✅በአጭር ጊዜ ሰልጥነው የራስዎን ስራ መጀመር ይፈልጋሉ❓ =====አርብ ህዳር 18 /2019 ምዝገባ ይጠናቀቃል❗️ 👉አሜን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በቤት ዕቃዎች ጥገና ዘርፍ 100% ተግባር ተኮር የሆነ ስልጠና በመስጠት በርካታ ወጣቶችን የሥራ ባለቤት እያደረገ ይገኛል። 👉በዚህ ስልጠና 24ኛው ዙር የቤት ውስጥ መገልገያዎች ማለትም፦ 🔹ፍሪጅ 🔹ቲቪ 🔹የልብስ ማጠቢያ ማሽን 🔹ስቶቭ 🔹የኤሌክትሪክ ምድጃ እና ሌሎችንም ዕቃዎች በአንድ ላይ በተመጣጣኝ ክፍያ በብቃት መጠገን የሚያስችልዎትን ክህሎት ይገበያሉ❗️ 👉የስልጠናው ሙሉ ክፍያ፡ 10,800 ብር 👉የስልጠናው ለ 1 ወር ከሰኞ እስከ አርብ (ከቀኑ 8:00 - 11:00) የሚሰጥና ኦረንቴሽን የተሰጠበት ሲሆን እስከ አርብ ህዳር 18/2019 ለሚመዘገቡ 4 ክፍት ቦታዎች አሉ❗️ 👉ለሌሎችም፡#ሼር በማድረግ የራሳቸውን ሥራ እንዲጀምሩ ያድርጓቸው❗️ 👉የስልጠና ቦታ: ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ 👉አሁኑኑ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውለው ይመዝገቡ❗️ 0991 15 69 69 0939 55 55 10 👉ለተጨማሪ መረጃና ትምህርቶች ማኅበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ (Follow Us)፦ Telegram:https://shorturl.at/zKTN2 TikTok:https://shorturl.at/VQN6I Youtube:https://shorturl.at/I8eyb Facebook:https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት — ከተግባር ወደ እውነተኛ ውጤት❗️
Open in TelegramPosts of Amen Institute of Technology Official®
✅#አድቫንስድ_ኢንዱስትሪያል_ማሽን_ዝርጋታና_ጥገና_ስልጠና በተግባር ይሰልጥኑ❗️ ==== ➡️የጀኔሬተር ዝርጋታ በአውቶማቲክና በማንዋል ➡️የጀነሬተር ጥገና ኤሌክትሪካልና ሜካኒካል ➡️ ጀነሬተር ሰርቪስ ማድረግ ➡️ኤሌክትሪክ ሞተር ኮንትሮል ➡️ኤሌክትሪክ ሞተር ሪዋየንዲንግ ስልጠናው የሚሰጠው ቅዳሜ እና እሁድ ቅዳሜ ከ 8:00- 11:00 እና እሁድ ከ3:00-6:30 ለ 2 ወራት የሚሰጥ ሲሆን #ሙሉ_ክፍያው ሁሉንም ስልጠና ለሚወስዱ 15,800 ብር ሲሆን በከፊል ለሚወስዱ ከ5,800 ብር ጀምሮ ነው❗️ 👉ስልጠናው ኦረንቴሽን የተሰጠበት ስለሆነ ፈጥነው ለሚመዘገቡ ብቻ 6 ቦታዎች አሉ❗️ 👉የስልጠና ቦታ: ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ 👉አሁኑኑ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውለው ይመዝገቡ❗️ 0991 15 69 69 0939 55 55 10 👉ለተጨማሪ መረጃና ትምህርቶች ማኅበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ (Follow Us)፦ 🔹Telegram: https://shorturl.at/zKTN2 🔹TikTok: https://shorturl.at/VQN6I 🔹Youtube: https://shorturl.at/I8eyb 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት — ከተግባር ወደ እውነተኛ ውጤት❗️
