Account

Posts of CHANNEL 29

newest first

#46847Text
Views3,250−40%vs avg
Forwards—
Reactions21
Comments—
#46845Photo
Views4,060−25%vs avg
Forwards—
Reactions33
Comments—
#46843Photo
Views4,480−17%vs avg
Forwards—
Reactions30
Comments—
#46842Text

ኣብ ወረዳ ታሕታይ ኣድያቦ ከባቢ ዋዕላ ንህቢ ብዝተፈፀመ መጥቃዕቲ ድሮን ኣብ ልዕሊ 7 ሓረስቶት ሞትን መቑሰልት ከም ዘጋጠመ ተገሊፁ። ኣብ ዞባ ሰሜን ምዕራብ ትግራይ ወረዳ ታሕታይ ኣድያቦ ፍሉይ ቦታ ዋዕላ-ንህቢ ብዝተፈፀመ መጥቃዕቲ ድሮን ዝበፅሐ ሞትን መጉዳእቲን ሰላማውያን ዜጋታት ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ኮኒኑ። ውድብ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ሎሚ ዕለት 14 ሕዳር 2019 ዓ/ም ኣብ ዘውፅኦ መግለፂ ፣ ኣብ መሬት ኣድያቦ ብሰንኪ ዝቕፅል ዘሎ ውግእ ብድሮን ስርዓት ኢትዮጵያ ተወቒዖም ኣብ ልዕሊ ሰላማውያን ሓረስቶት ዝበፅሐ ሞትን ኣካላዊ መጉዳእቲን ኣተሓሳሳቢ ምዃኑ ገሊፁ። ሎሚ ንጉሆ ኣብ ከባቢ ዋዕላ-ንህቢ ኣብ ሕርሻኦም ዝነበሩ ሸውዓተ ገባር ብድሮን ስርዓት ኢትዮጵያ ተወቒዖም ግዳይ ሞትን ኣካላዊ መጉዳእቲን ምዃኖም እቲ ውድብ ሓቢሩ። ካብቶም ሸውዓተ ግዳያት እታ ሓንቲ ብሰንኪ ዝበፅሓ ከቢድ ማህሰይቲ ኣብ ማእኸል ሕክምና ህይወታ ክትሓልፍ እንከላ ፣ እቶም ሽዱሽተ ድማ ኣብ ቃንዛን ስቓይን ከም ዝርከቡ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ኣረጋጊፁ።

Open in Telegram
Views4,380−19%vs avg
Forwards—
Reactions28
Comments—
#46841Text

አማራ ትግራይን ሲወር ትልቅ ፈንጂ ነው የረገጠው ... አደጋውም ለራሱ ነው የሆነው ... እነ ሙሉቀን ተስፋው "ሰሜኑ ይመታ እንጂ ለኦሮሞ ሳምንት ይበቃል" ብለው ነበር የጀመሩት ነገሩን ... ይል እሳቤ በርግጥ የሱ ብቻ አደለም የሁሉም ፅንፈኛ ኤሊት ነበር! ትግራይን ማንም ቢመጣ የፈለገ ቢገዛት ህዝቡን Influence አድርጎ እምነቱን አስቀይሮ ቋንቋውን አስትቶ assimilate አርጎ በሰላም መምራት አይችልም ። እሄ ጥልያን ሞክሮታል ቱርክ ሞክሮታል ግብፅ ሞክሮታል ነገስታት ሞክረውታል አልሆነም አይሆንምም ... geographyው አይፈቅድም! ኦህዴድ ሚቀይረው የተለየ ነገርም አይኖርም ... ትግራይ አሁንም በአክሱም ስልጣኔም ያው ናት ! በርግጥ የነ ሙሉቀን ካልኩሌሽኑ የተሳሳተ ነበር ... how ብትል? 1, culture 2, ቋንቋ 3,ሓይማኖት 4,Money በሁሉም ነገስታስ መሪዎችና ገዢዎች ስር እነዚህ በአማራው ዶሚናንስ የተያዙ ነበሩ ... አማራው በሚጠላው በህወሓት ዘመንም ቢሆን። አሁን ነገሩ እየዞረ ነው .. አብዛኛውን ነገር ተበልቷል አማራ የጦጣዋ ታሪክ ነው የሆነው ... እህል እወስዳለው ብላ እጇን ጉድጓድ ውስጥ ስትከት ተቀርቅራ ምትቀረው ጦጣዋ .. የሰሞኑ አጀንዳም ያው ነው... እነ ሙሉቀን ሰሜኑ ይመታ እንጂ ኦሮሞ ሳምንት ይበቃዋል ሲሉ እነ ጃዋር እነ ሽመልስ እነ አብይ ደሞ ትግራይ ትመታ እንጂ አማራ የሳምንት ስራ ናት እያለ ነበር... አሁንም ትግራይ ላይ ስታክ አርጋችሁ ለ ሺህ አመት የሰራችሁበት Narattive ይሁን hsitory በ አመት ገደል እየገባ ነው... አሁንም ያልነቃችሁት አማሮች ንቁ... ወንዝ ሲወስድ ከ upstream ነው ሚጀመምረው upstream ላይ ያላችሁት ደግሞ ራሳችሁ ናችሁ... አህመዲን ጀበል አብይ ከሰጠው ስራ ውጪ ምንም አይሰራም aim for the head. fix it

