Account

Posts of DBU Daily News

newest first

#8969Photo

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች! 🎉 ከቤተሰቦቻችሁ ርቃችሁ ወደ ደብረ ብርሃን ስትመጡ "ብቻዬን ነኝ" የሚል ስሜት እንዳይሰማችሁ የሸዋብርሃን የቃልኪዳን ቤተሰብ ሁለተኛ ቤተሰብ ሊሆናችሁ ተዘጋጅቷል! ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከሰው ወዳዱና እንግዳ ተቀባዩ የደብረ ብርሃን ማህበረሰብ ጋር በመተባበር የጀመረው የልጅና የወላጅ ትስስር መርሐ-ግብር ዘንድሮም ለሁለተኛ ዓመት ቀጥሏል። ✨ በዚህ ትስስር ምን ታገኛላችሁ? ✅በደብረ ብርሃን ከተማ እንደ ልጃቸው የሚንከባከቧችሁ ሁለተኛ ወላጅ፣ ✅የባህል ልውውጥና ጠንካራ ማህበራዊ ትስስር፣ ✅ከባይተዋርነት ስሜት የጸዳ የዩኒቨርሲቲ ቆይታ። 📢 ምዝገባ ተጀምሯል! በየመኖሪያ ብሎኮቻችሁ (Dormitories) በፕሮክተሮቻችሁ አማካኝነት ዝግጅቱ ተጠናቅቆ እናንተን እየጠበቅን እንገኛለን። ዛሬውኑ ቅረቡና ተመዝገቡ! በቅርብ ቀንም በደመቀ ሥነ-ሥርዓት ከአዲሶቹ ወላጆቻችሁ ጋር እናስተዋውቃችኋለን። ለበለጣ መረጃ የወንዶች Block 27 ስልክ: 09 21 13 77 47(Dawit) የሴቶች Block 9 ስልክ 0941614855(ዳነሽ) ኮሚቴዉ via ተማሪ ህብረት @DBU11 @DBU111

Open in Telegram
Views689−71%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#8967Photo
Views1,250−47%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h580
3 h1,250
  1. After 1 hour580
  2. Total to date1,250
#8965Photo

🌍 በሁሉም ነገር ላይ ሀሳብ አላችሁ? እንግዲያውስ ሀሳባችሁ መድረክ እና አርታኢ አግኝቷል! 🎙 ተሰጥኦዋችሁን የምታወጡበትና ሀሳባችሁን በነጻነት የምትገልጹበት TRUE CULTURE UNIVERSITY (TCU) ክበብ አዲስ አባላትን መመዝገብ ጀምሯል! ፩. ዓላማ 🎯 ተማሪዎች እርስ በርስ እንዲግባቡ፣ በግቢ ውስጥ አንድነትን እንዲገነቡ፣ ስለ ፓን-አፍሪካኒዝም እንዲረዱና የራሳቸውን የጽሑፍ ስራዎች እንዲያፈሩ ማስቻል። ፪. እንዴት መቀላቀል ይቻላል? 📝 በቴሌግራም @tcudbu_chapter በመቀላቀል ወይም በአካል ሆሄ ቢሮ (HOHE Bureau) በመምጣት። ፫. የሚሰሩ ስራዎች 🛠 ጽሑፎችን ማሳተም፣ ፖድካስትና ቃለ-መጠይቅ፣ የፓናል ውይይትና ክርክር፣ የንባብ ክበብ፣ ኮንፈረንሶች እንዲሁም የቴክኖሎጂና ፈጠራ ሀሳቦችን ማቅረብ። (ዘርፎች፦ ዜና፣ ቴክኖሎጂ፣ ቢዝነስ፣ ኤቨንት፣ ትምህርት፣ ጥበብና ሚዲያ) ፬. የሚዳብሩ ክህሎቶች 🌟 መጻፍና አርትኦት፣ የአደባባይ ንግግርና ክርክር፣ ጥልቅ አስተሳሰብ (Critical Thinking)፣ አመራርነት እና የቡድን ስራ። ፭. አድራሻ 📍 ቢሮ፦ ሆሄ ቢሮ (HOHE Bureau)፣ DBU 📱 ቴሌግራም፦ @tcudbu_chapter @DBU11 @DBU111

Open in Telegram
Views2,080−13%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#8964Text
Views2,490+5%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
21 h2,240
26 h2,490
  1. After 24 hours2,490
  2. Total to date2,490
#8963Text
Views2,660+12%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
24 h2,570
26 h2,660
  1. After 24 hours2,570
  2. Total to date2,660
#8959Text