Open in Telegram✅ #የጀነሬተር_10_ዋና_ዋና_ክፍሎችና_አገልግሎታቸው❗️ ===== 👉 ጀነሬተር ማለት ኤሌክትሪክን ከባዶ የሚፈጥር ሳይሆን፣ የነዳጅን ኬሚካላዊ ኃይል ወደ መካኒካል ሽክርክሪት፣ ሽክርክሪቱን ደግሞ በኤሌክትሮማግኔቲክ ኢንዳክሽን (Electromagnetic Induction) ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል የሚቀይር የተቀናጀ የሜካኒካልና የኤሌክትሪካል ስርዓት ነው❗️ 👉ወደ ዋናው ት/ት ከመሄዳችን በፊት ሊጠናቀቅ 3 ቀናት በቀሩት በ2026 የቲክቶክ ክሬትቪ አዋርድ በ STEM and Education Content እጩ ነን ነገር ግን ሊንኩን ለእናንተ ባለማጋራታችን ከመጨረሻው 2ኛ ላይ ነን❗️20ሺ ተከታዮቻችን ድምፅ ቢሰጡን ማሸነፍ እንችላለን። ብዙዎቻችሁ ለምንድን ነው ሊንኩን የማታስቀምጡ ብላችሁን ነበር ከልብ እናመሰግናለን። ደግሞ ይህን ልጥፍ እያነበባችሁ ያላችሁ ሁላችሁም በቀሩት 3 ቀናት ድምፅ ከሰጣችሁን እናሸንፋለን❗️ 👇👇👇 https://creativeawards.et/nominees/amenelectricaltechnology-amenelectricaltechnology 👉 የጀነሬተር ብልሽቶችን በቀላሉ ለመለየትና ለመጠገን እያንዳንዱን ዋና ዋና ክፍልና ተግባሩን በጥልቀት ማወቅ ወሳኝ ነው። የጀነሬተር 10 ዋና ዋና ክፍሎችና አገልግሎታቸው እነሆ፦ 1️⃣ ሞተር (Engine / Prime Mover) 🔹 #ተግባሩ፦ 👉 የጀነሬተሩ የመካኒካል ጉልበት ምንጭ ነው። ናፍጣን ወይም ቤንዚንን በማቃጠል አልተርኔተሩን የሚያዞር የመዞር ኃይል (Mechanical Rotation) ያመነጫል። የጀነሬተሩ የkVA አቅም በቀጥታ የሚወሰነው በሞተሩ የፈረስ ጉልበት (Horsepower) ነው። ✅ #ዋና_ዋና_ንዑስ_ክፍሎቹ፦ 👉 ሲሊንደር፣ ፒስተን፣ ክራንክሻፍት፣ ፍላይዊል (Flywheel)፣ ተርቦቻርጀር (ለትላልቅ ናፍጣ ጀነሬተሮች) እና የሞተሩን ፍጥነት በ1,500 ወይም 3,000 RPM አስተካክሎ በመያዝ ድግግሞሹን 50Hz እንዲሆን የሚቆጣጠረው ገቨርነር (Governor) ናቸው ❗️ 2️⃣ አልተርኔተር (Alternator / Gen-Head) 🔹 #ተግባሩ፦ 👉 የጀነሬተሩ "ኤሌክትሪክ አምራች" ክፍል ነው። ከሞተሩ የተቀበለውን የመዞር ኃይል በመግነጢሳዊ መስክ አማካኝነት ወደ ኤሲ (AC) ኤሌክትሪክ ኃይል (220V / 380V) ይቀይራል። ✅ #ዋና_ንዑስ_ክፍሎቹ፦ 👉 ሮተር (Rotor)፦ ከሞተሩ ጋር ተያይዞ እየዞረ የሚሽከረከር መግነጢሳዊ መስክ ይፈጥራል። 👉 ስቴተር (Stator)፦ የማይንቀሳቀስ የመዳብ ጥቅልል ሲሆን፣ የሮተሩ መግነጢሳዊ መስክ ሲቆርጠው ዋናው የኤሌክትሪክ ቮልቴጅ የሚፈጠርበት ክፍል ነው። 