በሚደረገው ጨዋታ የመጀመሪያ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታቸውን በዩናይትድ ይመራሉ። @Man_United_Ethiopia_fans @Man_United_Ethiopia_fans
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 332 |
| 2 h | 797 |
- After 1 hour332
- Total to date797
🚨 አሌሃንድሮ ጋርናቾ ከአስቶን ቪላ እና ከቼልሲ ጋር የተያያዙ ፎቶዎችን በሙሉ ከኢንስታግራም ገጹ ላይ ያጠፋ ሲሆን፣ የግል/የቤተሰብ ፎቶዎችን፣ የማንችስተር ዩናይትድ እና የአርጀንቲና ይዘቶችን ብቻ አስቀርቷል። ከዩናይትድ ጋር ያሳካው የኤፍኤ ካፕ ድል ፎቶም ከገጹ አናት ላይ pin ተደርጎ ይገኛል። 🤔 @Man_United_Ethiopia_fans @Man_United_Ethiopia_fans
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 450 |
| 2 h | 826 |
- After 1 hour450
- Total to date826
ለክለባችን እና ለፖርቹጋሉ ክለብ ስፖርቲንግ ሊዝበን የተጫወቱ ተጫዋቾች !! @Man_United_Ethiopia_fans @Man_United_Ethiopia_fans
Open in Telegram🏆🔥የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተመልሷል 🔥🏆 💰💰 በታማኝነቱ የሚታወቀው 1xBet በዚህ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ቦነሶችን ይዞ ብቅ ብሏል ቦነሱን ለመቀበል ዝግጁ ናቹ ?😍 💥 በኛ ሊንክ ተመዝግባቹ ገና በመጀመሪያው ገቢ ( Deposit ) በሚያደርጉት ገንዘብ ላይ 200% ጉርሻ (Bonus) ያገኛሉ 💥 ⚠️ ልብ ይበሉ ቦነሱን የሚያገኙት 👉 EthUtd የሚለውን የማስተዋወቂያ ፕሮሞ ኮድ በመጠቀም ነው ቦነሱን የሚያገኙት!! Link 👉 https://bit.ly/4fTK6Uy " EthUtd " copy በማድረግ ከስር ባስቀምጥንላቹ ሊንክ Register ያድርጉ ይጫወቱ ቦነስዎን ያግኙ !! ሊንክ 👉 https://bit.ly/4fTK6Uy
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 120 |
| 1 h | 607 |
- After 1 hour607
- Total to date607
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 209 |
| 2 h | 572 |
| 4 h | 1,040 |
- After 1 hour572
- After 6 hours1,040
- Total to date1,040
Forwarded from Weyra bet
🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 የጫወታ ቀን ዛሬ የማሸነፊያ ትክክለኛው ቀን 💵💶🪙 🇫🇷Vs🇮🇹 ሁሌም ጫወታ አለ ሁሌም ሽልማት አለ🕺 ባሉበት ሆነው እንሸልሞ🎄🎄 👉ፈጣን 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 👉 ፈጣን 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 👉 ፈጣን አገልግሎት 📢 weyra.bet ጎራ ይበሉ!! እና ምን እንደሚያገኙ ይመልከቱ ! weyra.bet የሚለየው በተግባር ነው 🌿ወይራ ምን አለ? ኑ አብረን ደስታን እንጨድ 🤑 👉 በዌብሳይት ለመጫወት 👇 https://weyra.bet/home 👉በቴሌግራም ቦት ለመጫወት: 👇 @weyrabetbot @weyrabetbot 👉እኛን ለማግኘት: 👇 @weyrabet 👉ቻናላችንን ለመቀላቀል: 👇 https://t.me/ethioweyrabets ⚽️⚽️ኳስን ጨምሮ ሁሉም የጫወታ አማራጭ በአንድ ቦታ weyra.bet 👉ቴሌግራም ቻናል join join ብዙ ቦነስ በቻናላችን ነው የሚለቀቀው👇👇 https://t.me/ethioweyrabets