" ወጣቶቻችን ከቀልባቸው ሊሆኑ ይገባል፤ እራሳቸውን  ማረቅ ማስተካከል ይገባቸዋል " - ፖሊስ የአርሴናል ደጋፊ የሆነ ወጣት በእግር ኳስ ብሽሽቅ ምክንያት በጓደኛው በስለት ተወግቶ ህይወቱ ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። ህዳር 13 ቀን 2019 ዓ/ም ከምሽቱ 5:40 በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ አንድ፣ ሰባተኛ አካባቢ በሚገኝ አንድ ባር እና ሬስቶራንት ውስጥ የግድያ ወንጀል መፈጸሙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። ሟች አብዱረዛቅ ኡስማን የሚባልና እድሜው ወደ 30 የሚጠጋ የአርሴናል ደጋፊ ሲሆን፣ የወንጀል ድርጊቱን የፈጸመው ደግሞ ሞላ ጨነቀ የሚባል እድሜው 32 ዓመት የሆነ የሟች ጓደኛ እና የአንድ ሰፈር ሰው መሆኑን ተገልጿል። ኢንስፔክተር ዳዊት የወንጀሉን አፈጻጸም አስመልክቶ ' ታዲያስ አዲስ ' ለተሰኘ የሬድዮ ፕሮግራም ሲያብራሩ፣ በዕለቱ የሊቨርፑል እና የማንችስተር ዩናይትድ የእግር ኳስ ጨዋታ የነበረ ሲሆን፣ ጨዋታው ካለቀ በኋላ ሟች ገዳይ ወደነበረበት ባርና ሬስቶራንት በመሄድ አብረው ሲጠጡና ሲጫወቱ ማምሸታቸውን ገልጸዋል። የፖሊስ ምርመራ መዝገብ ግለሰቦቹ አብረው እየጠጡና እየተጫወቱ ሳለ የእግር ኳስ ብሽሽቅ መጀመሩን በኋላም ወንጀሉ መፈጸሙን ያሳያል። ኢንስፔክተሩ ከውጭ እግር ኳስ ጋር በተያያዘ " በሀገራችን ጤነኛ ያልሆነ መበሻሸቅ አለ " ብለዋል። ተከሳሹ ከተያዘ በኋላ ሲጠየቅ " ሟች ሰደበኝ 'ቦርኮ ' አለኝ እኔም በዛ ሰዓት ተናድጄ በኪሴ ይዤው በነበረ ስለት አንስቼ ታፋውን ወጋውት " የሚል ቃል መስጠቱን ኢኒስፔክተር ዳዊት ገልጸዋል። ተጠርጣሪው ታፋውን ከወጋው በኋላ ከቦታው የተሰወረ ሲሆን ሟች ታፋውን በመወጋቱ ምክንያት ብዙ ደም እንደፈሰሰውና በመዝናኛ ቤቱ የነበሩ ሰዎች ይዘውት ወደ ጤና ጣቢያ ቢሄዱም ብዙ ሳይቆይ ህይወቱ ማለፉን አስረድተዋል። " በወቅቱ አልኮል መጠጥ ይጠጡ ስለነበረ እና አልኮል መጠጥ በባህሪው እንዲህ ያሉ ነገሮች ሲያጋጥሙ ደም የመፍሰስ ሁኔታን ስለሚጨምር፣ በጣም ከፍተኛ ደም ፈስሶት ገና ጤና ጣቢያ ሲደርስ ነው ህይወቱ ያለፈው " ብለዋል። ወንጀሉን የፈጸመው ግለሰብ ድርጊቱን ከፈጸመ በኋላ ወደ መኖሪያ ቤቱ መሄዱን የገለጹት ኢንስፔክተሩ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚታዩት " እጁን ለፖሊስ ሰጠ " የሚሉ መረጃዎች ትክክል አለመሆናቸውንና እጁን ለፖሊስ ሳይሰጥ መኖሪያ ቤቱ ሄዶ መደበቁን አረጋግጠዋል። ፖሊስ በአካባቢው ከነበሩ የጥበቃ ሰራተኞች ጋር በመሆን ተከሳሹ የሚኖርበት መኖሪያ ቤት ድረስ በመግባት ተጠርጣሪውን ወንጀሉን ከፈጸመበት ስለታማ ጩቤ (ኤግዚቢት) ጋር በቁጥጥር ስር አውሎታል። " ስለቱ መያዣዋ እንጨት ነገር ሆና ፕሬስ የምትደረግና በቀላሉ በእጅ ልትያዝ የምትችል ስትሆን፣ ተጠርጣሪው ስለቱን ለምን እንደያዘ ሲጠየቅ ' ከወራት በፊት ሶስት ወጣቶች ይዘውኝ ወግተውኛል እንደ ሀንግ ነገር ይዘው፤ ይሄ ከደረሰብኝ በኋላ ፖሊስ ጋር ሄጄ አላመለከትኩምና አሁንም እንዲህ ያለ አካባቢ ላይ ይሄ ችግር ሊከሰትብኝ ይችላል በሚል እራሴን ለመከላከል ነው የያዝኩት ' የሚል ቃል ሰጥቷል " ሲሉ ኢንስፔክተር ዳዊት ገልጸዋል። ኢንስፔክተር ዳዊት ከዚህ ሁኔታ መማር እንደሚገባ አሳስበዋል። " ከእግር ኳስ ጋር በተገናኘ ክለቦቹ መፈጠራችንን እንኳን አያውቁም እኛ መሃል ላይ ሆነን እርስ በእርስ የምናደርጋቸው ነገሮች በጣም መታረምና መስተካከል አለባቸው " ብለዋል። " ወጣቶቻችን ከቀልባቸው ሊሆኑ ይገባል፤ እራሳቸውን ማረቅ ማስተካከል ይገባቸዋል " ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል። ከኳስ ጋር በተገናኘ በየመዝናኛ ቦታዎች የሚፈጠሩ ግርግሮች፣ የእቃ መሰበርና ድብድብ በመኖሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ህግን የማስከበር ስልጣን ስላለው በዚህ ጉዳይ ወደዛም ወደዚህም ሳይል ጥብቅ ማስተካከያ እርምጃ እንደሚወስድም አስጠንቅቀዋል። በማይረባ ነገር የሰው ህይወት በማለፉ ተቋማቸው እጅግ በጣም ማዘኑን ገልጸዋል። ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ/ም @DBU11 @DBU11

