Posts of ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
#CFC ላቪያ📢 " የሀዛርድን አይኖች ሳያቸው እሱ በኔ ደስተኛ ነበር ። እኔም በዛ ኮርቻለሁ ። ሌላ ተጨማሪ መነቃቂያ ነው የሰጠኝ ። " @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in Telegram#CFC ¶ ፔድሮ ልምምድ ላይ አልታየም ። ሞይም በመጀመሪያዎቹ የልምምድ 15 ደቂቃዎች ሜዳ ላይ አልታየም ። SKY SPORT @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in Telegram#CFC ¶ የፕሪሚየር ሊጉ የዚ ሲዝን የጉዳት ሪከርድ...ክለባችን 22 የተለያዩ ጉዳቶች በማስተናገደ በሀል ሲቲ ተበልጦ ከሊጉ ክለቦች 2ኛ ነው ። አንዱ የውጤት ማጣት ተፅእኖ ጉዳት እንደሆነ ይታወቃል ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in Telegram#CFC ¶ ተስፈኛው አርጀንቲናዊው መሀል ተከላካይ አሮን አንሴልሚኖ ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሷል ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in Telegram#CFC ¶ በዚ ሲዝን በሊጉ ብዙ የጎል ተሳትፎ ካላቸው ተጫዋቾች ውስጥ ፔድሮ በ 8 የጎል ተሳትፎ 2ኛ ሲሆን የሚበለጠው በሀላንድ 9 የጎል ተሳትፎ ብቻ ነው ። ነገር ግን ፔድሮ የብሬንትፎርድ ፣ ስፐርስ እና ዩናይትድ ጨዋታዎች በጉዳት ምክንያት አልፎታል ። አስቡት ቢኖር.....! @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in TelegramForwarded from Ethiosport
1️⃣0️⃣0️⃣🔣0️⃣0️⃣0️⃣🅱️🔠🔠🔠 ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የሳምንቱ የ'Crash Race' ውድድር ተመልሷል፤ ምርጥ 10 ተጫዋቾች ሽልማታቸውን በጥሬ ገንዘብ ያገኛሉ። በ139 የ'Crash' ጨዋታዎች ላይ የሚያደርጉት ውርርድ ውጤትዎን (score) ይወስናል። 🥇 1ኛ ደረጃ፡ 28,000 ብር 🥈 2ኛ ደረጃ፡ 18,000 ብር 🥉 3ኛ ደረጃ፡ 13,000 ብር — 10 አሸናፊዎች 100,000 ብር ይጋራሉ። በኢትዮጵያ ብር (ETB) ብቻ የሚደረግ ጨዋታ። ለመሳተፍ ቢያንስ 50 ዙሮችን መጫወት እና 500 ብር መወራረድ ያስፈልጋል። ከ1.50x በታች በሆነ መጠን ገንዘብ ማውጣት (cash-out) ለውጤት አይቆጠርም። 👉 አሁን ይቀላቀሉ፡ ethiosport.com/crash ኢትዮስፖርት ቴሌግራም ቻናልን መቀላቀል 👉 📱 t.me/Ethiopokerofficial 📱customer support @Team4suppor📱
Open in Telegram#CFC ግሌን ጆንሰን📢 " ስኮት ከቼልሲ ይልቅ ግዴታ ሊቨርፑልን መምረጥ አለበት ። ምክንያቱም ሊቨርፑል ጥሩ ቦታ ለመድረስ በትክክለኛው መንገድ ላይ ነው ። "😁🤣 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in Telegram#CFC የስዊድን አሰልጣኝ ግርሀም ፖተር📢 " ከአንትዊ ጋር በቼልሲ የሰሩ ሰዎችን አነጋግሬ ነበር ። እሱ ወደዚ ይመጣ እና ቡድኑን ያግዛል ። " @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in Telegram#CFC ¶ በውሰት ስትራስበርግ የሚገኘው ተስፈኛው የኮብሀም አካዳሚ ምሩቅ የቀኝ ፉልባክ አንትዊ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሀገሩ ስዊድን ተጠርቷል ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in Telegram#CFC ¶ ብዙ ሰዎች ይሸጥ ከዚ በኋላ አይረባም ሲሉ ነበር ። ገና 22 አመቱ ነው የጉዳት ሪከርዱ ከተሻሻለ በጣም የሚጠቅመን ሰው ነው ስንል ቆየን ። አሁንም ጉዳት አይኑ ይጥፋ ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in Telegramታዳጊዎቻችን በ ፍሎራ ታሊን 2-3 ተሸንፈው ከ UEFA youth league ተሰናብተዋል✖️ የክለባችንን ከ ሽንፈት ያልታደጉ ጎሎች ማቲስ ኢቡዌ እና ተቀይሮ የገባው ኢብራሂም ራባጅ አስቆጥረዋል። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in TelegramForwarded from Mewaya Bet📢
🔥⚽ ለምን MEWAYA BET መምረጥ አለባችሁ? ⚽🔥 💎 ከሌሎች የሚለየን ምንድን ነው? 🚀 በMewaya Bet የሚያገኙትን ልዩ ODDS ይመልከቱ! 🔥 ⚡ ለትልቅ ጨዋታዎች ልዩ Odds 🎯 በቀላሉ የሚጠቀሙበት ሲስተም 💸 ፈጣን ክፍያ እና ምቹ አገልግሎት 🤝 ለደንበኞቻችን የሚቆም የድጋፍ ቡድን 🔥 ልዩ Odds፣ ምርጥ ተሞክሮ — MEWAYA BET! ⚽ የምትወዱትን ጨዋታ ይምረጡ፣ የሚሰጠውን Odds ያረጋግጡ፣ በኃላፊነት ይጫወቱ! 🎁🔥 FIRST DEPOSIT BONUS! 🔥🎁 ✅ 100% WITHDRAWAL 🌐 https://mewaya.duckdns.org/ 📲 Join Now: @Mewaya_Bot