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 186 |
| 2 h | 497 |
| 4 h | 920 |
- After 1 hour497
- After 6 hours920
- Total to date920
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 526 |
| 4 h | 924 |
- After 1 hour526
- Total to date924
እምቡሙ ለጨዋታው ዝግጁ ነው !! እንደ ዲዛይኑ አንተም ዝግጁ ብትሆን 🥺 @Man_United_Ethiopia_fans @Man_United_Ethiopia_fans
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 529 |
| 4 h | 918 |
- After 1 hour529
- Total to date918
“ ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም ተጨዋቾችን የመሳብ አቅም አለው “ ኦርንስታይን የዘ አትሌቲኩ ጋዜጠኛ ዴቪድ ኦርንስታይን ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾችን የመሳብ አቅም እና የፖቼቲኖ አሰራር ተናግሯል። “ ካደረግኳቸው ንግግሮች በመነሳት ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም ተጨዋቾችን የመሳብ አቅም እንዳለው በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ “ ብሏል። “ ምንም እንኳን በወራጅ ቀጠና ፍልሚያ ውስጥ ያሉ ቢመስሉም ተጨዋቾችን ወደ ዩናይትድ ለማምጣት ይቸገራሉ ብዬ አላስብም “ ሲል ገልጿል። “ ያነጋገርኳቸው ሰዎች በሙሉ ፖቼቲኖ የተወሰኑ ተጨዋቾችን በስም የሚጠይቅ አይነት አሰልጣኝ እንዳልሆነ ይናገራሉ “ ብሏል። “ እሱ መሻሻል ያለባቸውን የመጫወቻ ቦታዎች ብቻ ያሳውቃል ከዚያም ተጨዋቾችን ማምጣት የአመራሮቹ ኃላፊነት ይሆናል “ ሲል ተናግሯል። @Man_United_Ethiopia_fans @Man_United_Ethiopia_fans
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 248 |
| 2 h | 694 |
| 4 h | 1,000 |
- After 1 hour248
- After 6 hours1,000
- Total to date1,000
Forwarded from Lali Games
⏰ የሻሞ ሰአት ደረሰ! ከምሽቱ 12:30 እንዳያመልጦት! 💰✨ በ Lali Games የዛሬው የሻሞ ሰአት ደርሷል፤ አሁኑኑ እድልዎን በመሞከር በታላላቅ የገንዘብ ሽልማቶች ያንበሽብሹ! 🔗 የሻሞ ሊንክ፦ https://laligames.com/?token=hccB1vTuJizBnDCa6mMHeFkJsTlgbDVnaSx_8dJ5QcM 🔥 በፈለጉት ባንክ ወጪ ሲያደርጉ ምንም አይነት ኮሚሽን አንቆርጥም! 💳 የክፍያ አማራጮች፦ አቢሲንያ | ኦሮሚያ ህብረት ስራ | ዳሽን | ሲንቄ | ህብረት | አዋሽ | ኦሮሚያ | አማራ ባንክ 👇 በዚህ ሊንክ በቀጥታ ይግቡና ይጫወቱ፦ 🚀 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ https://laligames.com/ 🤖 ቦት፦ @laligames_bot 📢 ቻናል፦ t.me/Laligames
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 217 |
| 2 h | 554 |
| 4 h | 851 |
- After 1 hour217
- After 6 hours851
- Total to date851
ቅዳሜ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬንትፎርድ የሚያደርጉትን ጨዋታ ሀገሬ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት በነጻ ወደ ተመልካቾቹ ያደርሳል። @Man_United_Ethiopia_fans @Man_United_Ethiopia_fans
