AI ChatbetaAccount

Posts of Bυɾԋαɳ-Ops

newest first

#3860Video
Views34−92%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#3859Photo
Views49−88%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
22 h49
25 h49
  1. After 24 hours49
  2. Total to date49
#3855Photo
Views156−63%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#3853Photo
Views120−72%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#3850Photo
Views254−40%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#3849Text

Forwarded from Birhan Nega

ከኮምፒውተር ጀርባ ተነስተው ወደ ኳስ ሜዳ የወረዱት የቴሌግራም ቴክ ክሬተሮች ፍልሚያ ከወዲሁ መነጋገሪያ ሆኗል። ጨዋታው ገና ሳይጀመር የታዩትን "ባጎች" (Bugs) እና ድራማዎች እንደሚከተለው አጠናቅረናቸዋል፦ የወይዘሪት ሉና ዲፕሎማሲያዊ መግለጫ፦ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊዋ ወይዘሪት ሉና "የጨዋታው requirements እና acceptance criteria በደንብ ከተጠና ጥሩ ሊሆን ይችላል" ብለዋል። በቴክ ቋንቋ ይሄ ማለት "ሰርቨሩ ሊጨስም ላይጨስም ይችላል፣ ግን ለማንኛውም አምቡላንስ አዘጋጁ" እንደ ማለት ነው። የKinfish እና የ"Vibe Football" ስጋት፦ ልጆቹ ሜዳ ገብተው እንደ ለመዱት "Vibe Coding" ኳሷንም በደመነፍስ "Vibe Playing" እንዳያደርጓት ተፈርቷል። Kinfish ሜዳው መሃል ቆሞ ታክቲክ ከመንደፍ ይልቅ ኳሷ ራሷ የተጠቀመችውን components እና ጎል ውስጥ እንድትገባ የሚያደርግ ስክሪፕት (Script) እየፃፈ እንደሆነ ይጠረጠራል። የዳግማዊ ባቢ (Dagmawi Babi) ታሪካዊ ምርምር፦ ባቢ ኳስ ለመጫወት ሳይሆን ጨዋታውን ለ"Scholar Archive" ዶክመንት ለማድረግ ነው የገባው። ኳስ ከእግሩ ስር ስታልፍ ከመሮጥ ይልቅ፣ "ይህች ኳስ በ1998 ከተመታችው ጋር ያላት ታሪካዊ ትስስር ምንድነው?" ብሎ 30 ገፅ ፅሁፍ በቴሌግራም ቻናሉ ላይ ፖስት ሊያደርግ ይችላል። የአረፋት (Arefat) የጎል QA (Quality Assurance)፦ ዛሬ ጎል አግብቶ መጨፈር የለም! ኳሷ መረብ ውስጥ ከገባች በኋላ አረፋት ፊሽካ ነፍቶ፤ "ቆይ! ይሄ ጎል ፕሮዳክሽን (Production) ላይ ከመውጣቱ በፊት ዩኒት ቴስት (Unit Test) አልፏል? የመቺው እግር አንግል ከነፋሱ ጋር ሲነፃፀር ባግ (Bug) አለው" ብሎ ጎሉን ወደ 'Staging' ሊመልሰው ይችላል። ዳኛው ራሱ VAR የሚያየው አረፋት ጋር ሄዶ ነው! የTechnerd "Lock-in" አዋጅ፦ Technerd ተጫዋቾቹ ከአሁኑ "Lock-in" እንዲያደርጉ አዟል። ችግሩ ግን የኛ ቴክ ወንድሞች "Lock-in" ሲባሉ ትዝ የሚላቸው ሁዲ (Hoodie) ለብሶ፣ ጨለማ ቤት ገብቶ ኪቦርድ መደብደብ እንጂ ሜዳ ላይ 90 ደቂቃ መሮጥ አይደለም። 10ኛው ደቂቃ ላይ ትንፋሽ አጥሯቸው "System Crash" እንዳያደርጉ ያሰጋል! የአንዋር ፖድካስት ሞኖፖሊ፦ አንዋር ነገሩን አምርሮታል፤ "ጨዋታው በኔ ፖድካስት ካልተዘገበ በፊፋ (FIFA) ህግ መሰረት ዋጋ የለውም!" ብሏል። እንዲያውም ተጫዋቾቹ እየሮጡ ጎል ሲያገቡ፣ ጨዋታውን አስቁሞ ማይክሮፎን አስጨብጦ "እስቲ ኳሷን ከመምታትህ በፊት የነበረህን የህይወት ተሞክሮ እና ቻሌንጅ ንገረኝ?" ብሎ ሜዳው መሃል ኢንተርቪው ሊጀምር ይችላል። የAI ሽልማት ሸፍጥ፦ የጨዋታው ኮከብ (Man of the Match) እንደ ዛምቢያ ሊግ ዶሮ ከነ እንቁላሏ ወይም የአትክልት ዘይት እንዳይሸለም ተብሎ፣ "የአንድ አመት የClaude ወይም ChatGPT Pro Subscription ይሰጠው!" የሚል ሀሳብ ቀርቦ ነበር። ኋላ ላይ ግን ሚስጥሩ ሲፈነዳ፣ ሀሳቡን ያመጣው ልጅ ራሱ በቴሌግራም ጓዳ ውስጥ ገብቶ "ChatGPT Plus እና Claude በቅናሽ በብር እሸጣለሁ፣ DM አድርጉልኝ" የሚል የጎን ቢዝነስ (Side Hustle) እንዳለው ተደርሶበታል! ልጁ ኳስ ሊጫወት ሳይሆን ገበያ ሊያፈላ (Lead Generation ሊሰራ) ነው የመጣው! ብቻ ጨዋታው 90 ደቂቃ ይፈጃል ተብሎ ቢጠበቅም፣ በአረፋት የQA ፍተሻ፣ በአንዋር ፖድካስት ቀረፃ እና የተጫዋቾቹ ሳንባ "404 Not Found" በማለቱ ምክንያት በ15ኛው ደቂቃ ወደ ሻይ ሰዓት (Server Maintenance) እንደሚቀየር ይጠበቃል! 😂⚽💻 @fuadbuild ከሱ ቁመት በረዘመው ፅሁፍ ውስጥ እጁ ገብቶበታል።

Open in Telegram
Views266−37%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#3846Photo
Views241−43%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—