
Jake Theology Student
አላህ ሆይ! ደካማ ባሮችህ ነን ጠግነን በኢስላም መንገድ በመልካም ሁኔታ ግደለን። አሚን (ይሁንልን)
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 28, 2026 | 402 |
| Nov 29, 2026 | 360 |
Most viewed this month
- 01Views490Forwards—Reactions14Comments—
- 02Views487Forwards—Reactions12Comments—
- 03Views455Forwards—Reactions—Comments—
- 04Views442Forwards—Reactions11Comments—
Latest posts
አንድ ሰው ሶስት ትምህርት-ቤቶች ከአንዱ ካልተማረ በሁሉም ዘርፍ መሀይም ነው። - በአለማዊ ትምህርት - በሀይማኖታዊ ትምሀርት (በመስጂድ፣ መድረሳ፣ በጓደኛው...) - ሕይወት እዚህ ሰፈር በሶስቱም ያልተማሩ ሰዎች እየበዙ ነው።
Open in Telegramፍቃደኛ ከሆነ አገናኙኝ ልጁን ላወራው ሞክሬ ነበር አላየውም ወይም አይቶት ባላየ ሆኖዋል በእርግጠኝነት ያሉትን ጥያቄዎች እኔ ልመልስለት እችላለሁ ፍቃደኛ ከሆነ በቴሌግራም አገናኙኝ። ችግሩ ሌላም ሊሆን ስለሚችል የሚቀርቡት አብረው ሲያላግጡ የነበሩ ሰዎች ሊያናግሩት ይገባል ይህ የጀሐነም እና የጀነት ጉዳይ ነው።
Open in Telegramየቀንደሎች አብሮ ሲያላግጥ የነበረው ክርስቲያን ነው የሆነው። የአእምሮ ችግር ካለበት, ለተቃራኒ ፆታ አልያም ለእለት ጉርሻ በማጣት ካልሆነ በቀር ክርስቲያን የሚሆን ሰው አይቼ አላውቅም። 📎 ነገረ - ቀንደል https://t.me/AntiDoubts/
Open in Telegramሁሉም እወዳቸዋለሁ ችግሩ ልጁ ሌባ + እልኸኛ በስሜት የሚናገር + ውሸት + ሴት አጥማጅ ነው + አስመሳይ + አያውቅም አለማወቁንም አያውቅም በነገራችን ላይ የድሮ ኡስታዙ ነኝ የዛኔ ቀብጦ ሲሰድበኝ ነበር ከዳኝ እንጂ ኡስታዙ ነኝ 😁 በእኔ የዲን ርዕስ የለውም የዲን ርዕስ ካለው ሁለቴ ውይይት ጠራሁት ለሶስተኛ ጊዜ በፈለገው ርዕስ ቲክቶክም ስለከፈተ እዛ እንወያያለን። አወያይ ከራሱ ሰው ይዞ ይምጣ። (ውይይት ሲባል 😁 ይሮጣል) ሰው አክባሪ ስለሆንኩ አትመጥነኝም ሳልለው ውይይት እየጠራሁት ነው 😁 እኔ ልጁ ባይሰርቅ ኖሮ ምንም አልለውም ነበር
Open in TelegramForwarded from فوائد د.عبدالعزيز بن ريس الريس
🗒 [ ضعف أثر زبيد اليامي في توزيع الجوز ] اشتهر عند دعاة حملة (رجال الفجر) الاستدلال بما أخرج أبو نعيم في «حلية الأولياء» (5/31): عن زياد، قال: كان زبيد الأيامي مؤذن مسجده، فكان يقول للصبيان: «يا صبيان، تعالوا فصلوا أهب لكم الجوز». قال: فكانوا يجيئون ويصلون، ثم يحوطون حوله، فقلنا له: ما تصنع بهذا؟ قال: «وما عليَّ، أشتري لهم جوزًا بخمسة دراهم ويتعودون الصلاة». وهذا الأثر ضعيف. ثم لو صحَّ فلا دلالة فيه؛ لأن غاية ما فيه أنه شجَّع الصبيان بإعطائهم الجوز لا أنه كوَّن حملةً لدعوة الناس لصلاة الفجر، وإنما اجتهد وحده بتشجيع الناس ودعوتهم لصلاة الفجر بأن يقوم به الإمام أو الأب أو غيره من المسلمين فهذا خير، وإنما المنكر في أن تُجيَّش لذلك حملات وقد كان بإمكان السلف أن يفعلوا ذلك ولم يفعلوا. ثم هذا الأثر لا يصح الاستدلال؛ لأنه يخالف ما ثبت عن عمر بن الخطاب -رضي الله عنه- عند ابن زنجويه في كتاب الأموال بإسناد صحيح أن سَعْدًا قال: مَنْ قَرَأَ الْقُرْآنَ جَعَلْتُهُ عَلَى أَلْفَيْنِ، فَبَلَغَ ذَلِكَ عُمَرَ فَقَالَ: «أُفٍّ لَهُ يُعْطِي عَلَى كِتَابِ اللَّهِ ثَمَنًا». اللهم جنبنا البدع واعصمنا ✍ د. عبدالعزيز بن ريس الريس
Open in Telegramእኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁም ግን የንጽጽር ወንድሞችን ከፃፉት መፅሐፍ አንፃር እደግፋለሁ መፅሐፎቹ ባለነብም ለዲን የተዘጋጁ ከመሆናቸው አንፃር በእዚህ ሊያስፈራራ የሚሞክር ሁሉ ለእኔ ቁጥር 2 እፎይ ነው። ለእኔ 'ሙስሊምም' ጠላቴ ነው (ብዙ ደደብ ሙስሊም አለ) ከደደቦቹ መካከል ልጆቹ ይመደባሉ። ስድብ አይደለም
Open in Telegram