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 231 |
| 2 h | 712 |
| 3 h | 963 |
- After 1 hour231
- Total to date963
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 388 |
| 2 h | 793 |
| 4 h | 979 |
- After 1 hour388
- Total to date979
“ ዩናይትድ በጥር የዝውውር እንቅስቃሴ ሊያደርግ ይችላል “ ኦርንስታይን የዘ አትሌቲኩ ጋዜጠኛ ዴቪድ ኦርንስታይን ስለ ማንችስተር ዩናይትድ የጥር ወር የዝውውር እቅድ ማብራሪያ ሰጥቷል። “ በጥር ወር የተወሰነ የዝውውር ስራ የመስራት ጥሩ እድል አላቸው ነገር ግን ነገሩ ያን ያህል ግልጽ አይደለም “ ብሏል። “ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ወደ ማንኛውም ክለብ ሲመጣ በእጁ ያለውን የተጨዋቾች ስብስብ በቅድሚያ መገምገም ይፈልጋል “ ሲል ገልጿል። “ እሱ እና ረዳቱ ሄሱስ ፔሬዝ ያለ ምንም ቅድመ ግምት ገብተው በሜዳ እና በመልበሻ ክፍል ያለውን ይመለከታሉ “ ብሏል። @Man_United_Ethiopia_fans @Man_United_Ethiopia_fans
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 549 |
| 4 h | 1,000 |
- After 1 hour549
- After 6 hours1,000
- Total to date1,000
Forwarded from Button Bot
ሙሌ ስፖርት ✅ በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦዎ👇 ሁሉንም አይነት መረጃ በአንድ ላይ ያገኛሉ ይቀላቀላሉ 👇
Open in TelegramForwarded from Quality button
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 176 |
| 4 h | 734 |
| 6 h | 1,060 |
- After 1 hour176
- After 6 hours1,060
- Total to date1,060
Forwarded from Weyra bet
🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 የጫወታ ቀን ዛሬ የማሸነፊያ ትክክለኛው ቀን 💵💶🪙 🇫🇷Vs🇮🇹 ሁሌም ጫወታ አለ ሁሌም ሽልማት አለ🕺 ባሉበት ሆነው እንሸልሞ🎄🎄 👉ፈጣን 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 👉 ፈጣን 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 👉 ፈጣን አገልግሎት 📢 weyra.bet ጎራ ይበሉ!! እና ምን እንደሚያገኙ ይመልከቱ ! weyra.bet የሚለየው በተግባር ነው 🌿ወይራ ምን አለ? ኑ አብረን ደስታን እንጨድ 🤑 👉 በዌብሳይት ለመጫወት 👇 https://weyra.bet/home 👉በቴሌግራም ቦት ለመጫወት: 👇 @weyrabetbot @weyrabetbot 👉እኛን ለማግኘት: 👇 @weyrabet 👉ቻናላችንን ለመቀላቀል: 👇 https://t.me/ethioweyrabets ⚽️⚽️ኳስን ጨምሮ ሁሉም የጫወታ አማራጭ በአንድ ቦታ weyra.bet 👉ቴሌግራም ቻናል join join ብዙ ቦነስ በቻናላችን ነው የሚለቀቀው👇👇 https://t.me/ethioweyrabets
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 83 |
| 2 h | 308 |
| 5 h | 674 |
| 6 h | 798 |
- After 1 hour308
- After 6 hours798
- Total to date798
