Posts of አል መእዋ የበጎ አድራጎት ግሩፕ ( المأوى)
የተወደዳቹ አልመእዋ እስካሁን ይጠቀምበትን ቢሮ ክራይ ከአቀሙ በላይ ስለሆነ አልመእዋ ለመልቀቅ ተገዶል😢😢😢😢😭😭 ሁላችንም የበጎነት ባልተቤቶች ነን አልመእዋ ኢስላማዊ ድርጅት
Open in Telegramመስጂድ ሲቀማ የሚታገለው 😢መድረሳ ሲወሰድ የሚታገለው😢 መልካም እንስራ ሲባል የሚሳተፍ😢,ዒልም እንማር ሲባል😢,ዳኣዋ ላይ እንሳተፍ 😢በእነዚህ ሁሉ ላይ የሚሳተፈው ትንሽ ሰው ነው😢😢😢 የእኛ ነገር ገርሞ ይገርማል🤔😢😢
Open in Telegramየዛሬው ዚያራ ደጋፊዎቻችን በማነሳቸው ዑለማን ማስደሰት አልቻልንም ድጋፋቹሁን ካገኘን በቀጣይ ቀናት እንዘይራቸዋለን ሁላችንም የበጎነት ባልተቤቶች ነን አልመእዋ ኢስላማዊ ድርጅት
Open in Telegramየታለ ዑለማ መውደዳችን😢😢 እስካሁን 10የማይሞላ ሰው ነው የተሳተፈው 😢😢😢 ዑለማ የነብያት ወራሾች ናቸው እነሱን ማስደሰት ከጌታችን ትልቅ ምንዴ ያሰጠናል እንሳተፍ የተወደዳቹ🙏 ሁላችንም የበጎነት ባልተቤቶች ነን በእነዚህ አካውንቶች መደገፍ ትችላላቹህ 📍СВЕ = 1000580908587 📍OROMIA = 1000094625077 📍ZEMZEM = 0033646410301 📍አቢሲኒያ = 159300099 📍HIJRA = 1000019190001 📍ቴሌ ብር 0961707090 አልመእዋ ኢስላማዊ ድርጅት 0961707090 0964707090
Open in Telegramአስቸኳይ ድጋፍ የሚፈልጉ ዓሊም ናቸው ተሳተፉ አላህ አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቃቹ🤲🤲 ሁላችንም የበጎነት ባልተቤቶች ነን በእነዚህ አካውንቶች መደገፍ ትችላላቹህ 📍СВЕ = 1000580908587 📍OROMIA = 1000094625077 📍ZEMZEM = 0033646410301 📍አቢሲኒያ = 159300099 📍HIJRA = 1000019190001 📍ቴሌ ብር 0961707090 አልመእዋ ኢስላማዊ ድርጅት 0961707090 0964707090
Open in Telegramአንዳንዱን ኡስታዝ ደግሞ ሁሌ ከማገዝ እራሱ እንዲችል ማድረግ ወሳኝ ነገር ነው🥰 መቼም የምታግዙን ሰዎች አላህ ይደሰትባቹህ😢🤲 ሌሎቻችንም ማገዙን አላህ ያግራልን 🤲🤲😢 ታሪክ አውርተው ብቻ ሳይሆን ታሪክ ሰርተው ያለፉ መሻኢኾች ልጆች መሆናችሁን አትርሱ🙏🙏 ሁላችንም የበጎነት ባልተቤቶች ነን አልመእዋ ኢስላማዊ ድርጅት
Open in Telegramየተወደዳቹ አንድ ኢማም ከኢማምነት ተነስተው ነበረ አሁን ደግሞ ቤታቸው ፈረሰባቸው 😢😢😢የእዚህ ሳምንት የጁሙዓ ዚያራ ተዘያሪያችን ናቸው አላህ ለእኛም ለእነሱም የተሻለ ነገር እንዲሰጠን ነይተን እንሳተፍ🙏🙏
Open in Telegram