የድኅነትን ተስፋ የተጠሙ ነቢያት እጃቸውን ዘርግተው የሰማዩን እጅ ተማጸኑ !ጌታ ሆይ ! እኛም ካለንበት የተስፋ መቁረጥ አዘቅት፣ ከከበበንም አስፈሪ ጨለማ ውስጥ ሆነን እንጠራሃለንና እጅህን ልከህ አድነን። #ፆመነብያች #ኤጲፋንያ #EOTC #EpiphaniaTube
Open in TelegramViews1,240−39%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
የድኅነትን ተስፋ የተጠሙ ነቢያት እጃቸውን ዘርግተው የሰማዩን እጅ ተማጸኑ !ጌታ ሆይ ! እኛም ካለንበት የተስፋ መቁረጥ አዘቅት፣ ከከበበንም አስፈሪ ጨለማ ውስጥ ሆነን እንጠራሃለንና እጅህን ልከህ አድነን። #ፆመነብያች #ኤጲፋንያ #EOTC #EpiphaniaTube
Open in TelegramForwarded from ሰዎች ነን። ሰው እንሁን !!!
ምዕራፍ 2 | ክፍል 1 | አዳምን የፈጠሩ እጆች ተቸነከሩ |የተዋጀንበት ምሥጢር @EpiphaniaTube https://youtube.com/watch?v=e8mhvxpL8qY&si=RpWpWhPGWhSTBycT
Open in Telegramአንድ ምድር፤ ሁለት ፍጹም የተለያዩ ጉዞዎች። ያዕቆብ ወደ ግብጽ በደስታ ገባ፤ ልጁ ዮሴፍ በክብር ተቀበለው፣ እህልና በረከትም አገኘ። ድንግል ማርያም ግን ወደዚያችው ምድር ልጇን ለማዳን በፍርሃት፣ በረሃብ፣ በጥምና በለቅሶ ተሰደደች። የሚያውቃት ሰው አልነበረም፤ የሚቀበላት እጅ አልነበረም። ድንግል ሆይ፣ ከልጅሽ ጋር ያሳለፍሽውን ረኃብ፣ ጥም፣ ችግርና ኃዘን ሁሉ አሳስቢ፤ በመከራችንም ጊዜ አትርሺን። #ጾመጽጌ #ድንግልማርያም #እመቤታችን #ስደት #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #TsigeTsom #EthiopianOrthodox
Open in Telegram