Posts of Daniel Wodajo
▫️ወድቆ መነሳት በዛሬው ቪዲዮ በህይወታችሁ ፍቅር ፣ ገንዘብ ፣ ዝና እና ሌሎችም ነገሮች አግኝታችሁ ላጣችሁና እንደ አዲስ መነሳት ለከበዳችሁ ሰዎች መከተል የምትችሏቸውን መንገዶች ይዤላችሁ መጥቻለው። እዚህ ዓለም ላይ አግኝቶ እንደማጣት የሚከብድ ነገር የለም ፤ በዛው ልክ ደግሞ ያጡትን መልሶ እንደማግኝት እና መጀመርያ ከነበሩበት የተሻለ ሆኖ እንደመገኘት የሚያስደስት ነገር የለም። በዚህ ቪዲዮ በድጋሚ ደስተኛ እና ስኬታማ እንደምትሆኑ ሙሉ እምነት አለኝ ! ቪዲዮውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ 👇 https://youtu.be/E0nq9PKUtzU
Open in Telegramውድ ቤተሰቦቼ 👋🏻 ከአብሪሽ ጋር ቆንጆ ቆይታ ነበረኝ ተጋበዙልኝ 🙏 https://youtu.be/r1f-Qb3VFT8?si=mt3EU-J81-NLnzdd
Open in Telegram▫️ካሰባችሁት ሀሳብ ምን ያህሉን ተገበራችሁት ? ህይወታችንን የሚቀይረው ያሰብነው ሀሳብ ሳይሆን ከሀሳባችን ቀጥሎ የምናደርገው ድርጊት ነው ፤ በዛሬው ቪዲዮ ሀሳባችሁን እንዴት መሬት ላይ እንደምታወርዱና የተግባር ሰው እንደምትሆኑ እንመለከታለን። ሲስተም ስለሆነ የማካፍላችሁ በማንኛውም ሰዓት ሀሳባችሁን መሬት ላይ ለማውረድ መጠቀም ትችላላችሁ። ቪዲዮውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ 👇 https://youtu.be/TDWEKyYioUw
Open in Telegramብዙ ሀላፊነቶች ይኖሩብናል ፤ የስራ ፣ የቤተሰብ ፣ የሀገር ጉዳይ ያሳስበናል ምንም ቢሆን ግን በተለይ በዚህ ሰዓት ሀሳባችንን ሰብስበን ውጤት የሚሰጠን ነገር ላይ አተኩረን መስራት ካልቻልን ተወዳዳሪ ሆነን መቀጠል አንችልም። በዛሬው ቪዲዮ በዚህ ጩኸት በበዛበት አለም እንዴት ሀሳባችሁን መሰብሰብ እንደምትችሉ እንነጋገራለን ቪዲዮውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ 👇 https://youtu.be/5_g0fT_qgP4?si=Hfj2_YqmTjZ3cpL-
Open in Telegramሰላም 👋🏻 ቤተሰቦቼ ከረጅም ቆይታ በኋላ በቆንጆ የዩቲዩብ ቪዲዮ ተመልሻለው ! የዛሬው ቪዲዮ ከሀሳብና የማይጨበጥ ምኞት ወጥታችሁ የተግባር ሰው እንድትሆኑ ያደርጋቹሃል። ቪዲዮው ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በዳንኤል ወዳጆ ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል 👇 youtube.com/@Daniel_Wodajo መልካም ቀን 🙏 @Daniel_Wodajo
Open in Telegram✨ 1:00 ሰዓት ላይ ይጀምራል ! አዲስ ዓመት አዲስ ማንነት የ 3 ቀን ኤቨንታችን ዛሬ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ይጀምራል ! ዝግጁ ናችሁ ?
Open in Telegram✨ 4 ሰዓት ቀረው ! ስልጠናውን በዩቲዩብ ላይቭ በነፃ መከታተል ትችላላችሁ 👇 youtube.com/@Daniel_Wodajo በ ‘ቪአይፒ’ መሳተፍ ለምትፈልጉም አሁንም መመዝገብ ትችላላችሁ ከነፃው በተለየ ተጨማሪ ጥቅሞችን ታገኛላችሁ 👇 +251908449955 @DanielWodajoSupport
Open in Telegram✨ ዛሬ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ይጀምራል ! አዲስ ዓመት አዲስ ማንነት የ 3 ቀን ኤቨንታችን ዛሬ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ይጀምራል ! ዝግጁ ናችሁ ?
Open in Telegram✨ ዛሬ ይጀምራል ! በጉጉት ስጠብቁት የነበረው አዲስ ዓመት አዲስ ማንነት የ 3 ቀን ኤቨንታችን ዛሬ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ይጀምራል ! ስልጠናውን በዩቲዩብ ላይቭ በነፃ መከታተል ትችላላችሁ 👇 youtube.com/@Daniel_Wodajo በ ‘ቪአይፒ’ መሳተፍ ለምትፈልጉም አሁንም መመዝገብ ትችላላችሁ ከነፃው በተለየ ተጨማሪ ጥቅሞችን ታገኛላችሁ 👇 +251908449955 @DanielWodajoSupport
Open in Telegram✨ አዲስ ዓመት : አዲስ ማንነት ጥቅምት 12 ፣ 13 ፣ 14 አይቀርም ! በአዲሱ ዓመት ራሳችሁን የምትቀይሩበት ልዩ የ 3 ቀን ‘የኦንላይን ኤቨንት’ የፊታችን ሀሙስ ከምሽቱ 1 ሰዓት ይጀምራል። ስለ ኤቨንቱ መሉ መረጃ ለማግኘት እና ለመመዝገብ ከታች የተቀመጠውን የቴሌግራም ቻናል ከመጀመርያ ጀምሮ ይመልከቱ 👇 @AddisAmetAddisManinet
Open in Telegram✨6 ቀናት ብቻ ቀሩት ! አዲስ ዓመት : አዲስ ማንነት ሊካሄድ 6 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ዝግጁ ናችሁ? ስለ ፕሮግራሙ ሙሉ መረጃ ለማግኘት እና ለመመዝገብ 👇 https://t.me/AddisAmetAddisManinet
Open in Telegram