የአውሮፓ ምሽት ፍልሚያ በሊዝበን! 🇵🇹 🆚 🏴 ስፖርቲንግ ከ ማን ዩናይትድ ዛሬ ረቡዕ ህዳር 16 ቀን 2019 ምሽት 05:00 ሰዓት ላይ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ 5ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ስፖርቲንግ ሲፒ በሜዳው እስታዲዮ ሆዜ አልቫላዴ ማንቸስተር ዩናይትድን ያስተናግዳል። በአዲሱ አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ የሚመራው ዩናይትድ የሊቨርፑሉን አስከፊ ሽንፈት ለመርሳት ሲፋለም፣ በፓውሎ ፎንሴካ የሚመራው ስፖርቲንግ ደግሞ በሜዳው የድል ጉዞውን ለማስቀጠል ይገባል። የጨዋታው ሙሉ ቅድመ ዳሰሳ 📑 [ ቅድመ ጨዋታ ትንተና ] 🚑 የቡድን ዜናዎች እና ቅጣቶች! • ስፖርቲንግ ሲፒ: አስተናጋጆቹ ባደረጓቸው ያለፉት 5 ጨዋታዎች ሁሉንም በማሸነፍ እጅግ አስፈሪ አቋም ላይ ይገኛሉ። ዜኖ ዴባስት እና ኑኖ ሳንቶስ ከጉዳት አገግመው ወደ ልምምድ የተመለሱ ሲሆን፣ ኮሎምቢያዊው አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝ የቡድኑ ዋና የጎል ምንጭ ሆኖ ቀርቧል። • ማን ዩናይትድ: የዩናይትድ ካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ2020 ክለቡን ከለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሜዳ ተመልሶ ይጫወታል። ሌኒ ዮሮ በሊቨርፑል ጨዋታ ያየው ቀይ ካርድ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር መነሳቱ እና የሀገር ውስጥ ቅጣት ወደ አውሮፓ ስለማይዞር ለዛሬው ጨዋታ ዝግጁ ነው። በአንጻሩ ማቴውስ ኩኛ በሮማው ጨዋታ ባየው ቀይ ካርድ ምክንያት በቅጣት አይሰለፍም። ቤንጃሚን ሼሽኮ፣ ካርሎስ ባሌባ፣ ማኑኤል ኡጋርቴ እና ማርከስ ራሽፎርድ በጉዳት ከጨዋታው ውጪ ሲሆኑ፣ ሉክ ሾው ወደ ፖርቱጋል ከተጓዘው ስብስብ ጋር ቢካተትም መሰለፉ አጠራጣሪ ነው። 📊 ወሳኝ እውነታዎች ✓ ስፖርቲንግ በቻምፒየንስ ሊጉ 9 ነጥቦችን ሰብስቦ 10ኛ ደረጃ ላይ ሲገኝ፣ ማን ዩናይትድ በ6 ነጥብ 17ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ✓ ማን ዩናይትድ በቻምፒየንስ ሊጉ ካደረጋቸው ያለፉት 6 የሜዳ ውጪ ጨዋታዎች አንዱንም ማሸነፍ አልቻለም (4 ሽንፈት እና 2 አቻ)። ✓ ስፖርቲንግ በዚህ የውድድር ዘመን በሜዳው ባደረጋቸው ያለፉት 10 ተከታታይ ጨዋታዎች በሁሉም ላይ ጎል ማስቆጠር ችሏል። 🔮 ግምታዊ አሰላለፍ (በ WhoScored መሰረት) • ስፖርቲንግ (3-4-1-2): ሩይ ሲልቫ | ኢናሲዮ ፣ ፌሊሲሲሞ ፣ ኳሬዝማ | አራውሆ ፣ አልቲሚራ ፣ አንደርሰን ፣ ካታሞ | ዱምቢያ | ኢዮአኒዲስ ፣ ሉዊስ ሱዋሬዝ • ማን ዩናይትድ (4-2-3-1): ሴኔ ላሜንስ | ዲዮጎ ዳሎት ፣ ሌኒ ዮሮ ፣ ሃሪ ማጓየር ፣ ኑሳር ማዝራዊ | ሜሰን ማውንት ፣ ኮቢ ማይኑ | ብራያን እምቡሞ ፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ (ካፒቴን) ፣ አማድ ዲያሎ | ጆሹዋ ዚርክዚ 🎯 የውጤት ግምቶች 📊 የኦፕታ ሱፐር ኮምፒውተር • ስፖርቲንግ ሲፒ የማሸነፍ ዕድል ➔ 38.4% • ማንቸስተር ዩናይትድ የማሸነፍ ዕድል ➔ 36.4% • አቻ የመውጣት ዕድል ➔ 25.2% 📰 የታዋቂ የስፖርት ተንታኞችና ሚዲያዎች ግምት • Sports Mole ➔ ስፖርቲንግ ሲፒ 3-1 ማን ዩናይትድ • TNT Sports ➔ ስፖርቲንግ ሲፒ 2-1 ማን ዩናይትድ • Sports Illustrated ➔ ስፖርቲንግ ሲፒ 1-1 ማን ዩናይትድ • Football Whispers ➔ ስፖርቲንግ ሲፒ 2-2 ማን ዩናይትድ • ✍🏽 የእኔ ግምት ➔ ስፖርቲንግ ሲፒ 3-1 ማን ዩናይትድ @Man_United_Ethiopia_fans @Man_United_Ethiopia_fans
