Posts of Bored Cellphone
መስቀል የት ናችሁ? . እኛ ለስድስተኛ ጊዜ መስቀልን በጉራጌ ልናከብር እየተዘጋጀን ነው እንደሁልጊዜው ኑ ተቀላቀሉ የማይረሳ በዓል አብረውን ያሳልፉ. . አራት ቀናት በጉራጌ ከ መስከረም 15-18 . የመስቀል በዓል በጉራጌ ከመስከረም 12 ጀምሮ የሚካሄድ ከ10 ቀናት በላይ የሚወስድ ከወጣት እስከ አዛውንት ከተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች ለበዓሉ የሚከትሙበት - ከ 2ሚሊዮን በላይ የአከባቢው ነዋሪዎች በድምቀት የሚያከብሩት በዓል ነው። . ዛሬውኑ ቦታዎን ይያዙ አብረውን ይጓዙ BCAA Tours Whatsapp 092 034 8610
Open in Telegramhttps://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid035AVkqw7WMS4q7scYwbioK8hyWb23syepjP7W17DubRBWzhgt5JVE2YGKVWtyf7edl&id=100057707767719&mibextid=Nif5oz
Open in Telegramአንዴት ከረማችሁ የምንወደው በጉጉት የምንጠብቀው የ @bored cellphone የፎቶግራፍ አውደርዕይ ለ10ኛ ግዜ ተመልሶ መጥቷል። በአይነቱ ለየት ያለ ለቀናት የሚቆይ ከ@Tecno mobile ጋር በትብብር የተዘጋጀ - አዲሱን የCamon 50 ስልክም እንመርቃለን። ከሚያሸልሙ ጨዋታዎች ጋር-የተለያዩ መዝናኛዎች የዝግጅቱ አካል ናቸው። ከሰኔ 27 ጀምሮ መስቀል አደባባይ በፍላሚንጎ ገባ ብሎ በሚገኘው የህፃናት እነና ወጣቶች የትያትር ኮምፕሌክስ ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል #BCAAxTECNO #10thExhibition #Camon50 #Tecno #BCAATours
Open in Telegramወደ ምድረገነቷ ቦንጋ ተመልሰን ልንሄድ ነው የዶር ኢንጂነር ቅጣው እጅጉ አገር ወደ ባርቷ ፏፏቴ እና የእግዜር ድልድይ መገኛ ከሄዱ መመለስ የማይመኙባት ውብ አገር ኑ አብረን እንሂድ . የጉዞ ወጪዎች ቢወደድም ትንሽ እንዲቀንስ መፍትሄም ይዘናል ከሰኔ 04-07 ለአራት ቀናት ጉዞ Telegram 930 616509 አዋሩን @everyone ተቀላቀሉን
Open in Telegramጉዞ ወደ ምድረ ገነት አርባምንጭ እና ዶርዜ ለአራት ቀናት ከከተማው ሁከትና ግርግር ወጣ እንበል - ከውብ ተፈጥሮ ከመልካም ህዝብ ጋር እናሳልፍ . የአርባምንጭ ጥቅጥቅ ደን - 40ዎቹ ምንጮች - አዞ እርባታ - የጫሞ ሀይቅና አሳ - ዶርዜ መንደር ገብተን ከባህላዊ ቤት አሰራራቸው እስከ ሙዚቃ ጭፈራና መብላቸው እንካፈላለን በአራት ቀናት ሁሌም የሚስታውሱት ምርጥ ጊዜ አሳልፈን እንመለሳለን . በጉዞው የሚሳተፈው ሰው - 20 ብቻ ከጥር 29 እስከ የካቲት 02 ፓኬጅ - ትራንስፖርት ምግብ ማደሪያ የፓርክ መግቢያ የጋይድ የመንደር መግቢያ ያካትታል . ለጥንድ ቅናሽ አለው . 0930616509 ይደውሉ ወይም ቴሌግራም @bcaa4life
Open in Telegram100,000 ብር ልንሽልማችሁ ነው ከ7UP ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ጨዋታ . ዛሬ ማታ በ Bored Cellphone Addis Ababa ግሩፕ ውስጥ ይጀመራል ሁሉም በስልኩ ፎቶ የሚያነሳ ሰው መሳተፍ መሸለም ይችላል . በዓሉን ከ7UP ጋር ይበልጥ እናድምቀው Are you ready?
Open in Telegram