Forwarded from Kingdom Sound Public
#KingdomSound #KingdomSoundWorshipNight2026 #ተከትሎመሄድ #LidiyaGossaye Link :- https://youtu.be/DV_DwGgPROg?si=ZD8cFtG4iGoFs3yn
Open in TelegramForwarded from Kingdom Sound Public
#KingdomSound #KingdomSoundWorshipNight2026 #ተከትሎመሄድ #LidiyaGossaye Link :- https://youtu.be/DV_DwGgPROg?si=ZD8cFtG4iGoFs3yn
Open in TelegramForwarded from ATC - Weekend Class || 5 Kilo
Hello dear students, Studenys those who dropped from your class at different quarter forseveral reasons. It is an apple opportunity to countie your class via different options A. With 3rd year 5Kilo students, they are taking 1. World Church History (now) 2. Ethiopian Church History (next) 3. Church Leadership and Management (next ) B. With 1st year 5Kilo students 1. New Testament Survey (now!) 2. Hermeneutics (next) 3. Pentateach (next) C. Online 1st year 1. Gospels (now!) 2. Acts (next) 3. Pauline Epsistles (next) Anyone who decided to resume can contact me. Blessings.
Open in TelegramForwarded from Bayissa Gamachu
We are pleased to introduce our new staff member; Selome Solomon, a Law graduate from Haramaya University. She has joined us as Registrar, Finance and Administration Officer. She can be reached at: Phone: 0940143053 Telegram: @bekael69 Email: [email protected] Welcome to the team, Selome!
Open in TelegramForwarded from Bayissa Gamachu
You can suggest your friends now !!! ATC Lebu campus is officially started. Equipping Saints for every good work.
Open in Telegramስለዚህ የሰው ልጅም ባላሰባችሁት ሰዓት ይመጣል፤ እናንተም እንደዚሁ ዝግጁ ሁኑ። ማቴ 24፥44 2018 ዓ.ም የንጥቀታችን ዓመት ቢሆንስ? በምድር ላይ የሚኖረን ዘመን ሁሉ ሙሽራችንን ኢየሱስን ለመቀበል የምንዘጋጅበትና እንደ ታማኝ ሚዜዎች ደግሞ ሙሽሪትን አስውበን ለባሏ ለማቅረብ የምንተጋበት ዘመን ያድርግልን። @artios_media @artios_media @artios_media
Open in Telegramማጠቃለያ - የተገራ ሕይወት የአካል ብቃት ልምምድ ለጥቂት ነገር ይጠቅማልና፤ ለእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ራስን ማሠልጠን ግን ለአሁኑም ሆነ ለሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው ለሁለቱም ይጠቅማል። 1ኛ ጢሞ 4: 8 ላለፉት 52 ሳምንታት ስናጠና የነበረውን አንኳር የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮት ልንቋጭ ነው። በትጋት እየተከታተላችሁ የነበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እላለሁ። በቅርቡ ከወዳጆቼ ጋር በምን አይነት ሁኔታ እንደምናገለግላችሁ ተማክረን እንመለሳለን። እናንተም በምክርና በፀሎት ብትረዱን ብዬ እጠይቃለሁ። ወዳጆቼ! የተያያዝነው የመንፈሳዊ ሕይወት ጉዞ ቀላል ስላለሆነ የተገራ ልምምድ እንደሚያስፈልገን በአጽንኦት ላሳስባችሁ እሻለሁ። ከራሴ ጀምሮ ለአንድ ቀን እንኳ እራሳችንን ሸብበን፣ ስሜታችንን ጨቁነን በፀሎት መሰዊያችን ላይ መሆን፣ ቃሉን በደስታ የማጥናት ልምምድ፣ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ለመሞላት የሚናፈቅ ጉጉት ከአማኞች ሕይወት እየሳሳ መምጣቱ አሳሳቢ ጊዜ ላይ መሆናችንን ያመላክታል። በዚያ ፈንታ ሰሞነኞች፣ ፕሮግራም ወዳዶች፣ በዝግጅቶች የተሰላቸን፣ በግርግር ሕይወት የታከትን፣ ስለ ክርሰቶስ ሳይሆን ስለ ፕሮግራምና ግለሰብ ችሎታ ማውራት የሚቀናን ሆነን መገኘታችን ያሳዝናል። ያለንበት ዘመን ክፋት፣ አጋንንት ትውልዱን ወደ ሞት እየነዳ ያለበት ፍጥነትና የእኛ ዘመኑን የመዋጀት ብቃትና መንፈሳዊ ዝግጅት በጭራሽ የሚመጣጠን እንዳልሆነ በብዙ መልኩ እያየን ነው። አሁንም ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ እግዚአብሔር እድል ከሰጠን ወደ ቀድሞ የሐዋርያት ቤተክርስቲያን ልምምድ መመለስ አለብን። ከምንጊዜውም በላይ የተገራ ሕይወት ያስፈልገናል። የተገራ ማለት የሠለጠነ፣ የተማረ፣ የተቀጣ፣ ያልተለቀቀ፣ የተሸበበ፣ መስመሩን የሚያውቅ፣ የታሸ፣ የተለማመደ የሚሉትን ቃላት ያቀፈ ነው። የተገራ ሕይወት በምኞትና በናፍቆት አይገነባም ብቸኛው መንገድ መለማመድ ብቻ ነው። ጢሞቴዎስ የተመከረው እራስህ አስለምድ ተብሎ ነው። የመጨረሻውን መከር እንድንሰበስብ የታደልን ቅዱሳን በግላችንና በምድራችን እውነተኛና ዘላቂ የሆነ መንፈሳዊ ተሃድሶ እንዲመጣ ከተፈለገ ያታከተንን ፍሬ አልባ ልምምድ አቁመን እራሳችንን እየገራን ወደ ፀሎት መሰዊያችን እንመለስ። ዕለት ዕለት መስቀላችንን ተሸክመን፣ በክርስቶስ ላይ ያየነውን የሕይወት ምሳሌ ፈለግ ተከትለን ለመኖር እንወስን። ቆርጠን ወስነን ስንጀምር ፀጋው ያግዘናል መንፈሱም ይረዳናል። ዛሬ የማሰላስለው እውነት፦ የተገራ ሕይወት መገንባት ለመንፈሳዊ ዕድገት የማይተካ ሚና አለው። የዛሬው ፀሎት፦ "እግዚአብሔር ሆይ በቁርጥራጭ ፕሮግራሞች ያልተገደበ፣ የተገራና የሰለጠነ ሕይወት እንዲኖረኝ፣ ቋሚ የፀሎትና የቃልህ ማጥኛ መሠዊያ እንዲኖረኝ እርዳኝ"
Open in Telegram