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 102 |
| 2 h | 353 |
| 6 h | 811 |
- After 1 hour353
- After 6 hours811
- Total to date811
Forwarded from Saint George Fans || የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች
ራስመስ ትላንት ጎል ካስቆጠረ ቡሀላ "በማንችስተር ውስጥ አንድ ክለብ ነው ያለው እሱም ማንችስተር ዩናይትድ " ሲል ተስተውሏል !!🥺❤ @Man_United_Ethiopia_fans @Man_United_Ethiopia_fans
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 269 |
| 2 h | 447 |
| 7 h | 779 |
- After 1 hour269
- After 6 hours779
- Total to date779
Forwarded from Lali Games
🔥 ገብተው ይሞክሩት! ህዝቤ በከባዱ እየሸቀለ ነው! 💰✨ በ Lali Games አሁኑኑ ይግቡና ይሞክሩት፤ ወጪ እና ገቢ በቅጽበት ውስጥ ይከናወናል! 🔥 በፈለጉት ባንክ አማራጭ ቢጠቀሙ ምንም አይነት ነገር አንቆርጥም! 💳 የክፍያ አማራጮች፦ አቢሲንያ | ኦሮሚያ ህብረት ስራ | ዳሽን | ሲንቄ | ህብረት | አዋሽ | ኦሮሚያ | አማራ ባንክ 👇 አሁኑኑ ይጀምሩ፦ 🚀 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ https://laligames.com/ 🤖 ቦት፦ @laligames_bot 📢 ቻናል፦ t.me/Laligames
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 235 |
| 2 h | 373 |
| 7 h | 679 |
- After 1 hour235
- After 6 hours679
- Total to date679
Forwarded from Button Bot
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Open in Telegram📌 የአሰልጣኝ ሞሪሲዮ ፖቼቲኖ ጋዜጣዊ መግለጫ ✓ ስለ ሌኒ ዮሮ ቀይ ካርድ መነሳት እና ስለ VAR ዳኞች: "በጣም አዝኛለሁ፤ እንደዚህ አይነት ነገር በፍጹም ሊፈጠር አይገባም። ዋናው ዳኛ ስህተት ሊሰራ እንደሚችል እንቀበላለን፤ ነገር ግን VAR እያለን ምን እየሰሩ ነበር? አሁን ቀይ ካርዱ ቢነሳም ጨዋታውን ልንደግመው ነው ወይ? 11 ለ 11 ሆነን ጨዋታውን በእኩል መሳሪያ የመጫወት ዕድሉን ሊመልሱልን ነው? ሦስቱ ነጥቦቻችን የት አሉ? እኔ ተጫዋቾቼን እና ክለቤን መከላከል አለብኝ። VAR ማለት እጅግ አስደናቂ መኪና ማለት ነው፤ ነገር ግን መኪናውን በአግባቡ ለመንዳት ብቃቱ ሊኖረን ይገባል። ቴክኖሎጂውን እንወደዋለን፣ መኖሩንም እንቀበላለን፤ ነገር ግን በሊቨርፑል ጨዋታ ምን እየሰሩ ነበር? በተጨማሪም የሊቨርፑል የመጀመሪያ ጎል ህጋዊ አልነበረም፤ ብራድሌይ ባርኮላ የእኛን ተከላካይ ገፍቶ ነበር። ስለዚህ ጎል ማንም አያወራም፤ VAR ሊያየው እና ጎሉ መሻር ነበረበት።" ✓ ከሊቨርፑል ሽንፈት በኋላ ስለ መልበሻ ክፍሉ "ከጨዋታው በኋላ ሁላችንም በጣም አዝነን እና ተበሳጭተን ነበር። ነገር ግን በመልበሻ ክፍሉ ውስጥ የተሰማኝ እና ያየሁት ነገር ለክለቡ በእውነት የሚጨነቁ፣ ምርጥ ብቃት ማሳየት የሚፈልጉ እና ይህንን አስቸጋሪ ሁኔታ ለመቀየር ሁሉንም ነገር ለማድረግ የተዘጋጁ ተጫዋቾችን ነው።" ✓ ስለ ቡድኑ የአእምሮ ጥንካሬ "ሰዎች አሁን ያለንበትን ሁኔታ በተለያየ ቃል ሊገልጹት ይችላሉ፤ አንዳንዶች ቡድኑ 'ተሰባሪ እና ደካማ' ነው ሊሉ ይችላሉ። ነገር ግን እኛ ደካማ እና ተሰባሪ ቡድን