Forwarded from 4-3-3 eFOOTBALL market
🚨 ማሳሰቢያ Team እንዲሸጥላቹ Inbox ምታመጡ ልጆች እኛ ጋር ስትመጡ Trust Issue ካለባችሁ መጀመሪያም አለመምጣት ነው እንጂ ሚገዛ ሰው ፈልገን ካገኘን በኋላ በእንትና እንጨርስ፣ምን መተማመኛ አለኝ ምናምን እሱ መጀመሪያ ማረጋገጥ ያለባቹህ ነገር ነው ! ደሞ ለሆነች ሽርፍራፊ ሳንቲም ብለን ይሄን ትልቅ የ 4-3-3 ብራንድ አናበላሽም! ማጣራት ያለባችሁን አጣርታችሁ መምጣት ነው እንጂ ቀልድ አይደለም የያዝነው ባለቀ Process ላይ ብዙ ነገር ምታወሩት ! 🧠 ተጠቀሙት !
Open in Telegram