Account

Posts of ቤተ መጻሕፍት

newest first

#2776Photo
Views146−76%vs avg
Forwards—
Reactions13
Comments—
#2772Photo

#ቅድስትኄራኒ #ኹሌምየማልለይሽ #ጠባቂመልኣክሽ #ነኝ የሥራ ምድቤ፣ ከበኣቴ ራቅ ያለ ቦታ ነበር፤ ሌሊት በዐሥር ሰዓት ተነሥቼ፣ ሄጄ ሥራዬን ስሠራ እውልና፥ ማታ በዐምስት ሰዓት ወደ በኣቴ ስመለስ፣ ከባድ ድካም ና የሰውነት ዝለት እየተሰማኝ ነው። ልተኛ ስዘጋጅም፥ " አኹን እንዴት ብዬ ነው ለጸሎት መነሣት የምችለው? ቀሪው ሰዓቴ ለዕረፍት እና ለጸሎት በቂ ይኾናልኛል? "  ብዬ አስባለኊ። እያንዳንዷ መነኲሲት፣ ያለ ቀስቃሽ ራሷ መነሣት ስላለባት፣ " ዕንቅልፍ ይጥለኝ ይኾን " ብዬም እጨነቃለኹ፤ ያኔ ጊዜ ሰዓትም ሆነ፣ ለነገህ ጸሎት የሚያነቃ ደውል አልነበረንም፤ ኾኖም ረድኤተ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነውና፣ ልክ ሲነጋ ሦስት ጊዜ " ኄራኒ ኄራኒ ኄራኒ! ተነሽ ጸልዪ "  የሚለኝ ድምፅ እሰማለኊ። ታድያ ስነቃ የሚሰማኝ ለአራት ብቻ ሳይኾን ለስምንት ሰዓታት እንደተኛው ሆኖ ነው። ልክ ከዕቅልፌ ነቅቼ ዐይኖቼን ስገልጥ፣ ከበላዬ ሊቀ መላእክት ይታየኛል፤ ከነቃሁ በኋላ ደግሞ፣ በመኝታዬ ግርጌ በኲል ይዞርና ይቆማል፤ ልክ ከአልጋዬ ስወርድ ይሰወራል። ከዚህ በኋላ ምንም ዐይነት ድካም ሳይሰማኝ ጸሎቴን አደርሳለኹ፤ በዚህ ሁኔታ በየዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት እና መንገድ መልኣኩ ያነቃኛል፤ አንድ ቀን አንተ ማን ነኽ ስለው "እኔ ኹሌም የማልለይሽ ጠባቂ መልኣክሽ ነኝ" አለኝ። [ ዝክረ ቅዱሳት አንስት ዘተዋሕዶ ቅጽ ፩፤ ትርጒም በአዜብ በርሄ፤ ገጽ ፻፶፬/154፤ ፳፻፰/2008 ዓ.ም. ]

Open in Telegram
Views916+49%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—
#2771Photo
Views755+23%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#2770Photo
Views670+9%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#2768Text
Views630+3%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#2767Text
Views1,030+68%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—
#2764Text
Views1,170+90%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
#2760Text
Views1,560+154%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#2758Text

🌼 እግዚአብሔር የሚወዳችኊ፣ እናንተም የምትወዱት፤   ዐዲሱ ዓመት የእውነት ዐዲስ ዓመት እንዲኾንላችኊ ካሻችኊ(ከፈለጋችኊ)፣ ነፍሳችኹን ከኀጢአት ቀንበር አላቋት እንጂ፣ ድጋሚ በኀጢአት ሸክም አትጫኗት። 🙏 አሮጌው ዓመት እንዳለቀ ስታዩ "እግዚአብሔርን"  አመስግኑት፤ 🤲 ወደ ሌላ ዘመን አሸጋግሯችኋልና "እግዚአብሔርን" አመስግኑት፡፡🤲 ❤️ ልቡናችኹንም ውቀሱት፤   በዕድሜአችኹ ስንት ጊዜ እያለፈ እንደ ኾነ እያሰባችኹም፣ ራሳችሁን እንዲህ ብላችኁ ጠይቁት፡ “ቀናት እየሮጡ ነው፤ ዓመታቱም እየነጎዱ ነው፤ የዕድሜዬ መንገድም እየተጋመሰ ነው፤ ታዲያ ምን በጎ ምግባር ያዝኩ? ከዚህ ምድር የማልፍበት ቀን እየቀረበ ነው፤ 🤔 ታዲያ ምን የጽድቅ ሥራ ሠራሁ? በዚኽ ዕድሜዬ መሥራት የነበረብኝ ምግባር፣ ትሩፋት፣ ዕድሜዬ ሲገፋ ማድረግ አልችልም፤ . ታዲያ ዕድሜዬ ሲገፋ ማድረግ የማልችላቸውን የጽድቅ ሥራዎች (ጾም፣ ጸሎት፣ ስግደት፣ አገልግሎት፣… ዕድሜ ሲገፋ ይከብዳሉና) እንዳቅሜ እያደረግኩ ነውን?...” በማለት ልቡናችሁን ጠይቁት፡፡ ዓመቱ፦ የፍቅር፣ የንስሓ፣ የሰላም፣ የጤና፣ ... ያድርግልን።

Open in Telegram
Views2,530+312%vs avg
Forwards—
Reactions25
Comments—
#2755Text
Views2,540+313%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#2754Photo
Views1,640+167%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—