አይደለንም፤ እኛ ጠንካራ ቡድን ነን። ታላቅ የአእምሮ ጥንካሬ እና አስተሳሰብ አለን። እርግጥ ነው ማሻሻል ያለብን ብዙ ነገሮች አሉ፤ በፕሪሚየር ሊጉ አሁን ባለንበት ቦታ ስንሆን ይህ የተለመደ ነው። ነገር ግን እነዚህ ተጫዋቾች ባለፈው የውድድር ዓመት ሊጉን ሦስተኛ ሆነው ማጠናቀቅ እንደሚችሉ አሳይተዋል፤ ዛሬም በቻምፒዮንስ ሊግ እየተጫወትን ያለነው በእነሱ ብቃት ነው። አሁን ለምን ውጤት እንደጠፋ መለየት አለብን፣ እየሰራንበትም ነው። ተጫዋቾቼ ሜዳ ላይ የገጠማቸውን ኢ-ፍትሃዊ ሁኔታ በተቆጣጠሩበት መንገድ በጣም ኮርቻለሁ።" ✓ ስለ ሉክ ሾው መመለስ እና የቀድሞ ግንኙነታቸው "ሁሉም ተጫዋቾች ለቡድኑ ለውጥ ማምጣት እና ጥሩ ብቃት ማሳየት እንደሚችሉ ሊሰማቸው ይገባል። ለእያንዳንዱ ተጫዋች ይገባዋል ብለን ባመንንበት ቅጽበት ዕድሉን መስጠት የእኛ ኃላፊነት ነው። እርግጥ ነው ሉክን ከድሮ ጀምሮ በሳውዝሃምፕተን አብረን ስንሰራ አውቀዋለሁ፤ ነገር ግን አሁን ሁላችንም ያው የድሮ ሰዎች አይደለንም፤ ከ10 ዓመታት በላይ አልፏል። እሱን በሜዳ ላይ ማየት በጣም ደስ ይላል፤ ከመጠነኛ ጉዳት ተመልሷል፣ አሁን ግን ወደ ምርጥ አቋሙ መመለስ አለበት። ልምድ ያለው ተጫዋች በመሆኑ ከቡድኑ ጋር መኖሩ ጥሩ ነው፤ ነገር ግን ነገ ከመጀመሪያው ጀምሮ ወይም በጨዋታው መሀል ይሳተፍ አይሳተፍ የሚለውን አብረን የምናየው ይሆናል።" ✓ ስለ ከፍተኛ የመከላከል መስመር ታክቲክ "በተቃራኒው ቡድን ላይ ጫና ለመፍጠር እና ኳሱን ተቆጣጥረን ለመጫወት የመከላከል መስመራችንን ከፍ አድርገን መጫወት የእኛ የአጨዋወት ማንነት አካል ነው። ስፖርቲንግ ፈጣን የመስመር ተጫዋቾች እንዳሉት እናውቃለን፤ ስለዚህ ኳሱን ስናጣ ፈጣን ምላሽ በመስጠት እና መስመሮቻችንን በአግባቡ በመቆጣጠር ሚዛናችንን ጠብቀን እንጫወታለን።" ✓ ስለ ዛሬ ምሽቱ የስፖርቲንግ ሊዝበን ጨዋታ: "በተለይ ከሽንፈት በኋላ የሚመጣ ጨዋታ ሁልጊዜም የቡድኑን እንቅስቃሴ እና መንፈስ ለመቀየር ትልቅ አጋጣሚ ነው። አሁን ለእኛ ሊፈጠር የሚችለው ምርጡ ነገር ማሸነፍ ነው፤ ነገር ግን ይህ ጥሩ ብቃት ይጠይቃል። በቡድንም ሆነ በግል ምርጣችንን መስጠት እና የእያንዳንዱን ተጫዋች ጥራት መጠቀም አለብን። ስፖርቲንግ በጣም ከባድ ተጋጣሚ ነው። በማንኛውም የአውሮፓ ትልቅ ክለብ ውስጥ መጫወት የሚችሉ ድንቅ ተጫዋቾች አሏቸው። ስለዚህ ስፖርቲንግን በጣም እናከብራቸዋለን፣ ጨዋታውንም በከፍተኛ ትኩረት እንወስደዋለን። በሜዳቸው ስለሚጫወቱ ለእኛ በጣም ፈታኝ ጨዋታ እንደሚሆን እናውቃለን፤ ነገር ግን ነገ ታላቅ ዕድል አለን።" ✓ ስለ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የአመራርነት ሚና "ብሩኖ የቡድናችን አምበል እና እጅግ አስፈላጊ ተጫዋች ነው። ነገር ግን በቡድናችን ውስጥ ያሉ ሁሉም ተጫዋቾች ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ድረስ አስፈላጊ ናቸው። እንደ አንድ ቡድን ሆነን ስንሰራ እና የእያንዳንዱን ተጫዋች ተሰጥኦ ስናወጣ ውጤቱ በእርግጠኝነት ይመጣል።" ✓ ስለ ቀድሞው ግብ ጠባቂ ፒተር ሽማይክል ጥያቄ "ፒተር እዚህ በመገኘትህ እና ጥያቄ በመጠየቅህ በጣም ደስ ብሎኛል። አንተ በሁለቱም ክለቦች ውስጥ ትልቅ ታሪክ ያለህ ድንቅ ሰው ነህ። እዚህ ስታዲየም ውስጥ ያለው ድባብ ምን ያህል አስደናቂ እንደሆነ ታውቀዋለህ፤ እኛም ነገ ይህንን ፈተና በድል ለመወጣት ዝግጁ ነን።" @Man_United_Ethiopia_fans @Man_United_Ethiopia_fans
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 390 |
| 7 h | 898 |
- After 1 hour390
- After 6 hours898
- Total to date898