የድሬዳዋ ሁለተኛ ሊግ ዛሬ ፍፃሜ ሲያገኝ ሽኒሌ የውድድሩ አሸናፊ ሆኗል ! በመዝጊያ ውድድር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ፣ የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳን እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዓለሙ መግራ ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን እና የድሬዳዋ ከተማ ምክትል ርዕሰ መስትዳደር አቶ ከድር ጁሀር በተገኙበት በደማቂ የመዝጊያ መርሐ-ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ፍፃሜ አግኝቷል። በውድድሩ 1ኛ. ሽኒሌ 2ኛ. አይዶራ 3ኛ. አይሻ ሶስቱም ክለቦች ወደ 2019 ድሬዳዋ አንደኛ ሊግ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል። ድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኮከቦች ሽልማት ጨምሮ ለውድድሩ መሳካት አስተዋጾ ላበረከቱ አባላት የምስጋና የምስክር ወረቀ እና የሜዳሊያ ሽልማት አበርክቷል። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 290 |
| 3 h | 471 |
- After 1 hour290
- Total to date471