Open in Telegram
Views4,460−17%vs avg
Forwards—
Reactions58
Comments—
#46840Text
Views4,390−18%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#46836Photo
Views6,700+24%vs avg
Forwards—
Reactions52
Comments—
#46834Photo

ታላቋ እስራኤል አልጀዚራ ሰሞኑን አንድ ዶክመንተሪ ለቅቋል። ርእሱ "Greater Israel : christian Zionism's role in US policy' የሚል ነው። ዶክመንተሪው መፅሀፍ ቅዱስ እንዴት የመካከለኛው ምስራቅ ጂኦ ፖለቲካ እየቀየረ እንደሆነ እና ፅዮናውያን (Zionist) የእስራኤል ፖለቲከኞች ከወንጌላውያን (evangelical) የአሜሪካ ፖለቲከኞች ጋር በህብረት መፅሀፍ ቅዱሳዊ ታሪክና ትንቢትን ለዘመናዊው ጂኦ ፖለቲክስ ብየና እየተጠቀሙበት እንደሆነ ያሳያል። በፊልሙ መግቢያ ላይ ፓስተር ጆን ሄጊ መፅሀፍ ቅዱስን አጣቅሰው ፈጣሪ ለእስራኤል እንዲሆን ያዘዛቸውን ቦታዎች ዝርዝር ይጠቅሳሉ።"የግብፅ ግማሿ ፥ ሙሉ እስራኤል ፥ ሙሉ ሊባኖስ ፥ ሙሉ ሶሪያ ፥ ሙሉ ዮርዳኖስ ፥ ሙሉ ኩዌት ፥ እና የሳውዲ ሶስት አራተኛው የታላቋ እስራኤል አካል ናቸው" ይላሉ። ሰውየው ተራ ፓስተር አይደሉም። በዘመነ ትራምፕ በየሳምንቱ ረቡእ ማለዳ የትራምፕ የካቢኔ አባላትን እና የዋይት ሀውስ ሀላፊዎችን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ከሚያስጠኑ ሰባኪያን አንዱ ናቸው። የካቢኔ አባላቱ መፅሀፍ ቅዱስን የሚያጠኑበት ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ለውሳኔያቸው መመሪያ እንዲሆናቸው ነው። ስለዚህም የፓስተር ሄጊ ስብከት መደበኛ ስብከት ሳይሆን የፖሊሲ አቅጣጫም ነው። ፓስተሩ ይህን ይበሉ እንጂ የነገሩ ጀማሪ ግን እሳቸው አይደሉም። የታላቋ እስራኤል ፕሮጀክት ከብዙ አስርት አመታት በፊት በፅዮናውያን (Zionists) የታቀደ እና ለአመታት ሲሰራበት የኖረ እቅድ ነው።ውጤቱም መታየት ጀምሯል።ዛሬ ላይ እስራኤል ስሮቿን እየዘረጋች ግዛቷንም እያሰፋች ነው። ባለፉት አስርት አመታት ፍልስጤም የምትባለው ሀገር ሙሉ ለሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ከካርታ ላይ ተሰርዛለች።በሽር አል አሳድ በወደቀ ማግስት እስራኤል የጎላን ኮረብታ ተሻግራ 400 ኪሎ ሜትር መሬት ወደ ሶሪያ ዘልቃ ይዛለች።በደቡባዊ ሊባኖስ ያሉ ሊባኖሳውያን የአየር ድብደባ ላደርግ ስለሆነ ባስቸኳይ ነፍሳችሁን ይዛችሁ ውጡ ተብለው ሀገር ለቀው ሄደዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩ የደቡብ ሊባኖስ መንደሮችም በእስራኤል ቁጥጥር ስር ናቸው።በኢራቅን ሳዳም ሁሴንን ማባረር አላማው ደካማዋን ኢራቅ መፍጠር ነበር ተሳክቷል።ኢራቅ እዚህ ሁሉ ጣጣ ውስጥ የገባችው በመፅሀፍ እስራኤል ከኤፍራጥስ እስከ አባይ ወንዝ ድረስ ግዛቷ ይሆናል የሚል ትንቢት በመኖሩ ነው። የኤፍራጥስ ወንዝ ደግሞ ኢራቅን ይነካል።