👉 ኤክሳይተርና ዳዮድ ሬክቲፋየር (Exciter & Rectifier)፦ ዘመናዊ ብሩሽ-አልባ (Brushless) ጀነሬተሮች ላይ ለሮተሩ የዲሲ (DC) ማግኔቲክ ኃይል ያቀርባሉ ❗️ 3️⃣ አውቶማቲክ የቮልቴጅ መቆጣጠሪያ (AVR - Automatic Voltage Regulator) 🔹 #ተግባሩ፦ 👉 የጀነሬተሩ የቮልቴጅ ሚዛን ጠባቂ ኤሌክትሮኒክስ ቦርድ ነው። ህንፃው ወይም ቤቱ ላይ ከባድ እቃዎች ሲበሩና ሲጠፉ (Load ሲጨምርና ሲቀንስ) ቮልቴጁ እንዳይዋዥቅ (220V / 380V ላይ ፀንቶ እንዲቆይ) ያደርጋል። ✅ #አሰራሩ፦ 👉 የውጤት ቮልቴጁን በየቅፅበቱ እየለካ ወደ አልተርኔተሩ ኤክሳይተር የሚሄደውን የDC ኮረንቲ በመጨመር ወይም በመቀነስ ፍሪጆች፣ ቲቪዎችና ማሽኖች በቮልቴጅ መዋዠቅ እንዳይቃጠሉ ይከላከላል ❗️ 4️⃣ የነዳጅ ሲስተም (Fuel System) 🔹 #ተግባሩ፦ 👉 ለሞተሩ ንፁህና የተመጠነ ነዳጅ በቋሚነት ያከማቻል፣ ያጣራል እንዲሁም ወደ ማቃጠያው ክፍል ያቀርባል። ✅ #ዋና_ዋና_ንዑስ_ክፍሎቹ፦ 👉 የነዳጅ ታንከር (Fuel Tank)፣ የነዳጅ ፓምፕ (Lift/Transfer Pump)፣ ውሃና ቆሻሻ የሚለይ የነዳጅ ፊልተር (Fuel Filter & Water Separator)፣ ኢንጀክተር (ለናፍጣ) ወይም ካርቡሬተር (ለቤንዚን)፣ እንዲሁም ጀነሬተሩን ለማጥፋት ነዳጅ የሚዘጋው Fuel Stop Solenoid ናቸው ❗️ 5️⃣ የማቀዝቀዣ እና የጭስ ማስወጫ ሲስተም (Cooling & Exhaust System) 🔹 #ተግባሩ፦ 👉 ሞተሩና ኦልተርኔተሩ በተከታታይ ሲሰሩ የሚፈጠረውን ከፍተኛ ሙቀት በማስወገድ ሞተሩ እንዳይቀልጥና እንዳይያዝ ይከላከላል፤ መርዛማውን ጭስና ጩኸት ደግሞ በደህንነት ወደ ውጭ ያወጣል። ✅ #ዋና_ዋና_ንዑስ_ክፍሎቹ፦ 👉 ማቀዝቀዣ፦ ለትላልቅ ናፍጣ ጀነሬተሮች ራዲያተር (Radiator)፣ የማቀዝቀዣ ውሃ (Coolant)፣ የውሃ ፓምፕ፣ ቴርሞስታትና ፋን፤ ለአነስተኛ ጀነሬተሮች ደግሞ የአየር ማቀዝቀዣ ፋን (Air-Cooled)። 👉 ጭስ ማስወጫ፦ ኤክዞስት ማኒፎልድና ድምፅ አፋኝ (Muffler / Silencer) ❗️ 6️⃣ የዘይት / ቅባት ሲስተም (Lubrication System) 🔹 #ተግባሩ፦ 👉 በሞተሩ ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት የሚተሻሹ ብረቶችን (ፒስተን፣ ቤሪንግ፣ ክራንክሻፍት) በዘይት በማለስለስ መበላትንና ሙቀትን ይቀንሳል፤ የውስጥ ቆሻሻንም ያጥባል። ✅ #ዋና_ዋና_ንዑስ_ክፍሎቹ፦ 👉 የዘይት ቋት (Oil Sump)፣ የዘይት ፓምፕ፣ የዘይት ፊልተር እና የዘይት ግፊት ሲቀንስ ሞተሩን በአስቸኳይ የሚያጠፋው የደህንነት ጠባቂ (Low Oil Pressure Sensor) ናቸው ❗️ 7️⃣ የማስነሻ እና የባትሪ ቻርጅ ሲስተም (Starting & Battery System) 🔹 #ተግባሩ፦ 👉 ጀነሬተሩን በኤሌክትሪክ ለማስነሳት (Cranking) የሚያስፈልገውን የመጀመሪያ ጉልበት ያቀርባል፤ ባትሪውም ሁሌም ዝግጁ ሆኖ እንዲቆይ ቻርጅ ያደርጋል። ✅ #ዋና_ንዑስ_ክፍሎቹ፦ 👉 12V ወይም 24V ባትሪ፣ ስታርተር ሞተርና ሶሎኖይድ፣ ጀነሬተሩ እየሰራ ባትሪውን የሚሞላ Charging Alternator፣ እንዲሁም ጀነሬተሩ ቆሞ ባለበት ከዋናው መብራት ባትሪውን በዝግታ የሚሞላ Automatic Battery Charger (Trickle Charger) ናቸው ❗️ 8️⃣ የመቆጣጠሪያ ፓነል (Control Panel / Controller) 🔹 #ተግባሩ፦ 👉 የጀነሬተሩ "አእምሮ" (Brain) ነው። ጀነሬተሩን ለማስነሳት፣ ለማጥፋት፣ የስራ ሁኔታውን ለመከታተል እና ከአደጋ ለመጠበቅ ያገለግላል። ✅ #ዋና_ንዑስ_ክፍሎቹ፦ 👉 ዲጂታል ኮንትሮለር (እንደ Deep