Account

Posts of Bank of Abyssinia

newest first

#3864Photo
Views3,770−65%vs avg
Forwards0
Reactions11
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h824
3 h3,770
  1. Total to date3,770
#3863Photo
Views6,833−37%vs avg
Forwards7
Reactions36
Comments—
#3862Photo
Views9,862−10%vs avg
Forwards5
Reactions16
Comments—
#3859Photo
Views12,266+12%vs avg
Forwards3
Reactions17
Comments—
#3858Textedited

ባንካችን አቢሲንያ 23ኛውን ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን አከበረ ባንካችን 23ኛውን ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ዛሬ ኅዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም. በተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞች አክብሯል። ለግማሽ ቀን በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በተካሄደው በዚህ ዝግጅት ላይ የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሲኒየር አድቫይዘር የሆኑት አቶ አታክልት ኪዳነማርያም ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር እንዳስገነዘቡት፣ ሙስና የአንድ ሰው ወይም የአንድ ተቋም ችግር ብቻ ሳይሆን፣ የሀገራችንን የኢኮኖሚ፣ የማኅበራዊና የፖለቲካ እድገት የሚገታ፣ የሕዝብን እምነት የሚሸረሽር እና የልማት እድሎችን የሚያባክን ከባድ ዓለም አቀፋዊ ችግር እንደ መሆኑ  የሙስና ሰንሰለት የሚበጠሰውም በእያንዳንዳችን ታማኝነት፣ በጋራ ቁርጠኝነት እና በተግባራዊ እርምጃ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል። በተጨማሪም ከፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሥልጠናና ግንዛቤ ማስጨበጫ መሪ ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ የኋላሸት ደሳለኝ በበኩላቸው፣ ሙስና ድንበር ተሻጋሪ ችግር በመሆኑ ኢትዮጵያም የዓለም አቀፉን የፀረ-ሙስና ቀን በየዓመቱ በማክበር የትግሉን አስፈላጊነት እያጎላች መሆኗን ገልጸዋል። በዝግጅቱ ላይም ከፌደራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በዓሉን አስመልክቶ በተላከው የግንዛቤ መስጨበጫ ስልጠና በባንካችን የስነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ዳይሬክተር አቶ ዮሴፍ በሪ አማካኝነት ቀርቧል። በመጨረሻም የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የኢንተርፕራይዝ ሰርቪስ ዋና መኮንን ወይዘሮ መሠረት አስፋው  በመርሐ ግብሩ የተገኘውን ግንዛቤ ወደ የዕለት ተዕለት የሥራ ተግባራችን በመውሰድ፣ ከሙስናና ከብልሹ አሠራር የጸዳ አገልግሎት በባንካችን ማረጋገጥ እንደሚገባን አሳስበዋል። እለቱን አስመልክቶ በተሰናዳ የሥነ-ጽሑፍና የጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊ የሆኑ ሠራተኞችም ከባንካችን የሥራ ኃላፊዎች ሽልማታቸውን እንዲረከቡ ተደርጓል፡፡ በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በሀገራችን የሚከበረው የፀረ-ሙስና ቀን ዘንድሮም ለ23ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ “ስውር ትስስሮችን በማጋለጥ፤ የሙስና ወለድ ወንጀሎችን ሰንሰለት እንበጥስ!” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።

Open in Telegram
Views12,900+18%vs avg
Forwards6
Reactions42
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
63 h12,763
66 h12,900
  1. Total to date12,900
#3848Photoalbum
Views11,500+5%vs avg
Forwards5
Reactions15
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
63 h10,212
66 h11,500
  1. Total to date11,500
#3844Photoedited
Views11,593+6%vs avg
Forwards1
Reactions22
Comments—
#3843Photo
Views12,442+14%vs avg
Forwards4
Reactions21
Comments—