Open in Telegram
Views2,670+12%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#8957Photo

ማለዳችንን በጎ ተግባር በመፈፀም እንጀምረው 😍 "አንድ እስኪርብቶ ለተፈናቃይ ህፃናት" የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ህግ ተማሪዎች ማህበር እና አጋር በጎ ፍቃደኛ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች በደብረ ብርሃን ከተማ ጊዜያዊ መጠለያ ካምፖች ለሚገኙ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ የማሰባሰብ ተግባር እያካሄዱ እንደሆነ ይታወቃል። ከአጋር (AGAR) እና ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪዎች ማህበር (DBU Law Association) የቀረበ የድጋፍ ጥያቄ። ይህንን የዘመቻ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ ስቶሪያችሁ ላይ በማጋራት ወይም እንደ ፕሮፋይል ፎቶ በመጠቀም ይህንን ተግባር እንድትደግፉ በአክብሮት እንጠይቃለን። በምስሉ ላይ የባንክ ሂሳብ ቁጥር የተካተተ ሲሆን፣ ከዩኒቨርሲቲያችን ውጭ ያሉ ሰዎችም የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ለውስጣዊ መፈናቀል ለተጋለጡ ተማሪዎች እገዛ እንዲያደርጉ ዕድል ይፈጥራል ። ይህንን ተግባር በመደገፍ፣ መልዕክቱን በማስተላለፍ እና በተቻለ መጠን ብዙ ድጋፍ እንዲሰበሰብ በማገዛችሁ ከልብ እናመሰግናለን እስካሁን ድጋፋችሁን ያላደረጋችሁ ቤተሰቦቻችን ለዚሁ አላማ በተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000817590423 ድጋፋችሁን ማድረስ ትችላላችሁ። ህፃናት መማር አለባቸው ዛሬ መጠለያ ካምፕ ውስጥ ቢሆኑም የነገ ተስፋዎቻችን ናቸው። ስለምታደርጉት ወገናዊ ትብብር ቻናላችን ምስጋና ታቀርብላችሗለች። @DBU11 @DBU111

Open in Telegram
Views2,490+5%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#8956Photo
Views2,970+25%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#8954Photo
Views2,730+15%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—