Sea፣ SmartGen፣ ComAp)፣ የቮልቴጅ/አምፔር/ፍሪኩዌንሲ (Hz) ማሳያዎች፣ የአደጋ ጊዜ ማጥፊያ ቁልፍ (Emergency Stop), ዋናው ሰርኪዩት ብሬከር (MCCB / MCB) እና አውቶማቲክ የአደጋ መከላከያ አላርሞች (Over-speed, High Temp, Low Oil, Overload) ናቸው ❗️ 9️⃣ የአየር ማስገቢያ እና የጭስ ማስወጫ ሲስተም (Air Intake & Exhaust System) 🔹 #ተግባሩ፦ 👉 የጀነሬተሩ "መተንፈሻ ሳንባ" ነው። ለነዳጅ መቃጠል የሚያስፈልገውን ንፁህ አየር ከአቧራ አጣርቶ ወደ ሞተሩ ያስገባል፤ ከቃጠሎ በኋላ የሚፈጠረውን መርዛማ ጭስና ከፍተኛ ጩኸት ደግሞ በደህንነት ወደ ውጭ ያስወጣል። ✅ #ዋና_ንዑስ_ክፍሎቹ፦ 👉 አየር ማስገቢያ፦ የአየር ፊልተር (Air Filter) እና ለትላልቅ ናፍጣ ጀነሬተሮች ከፍተኛ አየር በግፊት በመግፋት የሞተሩን ጉልበት የሚጨምሩ ተርቦቻርጀርና ኢንተርኩለር (Turbocharger & Intercooler)። 👉 ጭስ ማስወጫ፦ ኤክዞስት ማኒፎልድ፣ ተጣጣፊ ቱቦ (Flexible Pipe) እና ድምፅ አፋኝ (Muffler / Silencer) ናቸው ❗️ 🔟 ዋናው ፍሬም፣ የንዝረት መቀነሻ እና ካኖፒ (Main Frame, Mounts & Canopy) 🔹 #ተግባሩ፦ 👉 ሁሉንም የጀነሬተሩን ክፍሎች በአንድ ላይ አጣምሮ የሚሸከም መሰረት ሲሆን፣ ንዝረትን፣ ድምፅን እና የአየር ንብረት ጉዳትን ይከላከላል። ✅ #ዋና_ዋና_ንዑስ_ክፍሎቹ፦ 👉 ጠንካራ የብረት ፍሬም (Skid Base)፣ የሞተሩን ንዝረት የሚውጡ የጎማ መቀመጫዎች (Anti-Vibration Mounts), የኤሌክትሪክ ደህንነት መሬት መስመር መያዣ (Earthing Point), እንዲሁም ድምፅ የሚቀንስና ከዝናብ/ፀሐይ የሚከላከል Soundproof Canopy ናቸው❗️ #ማስጠንቀቂያ 🚫፦ ማንኛውንም የአልተርኔተር ጥቅልል (Stator/Rotor)፣ የAVR ወይም የኮንትሮል ፓነል ፍተሻ ከማድረግዎ በፊት ጀነሬተሩን ሙሉ በሙሉ ማጥፋትና የባትሪ ኔጌቲቭ (-) ገመድ መንቀል ግዴታ ነው❗️ ኃይል በሌለበት (De-energized) ሁኔታ በመልቲሜትር (Continuity Test) መፈተሽ ብቸኛው አስተማማኝ የባለሙያ መንገድ ነው። እንዲሁም ትክክለኛ የመሬት መስመር (Earthing) ሳይገጠም ጀነሬተር መጠቀም ለኤሌክትሪክ ንዝረት ያጋልጣል❗️ 👉 እስኪ ተከታዮቻችን... ከእነዚህ 10 የጀነሬተር ዋና ዋና ክፍሎች ውስጥ በቀጣይ ልጥፋችን በተለየ ሁኔታ በጥልቀት እንድናብራራላችሁ የምትፈልጉት የትኛውን ነው❓ (ለምሳሌ፦ የAVR አገጣጠም፣ የATS ዲዛይን፣ ወይስ የአልተርኔተር ጥቅልል ፍተሻ❓) ምርጫችሁን በኮመንት ፃፉልን 💬 (ይህንን ሙሉ የቴክኒክ ማብራሪያ #ሼር በማድረግ ለባለሙያዎችና ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ 🔄) 👉 ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 5 #ኦረንቴሽን_የተሰጠባቸውና ውስን ቦታዎች ያሏቸው የተመረጡ የተግባር ስልጠናዎች 100% በተግባር ወስደው የዘመኑ ተፈላጊ የቴክኒክ ባለሙያ መሆን ከፈለጉ አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ 🏃♂️🏃♀️❗️ 1️⃣ አድቫንስድ የቤት ዕቃዎች ጥገና(ፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ስማርት ቲቪ፣ እና የኤሌክትሪክ ምድጃ/ኦቨን ጥገና) 2️⃣ አድቫንስድ የደህንነት ሲስተም ዝርጋታ (CCTV ካሜራ፣ ፋየር አላርም፣ አክሰስ ኮንትሮል፣ የኤሌክትሪክ አጥር፣ ታይም አቴንዳንስ፣ ቪዲዮ ኢንተርኮም ወዘተ...) 3️⃣ አድቫንስድ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች ጥገና (የጀነሬተር ጥገና፣ ሞተር ኮንትሮል ሲስተምና ኤሌክትሪካል ሞተር ሪዋይንዲንግ) 4️⃣ አድቫንስድ የሕንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና ጥገና 5️⃣ አድቫንስድ አውቶካድ ኤሌክትሪካል ዲዛይን (Advanced AutoCAD Electrical Design) ✅ አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል፣ የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ 📞 ፈጣን የመረጃና የምዝገባ ስልክ ቁጥሮች፦ 👉 0991 15 69 69 👉 0939 55 55 10 🔗 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ፦ Telegram: https://shorturl.at/zKTN2 TikTok: https://shorturl.at/VQN6I Youtube: https://shorturl.at/I8eyb Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ወጣትነት በክህሎት ካልታጀበ፣ እርጅና በቁጭት ያልፋል❗️
Open in Telegram🤝 የኢንዱስትሪ አጋርነት ጥሪ — አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ==== 👉 ብራንድዎ በኢትዮጵያ የቴክኒክ ባለሙያዎች ዘንድ ቀዳሚ ምርጫ እንዲሆን ይፈልጋሉ❓ 👉አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከ12,000 በላይ ባለሙያዎችን ያሰለጠነ እና ወደ 400,000 የሚጠጉ ንቁ ቴክኒሻኖችንና ኮንትራክተሮችን በሁሉም በዲጂታል ገፆቹ ያሰባሰበ መሪ ተቋም ነው። 👉በሚከተሉት 3 ክፍት ዘርፎች በየዘርፉ 1 ብቸኛ የኢንዱስትሪ አጋር (Exclusive Partner) እየመረጥን ነው፦ 1️⃣ የቤት ዕቃዎች፦ ፍሪጅ፣ ማጠቢያ ማሽን፣ ስማርት ቲቪ ፣ኦቨን ወዘተ 2️⃣ የደህንነት ሲስተሞች፦ CCTV ካሜራ፣ ፋየር አላርም፣ አክሰስ ኮንትሮል እና ሌሎችም 3️⃣ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች፦ ጀነሬተር፣ ኤሌክትሪክ ሞተር ፣ ኮንታክተር እና ሌሎችም የሚያገኙት ጥቅም፦ የተግባር ዎርክሾፕ ውህደት + ወርሃዊ የሾውሩም/ፋብሪካ ጉብኝት በቪዲዮ (ለ400K ተከታዮች) + ብቁ የጥገናና የገጠማ ባለሙያዎች ትስስር። ⚠️ ለዋና አስመጪዎች፣ ለሀገር ውስጥ አምራቾች እና ለሕጋዊ ብራንድ ወኪሎች ብቻ❗️ 📍 ቦሌ ሚካኤል፣ የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ 📞 0939990286 | 0999811418 🔗 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይመልከቱ፦ ✅Facebook