ውድ ባለአክሲዮናችን፣ የአማራ ባንክ 5ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሳይመቻችሁ ቀርቶ ውክልና ያልሰጣችሁ ባለአክሲዮኖች ነገ እሁድ ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት ድረስ ሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች ክፍት ስለሆኑ በሚቀርብዎ ቅርንጫፍ በመገኘት በራስዎ ምርጫ የሚያምኑትን እና በጉባዔው ዕለት መገኘት የሚችል ሰው እንዲወክሉ በአክብሮት እናሳስባለን ፡፡ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር!
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 2,400 |
| 5 h | 3,630 |
| 9 h | 4,490 |
- After 6 hours3,630
- Total to date4,490