♦️ዛሬ እውቀት ወይስ ወሬ ነው የበዛው? አል-ፋሳዊ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብሏል :- "ሃማድ የሚከተለውን እንደተናገረ ሱለይማን ነገረን :- 'ዛሬ እውቀት በብዛት ነው ያለው ወይስ ቀላል ሆኗል?' የሚል ጥያቄ አዩብ ቀረበለት። አዩብም እንዳህ አለ:- 'ዛሬ ብዙ ንግግር አለ ፤ ከዚህ በፊት ግን ብዙ እውቀት ነበር።' 📚 "المعرفة والتاريخ ٢٣٢/٢ ዶክተር ሸይኽ ሁሴን - ሐፊዞሁሏህ - በዚህ ላይ አስተያየት ሰጠዋል :- "ዛሬ በአሊሞች እና በህዝብ መካከል ብዙ ወሬ እና ሐብት ተስፋፍቷል ፤ እውቀት ደግሞ እጅግ አናሳ ሆኗል። ለእውቀት ከመድረሳቸው በፊት አመራር ላይ ተቀምጠው ፣ በትእቢት እና በመንደላቀቅ የሚናገሩ ስንቶቹ ናቸው? በነብዩ መንሐጅ ላይ የሆኑ የእውቀት ባለቤቶችና ሙሐዲሶች የት ነው ያሉ? በመጽሐፍ ወይም ከምድር በታች ካልሆነ በስተቀር ፈጽሞ አላያቸውም። አሏህ እስከሞት ድረስ በቁርአንና በሱና ላይ ጸንተን የምንኖር ያድርገን! كن على بصيرة https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/16598
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 34 |
| 4 h | 67 |
- After 1 hour34
- Total to date67