Page: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL ✅Facebook group: https://www.facebook.com/share/p/18k6BuXpJg/ ✅ Telegram Channel : https://t.me/amenelectricaltechnology ✅TikTok: tiktok.com/@amenelectricaltechnology ✅You tube: https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1 አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ብቁ ባለሙያ ለብቁ ኢንዱስትሪ❗️ #AmenCollegeOfTechnology #StrategicPartnership #EthiopiaBusiness #HomeAppliancesEthiopia #SecuritySystemsEthiopia
Open in TelegramForwarded from Amen Institute of Technology Official®
🚨#አስቸኳይ_ማሳሰቢያ_ለህዳር_ወር_3ኛ_ሳምንት_ስልጠና_ፈላጊዎች_በሙሉ❗️ === ✅ ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም፤ የስራ ባለቤትም ማድረጋችን ነው❗️ 👉 በአሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተግባር ስልጠና በርካቶች በተግባር ሰልጥነው በቀጥታ ወደ ሥራ ቅጥር ገብተዋል❗️ በርካቶችም የራሳቸውን ሥራ ጀምረው ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች ሥራ እየፈጠሩ ነው❗️ 👉 ለህዳር ወር 3ኛ ሳምንት ኦረንቴሽን ለተሰጠባቸውና በጣም ውስን ቦታ ላላቸው ፈረቃዎች ብቻ ምዝገባ ላይ ነን❗️ ጊዜ ሳያባክኑ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን❗️ ✅ ኦረንቴሽን የተሰጠባቸው የስልጠና ፕሮግራሞቻችን ዝርዝር፦ 1️⃣ አድቫንስድ አውቶካድ ኤሌክትሪክ ዲዛይን (Advanced AutoCAD Electrical Design) 👉 ሙሉ ክፍያ፦ 6,800 ብር ✅ ፈረቃ፦ ቅዳሜ (8:00-11:00 ሰዓት) እና እሁድ (3:00-6:30 ሰዓት) | ቆይታ፦ 1 ወር | ኦረንቴሽን ተሰጥቷል (አሁንም ውስን ቦታዎች አሉ) 2️⃣ የኢንዱስትሪ ቴክኖሎጂ ማሽነሪዎች ዝርጋታና ጥገና በጥቅል (Generator, Motor Control System, Electrical Motor Rewinding) 👉 ሙሉ ክፍያ፦ 15,800 ብር (በከፊል መሰልጠን ለሚፈልጉ ከ5,800 ብር ጀምሮ) ✅ ፈረቃ፦ ቅዳሜ (8:00-11:00 ሰዓት) እና እሁድ (3:00-6:30 ሰዓት) | ቆይታ፦ 2 ወር | ኦረንቴሽን ተሰጥቷል (አሁንም ውስን ቦታዎች አሉ) 3️⃣ የቤት ዕቃዎች ጥገና (ፍሪጅ፣ ቲቪ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ስቶቭ፣ የኤሌክትሪክ ምድጃ እና ሌሎች) 👉 ሙሉ ክፍያ፦ 10,800 ብር ✅ ፈረቃ፦ ከሰኞ እስከ አርብ ከሰዓት (8:00-11:00 ሰዓት) | ቆይታ፦ 1 ወር | ኦረንቴሽን ተሰጥቷል (አሁንም ውስን ቦታዎች አሉ) 4️⃣ የደህንነት ሲስተም ዝርጋታና ኮንፊግሬሽን በጥቅል (Advanced Security System Installation and Configuration) (CCTV