Account

Posts of AWACH SACCOS Ltd.

newest first

#5991Photo
Views5,200−12%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
#5990Link preview
Views5,220−12%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#5987Photo
Views6,740+14%vs avg
Forwards—
Reactions36
Comments—
#5986Photo
Views7,330+24%vs avg
Forwards—
Reactions23
Comments—
#5985Photo
Views7,010+18%vs avg
Forwards—
Reactions23
Comments—
#5984Photo

📢 የሥራ ዕድል! | አዋጭ ሳኮስ አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ማኅበር ለሚከተለው የሥራ መደብ ብቁ እጩዎችን በውድድር ለመቅጠር ይፈልጋል። 📌 የሥራ መደብ፡ እንግዳ ተቀባይ / የፊት ለፊት ዴስክ ኦፊሰር (Receptionist / Front Desk Officer) 📍 የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ 📋 የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ 💰 ደመወዝ፡ ማራኪ የትምህርት እና የሥራ ልምድ መስፈርቶች - በሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ። - በተዛማጅ ዘርፍ ቢያንስ 2 ዓመት የሥራ ልምድ። - በአማርኛና በእንግሊዝኛ ጥሩ የመግባባት ችሎታ። - የደንበኛ አገልግሎት፣ የስልክ አነጋገር እና የኮምፒውተር (MS Word & Excel) ክህሎት። 📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል? ብቁ አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤያቸውንና CV በማዘጋጀት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ4 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ። 📍 በአካል፡ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ጀርባ፣ ውብዳር ሕንፃ፣ 6ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 603፣ የሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ። 📧 በኢሜይል፡ [email protected] ይህንን የሥራ ዕድል ለሚመለከታቸው ያጋሩ! አዋጭ ሳኮስ፣ ነገን ለዋጭ! #AwachSACCO #JobVacancy #CareerOpportunity #Receptionist #ChangingTomorrow

Open in Telegram
Views6,960+17%vs avg
Forwards—
Reactions27
Comments—
#5978Photo
Views6,510+10%vs avg
Forwards—
Reactions15
Comments—