፡ ስለዚህም ኢራቅ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ለጊዜው ደካማ መንግስት እና ሀገር መሆን ለወደፊቱ ደግሞ ወድው እስራኤል መጠቅለል ግዴታዋ ይሆናል። በምእራብ አቅጣጫ የእስራኤል ካርታ ሲለጠጥ ግብፅን ይነካል።ኔታንያሁ ባለፈው ሀምሌ ወር የታላቋ እስራኤል ህልማቸውን በይፋ ከተናገሩ በኋላ የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በድር አብደላቲ የኔታንያሁን ንግግር "አደገኛ እና ሀላፊነት የጎደለው" ብሎ ለመተቸት አፍታም አልቆዩም። አብደላቲ እና ግብፅ በመግለጫ የኔታንያሁን ሀሳብ ይቃወሙ እንጂ በተግባር ግን ግብፅ እስራኤል የምታባርራቸው ፍልስጤማውያን በሲና በረሃ ላይ እንድታሰፍር ጫና እየተደረገባት ነው።ለአልሲሲ ፍልስጤማውያኑን መቀበል ማለት የኔታንያሁን የታላቋ እስራኤል እቅድ ማፅደቅ እንደማለት ነው። ዛሬ ፍልስጤማውያን ከሀገራቸው ወደ ግብፅ እንደተሰደዱ ሁሉ ነገ በትንቢቱ መሰረት እስራኤል የሲና በረሃን ወደ ግዛቷ ስትጠቀልል ግብፃውያንም አዲስ ምድር ፍለጋ እንዲሰደዱ ያደርጋል፡፥ግብፅም ካርታዋን እንድታስተካክል ትገደዳለች።ይሄ ለግብፅ የማይታሰብ ነው። ለሌሎቹም ሀገሮች ይህ የታላቋ እስራኤል ትርክት የሚያስቆጣ ሀሳብ ነው። ነገር ግን ቁጣቸው ምን ያህል ፅኑ ቢሆን የእስራኤልን ሀሳብ የሚገታ ሁነኛ መፍትሄ ያላቸው አይመስሉም። እስራኤል ፍልስጤምን ሙሉ ለሙሉ ሊባል በደረሰ ደረጃ ስትቆጣጠር የአረቡ አለም መሪዎች በየጊዜው ከሚያደርጉት የአረብ ሊግ አስቸኳይ ስብሰባ እና ከሚያወጡት መግለጫ ያለፈ ይህ ነው የሚባል ምላሽ መስጠት አልቻሉም።፡ በሶሪያ እና ሊባኖስም ሁኔታም ተወሳሳይ ነው። በኢራን ጦርነት ጭራሽ አረቦቹ እና እስራኤል በአንድ ረድፍ ነበአ የተሰለፉት። ለጊዜው ለሳኡዲ ከኔታንያሁ የመስፋፋት እቅድ በላይ የቴህራን ድሮኖች እና አያቶላዎቹ በየመን ያሰማሯቸው ቅጥረኛ የሁቲ ተዋጊዎች ትልቅ ራስ ምታት ናቸው። ይህ በእንዲህ እንዳለ አሜሪካ ውስጥ ለእስራኤል ያለ ፍቅር ቀዝቀዝ እያለ ይመስላል። ጥናቶቹ እንደዛ ያሳያሉ። ሆኖም አሁንም በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን ለእስራኤል ልዩ የሆነ ፍቅር አላቸው። የፍቅራቸው መነሻ የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪኮች ናቸው። ብዙዎቹ የጌታ መምጫው ሲቀርብ ሀይለኛ ጦርነት እንደሚኖር ያ ጦርነትም በእስራኤል እና ጎረቤቶቿ መሀከል እንደሚሆን ያምናሉ። ስለዚህም ለአይቀሬው ጦርነት ዝግጁ እየሆኑ ነው። ይህን ነገር በደንብ የሚያምኑ ሰዎችም በዋይት ሀውስ የሀያላን ጠረጴዛ ዙሪያ ተሰባስበዋል። ኢቫንጄሊስቶቹም ባገኙት አጋጣሚ ይህን ትምህርት ለሹማምንት ጆሮ እያደረሱ ነው።ሹማምንቱም በተማሩት መሰረት የመካከለኛው ምስራቅን ድንበር በሚሳይሎች በድጋሚ እያሰመሩት ነው። Ab bella

Open in Telegram
Views6,170+15%vs avg
Forwards—
Reactions32
Comments—