Camera & Fire Alarm, Access Control, Time Attendance & Video Intercom, Electric Fence, Motion Alarm System) 👉 ሙሉ ክፍያ፦ 16,800 ብር (በከፊል መሰልጠን ለሚፈልጉ ከ7,800 ብር ጀምሮ) ✅ ፈረቃ 1️⃣፦ ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት (3:00-6:00 ሰዓት) | ቆይታ፦ 1 ወር | ኦረንቴሽን ተሰጥቷል (አሁንም ውስን ቦታዎች አሉ) ✅ ፈረቃ 2️⃣፦ ቅዳሜ (8:00-11:00 ሰዓት) እና እሁድ (3:00-6:00 ሰዓት) | ቆይታ፦ 2 ወር | ኦረንቴሽን ተሰጥቷል (አሁንም ውስን ቦታዎች አሉ) 5️⃣ አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና ጥገና (Advanced Building Electrical Installation and Maintenance) 👉 ሙሉ ክፍያ፦ 9,800 ብር ✅ ፈረቃ፦ ከሰኞ እስከ አርብ ከሰዓት (8:00-11:00 ሰዓት) | ቆይታ፦ 1 ወር | ኦረንቴሽን ተሰጥቷል (አሁንም ውስን ቦታዎች አሉ) 👉 ከ1-2 ወር ብቻ ሰልጥነው ሥራ ይጀምሩ❗️ 🏃♂️ ውስን ቦታዎቹ ከመሙላታቸው በፊት ዛሬውኑ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ ✅ አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል፣ የቅዱስ ሚካኤል ሕንፃ 2ኛ ፎቅ 📞 ፈጣን የመረጃና የምዝገባ ስልክ ቁጥሮች፦ 👉 0991 15 69 69 👉 0939 55 55 10 🔗 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ፦ Telegram: https://shorturl.at/zKTN2 TikTok: https://shorturl.at/VQN6I YouTube: https://shorturl.at/I8eyb Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት Amen Electrical Technology ወጣትነት በክህሎት ካልታጀበ፣ እርጅና በቁጭት ያልፋል❗️
Open in Telegram🚨#አስቸኳይ_ማሳሰቢያ_ለህዳር_ወር_3ኛ_ሳምንት_ስልጠና_ፈላጊዎች_በሙሉ❗️ === ✅ ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም፤ የስራ ባለቤትም ማድረጋችን ነው❗️ 👉 በአሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተግባር ስልጠና በርካቶች በተግባር ሰልጥነው በቀጥታ ወደ ሥራ ቅጥር ገብተዋል❗️ በርካቶችም የራሳቸውን ሥራ ጀምረው ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች ሥራ እየፈጠሩ ነው❗️ 👉 ለህዳር ወር 3ኛ ሳምንት ኦረንቴሽን ለተሰጠባቸውና በጣም ውስን ቦታ ላላቸው ፈረቃዎች ብቻ ምዝገባ ላይ ነን❗️ ጊዜ ሳያባክኑ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን❗️ ✅ ኦረንቴሽን የተሰጠባቸው የስልጠና ፕሮግራሞቻችን ዝርዝር፦ 1️⃣ አድቫንስድ አውቶካድ ኤሌክትሪክ ዲዛይን (Advanced AutoCAD Electrical Design) 👉 ሙሉ ክፍያ፦ 6,800 ብር ✅ ፈረቃ፦ ቅዳሜ (8:00-11:00 ሰዓት) እና