Account

Posts of Code Biruh©

newest first

#2151Photo
Views689+103%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#2150Photo

Forwarded from ELEVATE SKILL

🔵 የሥራ ማስታወቂያ (Paid Internship) 🔵 💼 የሥራ መደብ፦ Business Development Officer 📍 የሥራ ቦታ፦ Remote (ከቤት ሆኖ የሚሠራ) ⏳ የሥራ ጊዜ፦ 2 ወር (ከክፍያ ጋር) መስፈርቶች (Requirements) 👉 በBusiness Administration፣ Marketing፣ Management፣ Economics ወይም በተዛማጅ ዘርፍ የተመረቁ ወይም በትምህርት ላይ ያሉ። 👉 ጥሩ የግንኙነት፣ የድርድር እና የማሳመን ችሎታ (Communication & Negotiation Skills) ያላቸው። 👉 በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ጥሩ የመናገርና የመጻፍ ክህሎት ያላቸው። 👉 Microsoft Office እና Google Workspace መጠቀም የሚችሉ። 👉 በገበያ ጥናት (Market Research) እና በBusiness Development ላይ ፍላጎት ያላቸው። 👉 በግል ተነሳሽነት የሚሠሩ፣ የጊዜ አጠቃቀም እና የቡድን ሥራ ክህሎት ያላቸው። 🎁 ምን ያገኛሉ? (What We Offer) 🔹 ተግባራዊ የቢዝነስ እና የአመራር (Leadership) ክህሎት ማዳበር። 🔹 ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር የመሥራትና ትስስር የመፍጠር እድል። 🔹 በሥራ አፈጻጸምዎ መሠረት ወደፊት ቋሚ የሥራ እድል የማግኘት ሰፊ ዕድል። 📩 ለማመልከት፦CV እና አጭር የራስ መግለጫ በዚህ አድራሻ ይላኩልን 👉 @Elevateskillsupport ⏰ የማመልከቻ ጊዜ ገደብ፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት ብቻ! ELEVATE SKILL PLC 📢 ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይከታተሉ፦ 👉 https://t.me/elevateskill

Open in Telegram
Views208−39%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#2147Video
Views336−1%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#2144Photo
Views1,110+227%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#2140Text
Views438+29%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#2139Photo
Views382+13%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#2131Photo
Views370+9%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#2123Photo
Views322−5%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—