Account

Posts of ASTU ECSF

newest first

#5118Photo
Views86−91%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#5116Photo
Views732−28%vs avg
Forwards—
Reactions53
Comments—
#5114Text
Views928−8%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#5108Photo
Views875−13%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#5106Video
Views793−21%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#5105Text

የቆላስያስ መልእክት - ክፍል ሁለት ​ቆላስያስ 1:1–14 — የሚለዉጥ ወንጌል ​ወንጌል መረጃ ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ኃይል ነው። በቆላስያስ መጽሐፍ እንደተገለጸው፣ የቆላስያስ ምእመናን ወንጌልን ከሰሙበትና ጸጋን ከተረዱበት ቀን ጀምሮ በሕይወታቸው እውነተኛ ፍሬ እንዳፈሩ ተረጋግጧል። ወንጌልን በሙሉ እምነት መቀበልና ከልብ መታዘዝ ፍሬያማ እና እውነተኛ ወደሆነ ሕይወት ያመራናል። ​ቆላስያስ 1:15–2:23 — የክርስቶስ ልዕልና ​የክርስቶስን ልዕልና በሦስት ዋና ዋና ገጽታዎች ማየት እንችላለን፦ 👉​ከፍጥረት አንጻር፦ ክርስቶስ የሁሉ ፈጣሪና የሁሉም ባለቤት ነው። በእርሱ ፈቃድና አሠራር ያልተፈጠረ ምንም ነገር የለም፤ ይህም ከፍጥረቱ በላይ መሆኑን ያሳያል። የፍጥረት ሁሉ መጨረሻ ዓላማም ለእርሱ ክብር ማምጣት ነው። 👉​ከቤተክርስቲያን አንጻር፦ ክርስቶስ የቤተክርስቲያን ራስ ነው (ቆላስያስ 1:18)፤ ስለዚህ ቤተክርስቲያን ሁልጊዜ በክርስቶስ ትመራለች። 👉​ከድነት አንጻር፦ ክርስቶስ ከሞትና ከኃጢአት ያዳነን፣ እንዲሁም ከእግዚአብሔር ጋር ያስታረቀን ሊቀ ካህናችን ነው። ​በክርስቶስ ያመንን ሁሉ የክርስቶስ ተከታዮች ነን። የክርስቲያን ሕይወት በራሳችን ጥረትና ልምምድ ብቻ የሚገነባ ሳይሆን የእግዚአብሔር ጸጋና የወንጌሉ ኃይል ውጤት ነው። ክርስትና በክርስቶስ በኩል ለክርስቶስ የሚኖር ሕይወት ነው። ይቀጥላል ... #astu_ecsf   #Colossians #General_fellow OUR SOCIALS: INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK

Open in Telegram
Views831−18%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#5104Photo
Views1,110+10%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#5103Photo
Views926−8%vs avg
Forwards—
Reactions16
Comments—
#5102Photo
Views1,100+9%vs avg
Forwards—
Reactions15
Comments—
#5099Video
Views1,720+70%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—