እሁድ (3:00-6:30 ሰዓት) | ቆይታ፦ 1 ወር | ኦረንቴሽን ተሰጥቷል (አሁንም ውስን ቦታዎች አሉ) 2️⃣ የኢንዱስትሪ ቴክኖሎጂ ማሽነሪዎች ዝርጋታና ጥገና በጥቅል (Generator, Motor Control System, Electrical Motor Rewinding) 👉 ሙሉ ክፍያ፦ 15,800 ብር (በከፊል መሰልጠን ለሚፈልጉ ከ5,800 ብር ጀምሮ) ✅ ፈረቃ፦ ቅዳሜ (8:00-11:00 ሰዓት) እና እሁድ (3:00-6:30 ሰዓት) | ቆይታ፦ 2 ወር | ኦረንቴሽን ተሰጥቷል (አሁንም ውስን ቦታዎች አሉ) 3️⃣ የቤት ዕቃዎች ጥገና (ፍሪጅ፣ ቲቪ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ስቶቭ፣ የኤሌክትሪክ ምድጃ እና ሌሎች) 👉 ሙሉ ክፍያ፦ 10,800 ብር ✅ ፈረቃ፦ ከሰኞ እስከ አርብ ከሰዓት (8:00-11:00 ሰዓት) | ቆይታ፦ 1 ወር | ኦረንቴሽን ተሰጥቷል (አሁንም ውስን ቦታዎች አሉ) 4️⃣ የደህንነት ሲስተም ዝርጋታና ኮንፊግሬሽን በጥቅል (Advanced Security System Installation and Configuration) (CCTV Camera & Fire Alarm, Access Control, Time Attendance & Video Intercom, Electric Fence, Motion Alarm System) 👉 ሙሉ ክፍያ፦ 16,800 ብር (በከፊል መሰልጠን ለሚፈልጉ ከ7,800 ብር ጀምሮ) ✅ ፈረቃ 1️⃣፦ ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት (3:00-6:00 ሰዓት) | ቆይታ፦ 1 ወር | ኦረንቴሽን ተሰጥቷል (አሁንም ውስን ቦታዎች አሉ) ✅ ፈረቃ 2️⃣፦ ቅዳሜ (8:00-11:00 ሰዓት) እና እሁድ (3:00-6:00 ሰዓት) | ቆይታ፦ 2 ወር | ኦረንቴሽን ተሰጥቷል (አሁንም ውስን ቦታዎች አሉ) 5️⃣ አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና ጥገና (Advanced Building Electrical Installation and Maintenance) 👉 ሙሉ ክፍያ፦ 9,800 ብር ✅ ፈረቃ፦ ከሰኞ እስከ አርብ ከሰዓት (8:00-11:00 ሰዓት) | ቆይታ፦ 1 ወር | ኦረንቴሽን ተሰጥቷል (አሁንም ውስን ቦታዎች አሉ) 👉 ከ1-2 ወር ብቻ ሰልጥነው ሥራ ይጀምሩ❗️ 🏃♂️ ውስን ቦታዎቹ ከመሙላታቸው በፊት ዛሬውኑ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ ✅ አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል፣ የቅዱስ ሚካኤል ሕንፃ 2ኛ ፎቅ 📞 ፈጣን የመረጃና የምዝገባ ስልክ ቁጥሮች፦ 👉 0991 15 69 69 👉 0939 55 55 10 🔗 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ፦ Telegram: https://shorturl.at/zKTN2 TikTok: https://shorturl.at/VQN6I YouTube: https://shorturl.at/I8eyb Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት Amen Electrical Technology ወጣትነት በክህሎት ካልታጀበ፣ እርጅና በቁጭት ያልፋል❗️
Open in Telegram