Account

Posts of Educate Ethiopia

newest first

#11804Photo
Views4,330+382%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#11800Text
Views5,480+510%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#11796Photo
Views4,940+450%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#11794Photo

🧠 ATS ምንድን ነው? ትልልቅ ኩባንያዎች ላይ ለአንድ ሥራ በመቶዎች አልፎ ተርፎም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለሥራ ያመለክታሉ። ቀጣሪዎች የሁሉንም አመልካቾች ሲቪ አያነቡም ይልቁንስ ከእነዚህ ሲቪዎች ውስጥ ምርጥ የሚባሉትን የሚያጣራላቸው የATS ሶፍትዌር ይጠቀማሉ። ሲቪያችሁ ለATS ተስማሚ ካልሆነ፣ ቀጣሪዎች ጋር ፈጽሞ ላይደርስ ይችላል። 🔍 ATS እንዴት ይሰራል? ATS ሲቪያችሁን አበጥሮ ይቃኛል ለ፡- - ከሥራው ጋር የሚዛመዱ ቁልፍ ቃላትን ያጣራል - የአፃፃፍ ና የቃላቶችን ትክክለኛነት ይገመግማል - የሥራ ችሎታ፣ ልምድ እና ትምህርት ደረጃዎቻችሁን ያጣራል - ATS ሲቪያችሁን ሊረዳ ካልቻለ ወይም ትክክለኛዎቹን ቃላት ካላገኘ፣ ሲቪያችሁን ለቀጣሪዎች አያሳልፈውም። ✅ ATSን እንዴት ማለፍ ይቻላል? - የሲቪያችሁን አፃፃፍ ና ቃላቶችን ያስተካክሉ - የሲቪያችሁን ATS ነጥብ pikcv.com ላይ ይመልከቱ እና በሚሰጣችሁ አስተያየት መሠረት ሲቪያችሁን አሻሽሉ። - AI በመጠቀም ጠንካራ ሲቪ ይፃፉ - ለሁሉም ስራ በአንድ ሲቪ ብቻ አታመልክቱ ሲቪያችሁን በስራው አይነት ቀያይሩት። 👉 ሲቪያችሁን አሁኑኑ pikcv.com በነጻ በ2 ደቂቃ ውስጥ ስሩ።

Open in Telegram
Views3,810+324%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#11793Photo
Views3,650+306%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#11791Photo
Views5,510+514%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#11788Photo
Views4,470+398%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—