Open in Telegramእስካሁን በሊጉ ገና በ 9ኛ ሳምንት 4 ተጫዋቾችን የ ሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ማስመረጥ ችለናል። ¶ ይህም በ ፕርሚየር ሊጉ ብዙ የ ሳምንቱ ምርጥ ተጫዋቾችን ካስመረጡ ክለቦች ቀዳሚ ያደርገናል። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 812 |
| 4 h | 4,285 |
- After 1 hour812
- After 6 hours4,285
- Total to date4,285
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 992 |
| 5 h | 4,199 |
- After 1 hour992
- After 6 hours4,199
- Total to date4,199
🔜 ቀጣይ ጨዋታ | Next Match 10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ:- ሰንደርላንድ ከ ቼልሲ 🗓 እሁድ ጥቅምት 29 ⏰ ከሰአት 11:00 ሰአት 🏟️ ስታድየም ኦፍ ላይት መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ💙 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 1,052 |
| 5 h | 4,242 |
- After 1 hour1,052
- After 6 hours4,242
- Total to date4,242
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,295 |
| 5 h | 4,269 |
- After 1 hour1,295
- After 6 hours4,269
- Total to date4,269
🥹💙 ሮሚዮ ላቪያ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል ። ይገባዋል ትላላቹ? @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,805 |
| 5 h | 4,432 |
- After 1 hour1,805
- After 6 hours4,432
- Total to date4,432
🚨ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ከሱንደርላንድ ጋር ከሚደረገው ጨዋታ በፊት ከቼልሲ ቡድን ጋር ልምምድ ሲያደርግ ታይቷል። ልዩ የፊት መከላከያ ማስክ የተደረገለት ሲሆን፣ በእሁዱ ጨዋታ መሳተፉ ግን እስካሁን አልተረጋገጠም። ከአርጀንቲና የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት የሀገሩ ብሔራዊ ቡድንም በዚህ ሳምንት መጫወት የሚችልበትን ሁኔታ እየገመገመ ነው። 🔗 Nizaar Kinsella – BBC Sport @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 2,376 |
| 6 h | 4,632 |
- After 1 hour2,376
- After 6 hours4,632
- Total to date4,632
የ ታዳጊዎቹ አሰላለፍ! 10:00 | ቼልሲ U ከ ፍሎራ ታሊን U [UEFA Youth League] መልካም እድል ለ ታላቁ ክለባችን ቼልሲ።💙 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 2,982 |
| 7 h | 4,820 |
- After 6 hours4,820
- Total to date4,820
#CFC እስካሁን ባለው ትሬሶልዲን የሚፈልጉት እና የሚከታተሉት ክለቦች.... ¶ ቼልሲ ፣ አርሰናል ፣ ሲቲ ፣ ዶርትመንድ ፣ አትሌቲኮ ማድሪድ ፣ ባርሴሎና ፣ ሮማ ፣ ኢንተር እና ኤስ ሚላን ናቸው ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 3,262 |
| 7 h | 4,825 |
- After 6 hours4,825
- Total to date4,825
#CFC ¶ ማርቲን ዙቢሜንዲ በዚህ ሲዝን በቂ የመጫወቻ ጊዜ ባለማግኘቱ የእግር ኳስ ህይወቱን ለማዳን ሲል በጥር ወር አርሰናልን ለመልቀቅ ወስኗል ። በዣቪ አሎንሶ ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው ይህ የ 27 ዓመት ስፔናዊ አማካኝ የቼልሲን ትኩረት ከሳቡ ተጫዋቾች አንዱ ሲሆን ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድም ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተሉት ይገኛሉ ። ከሁለት ዓመት በፊት አርሰናልን የተቀላቀለው ዙቢሜንዲ በቡድኑ ውስጥ የነበረው ተሰላፊነት ደረጃ ዝቅ ብሏል ። አዲሱ ፈራሚ ብሩኖ ጊማሬስ እና ከክለቡ አካዳሚ የወጣው ሉዊስ-ስኬሊ በአሁኑ ወቅት ከእሱ ቀድመው በቡድኑ ውስጥ ተመራጭ ሆነዋል ። TEAM talk @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 3,189 |
| 7 h | 4,611 |
- After 6 hours4,611
- Total to date4,611
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 3,041 |
| 7 h | 4,418 |
- After 6 hours4,418
- Total to date4,418
የ ማይክ ፔንደርስ ጊዜ ያበቃ ይመስለኛል። ዲቡ ወደ ቦታው ይመለሳል የቀረው ጇ ፔድሮ ነው። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 3,120 |
| 7 h | 4,489 |
- After 6 hours4,489
- Total to date4,489