Account

Posts of አምባ መፅሐፍ

newest first

#2163Photo
Views1,900−68%vs avg
Forwards—
Reactions29
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
5 h1,150
14 h1,900
  1. After 6 hours1,150
  2. Total to date1,900
#2162Photo
Views2,510−57%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#2161Photo

📚 ማንኛውንም መጽሐፍ በራስዎ ቋንቋ ማንበብ ይችላሉ❕ ማጠቃለያ አይደለም። የተቆረጠ ይዘትም አይደለም። ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሙሉ መጽሐፉን በሚገባዎት ቋንቋ ያንብቡ! ❤️ 😔 ብዙ ድንቅ መጻሕፍት ወደ ሌሎች ቋንቋዎች ፈጽሞ አይተረጎሙም። የሚተረጎሙትም ለመዘጋጀት ዓመታትን ይወስዳሉ። ይህም ብዙ አንባቢዎች የሚወዷቸውን መጻሕፍት እንዳያነቡ እንቅፋት ሆኖባቸዋል። SEKA ግን ይህን እንቅፋት ለማስወገድ ይረዳል! 🌍 የፈለጉትን PDF፣ EPUB ወይም TXT መጽሐፍ በማስገባት ወደ 16 የተለያዩ ቋንቋዎች መተርጎም ይችላሉ። ከመጀመሪያው ገጽ እስከ መጨረሻው ድረስ የመጽሐፉን ይዘት በአንድ ወጥ ቋንቋ ለማንበብ ያስችልዎታል። 🌍 መተርጎም ከየሚችሉት ቋንቋዎች መካከል፦ 🇪🇹Ethiopian languages አማርኛ 😔Indian languages ሂንዲ · ቤንጋሊ · ታሚል · ቴሉጉ · ማላያላም · ፑንጃቢ 🌎 Asian languages 🇮🇩 ኢንዶኔዥያኛ · 🇹🇭 ታይ · 🇨🇳 ቻይንኛ · 🇯🇵 ጃፓንኛ · 🇰🇷 ኮሪያኛ · 🇻🇳 ቬትናምኛ 🌎 European languages 🇬🇧 እንግሊዝኛ · 🇫🇷 ፈረንሳይኛ · 🇩🇪 ጀርመንኛ እና ሌሎችም። 📜 የፋይል አይነቶች፦ PDF · EPUB · TXT ⭐ የምትወዷቸው መጻሕፍት በቋንቋ ምክንያት አለ ማንበብ አልቻልኩም ማለት   አይቻልም ! ቋንቋ ድንበር አይሁን፤ በነፃነት የአለም  መጻሕፍት  ያገናኙ! 🔗 SEKAን አሁኑኑ ይመዝገቡ ፦ ➡️https://seka.one/?source=ambabooks

Open in Telegram
Views3,630−38%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
#2160Photo

📚መጽሐፍ ውስጥ የተሰወረው መዝገብና ኃብት ‼️ ✅“አንድን ነገር ከጥቁሮች ለመሸሸግ ከፈለጋችሁ በመጽሐፍ ውስጥ አስቀምጡት” ✅“If You want to hide something from a black person, put is in a book” ይህንን ከዚህ በፊት ሰምታችት ይሆናል፡፡ ይህ አባባል ጥቁሮች ማንበብ እንደማይወዱ፣ በዚያም ምክንያት ብዙ ነገር እንደሚቀርባቸውና ሕይወታቸውን ወደላቀ ደረጃ ማድረስ የሚችልን እውቀት ችላ በማለት ኋላ ቀር እንደሆኑ ለማሳየት የሚጠቀሙበት አባባል ነው፡፡ ይህ አባባል በእኔና በእናንተ ላይ አየሰራም! ምክንያቱም እናነባለን! እውቀትን እንቀስማለን! እንለወጣለን! እናድጋለን! ሁሉም ሰው ግን ይህንን አይለማመደውም፡፡ ላለማንበብ ደግሞ የማይሰጠው ምክንያት የለም፡፡ ማንበብ ስጀምር እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል፤ ምንም የሚነበብ ጠቃሚ ነገር የለም፤ ማንበብ እጀምርና መቀጠል ግን አልችልም፣ ማንበብ እጀምርና የተወሰኑ ገጾች ካነበብኩኝ በኋላ ያነበብኩትን አላስታውሰውም . . .  እና የመሳሰሉት ምክንያቶች የተለመዱ ናቸው፡፡ 📏አንብቡ! እደጉ! ተሻሻሉ! ተለወጡ! እናንተ ለእናንተ ካላነበባችሁለት ማንም ለእናንተ አያነብላችሁም! መልካም የንባብ📖 ጊዜ ይሁንላችሁ❕ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

Open in Telegram
Views3,870−34%vs avg
Forwards—
Reactions28
Comments—
#2159Text
Views4,250−28%vs avg
Forwards—
Reactions33
Comments—
#2157Text

📖 "ፍርሃት ጨለማ ነው፣ የፍቅር እጦት ነው፤ ፍርሃትን እርሱትና በፍቅር አንድ ነገር አድርጉ።....ተራ ሰዎች ሁኔታዎቻቸው ሲሟሉሏቸው ብቻ ያፈቅራሉ፡፡ "እንዲህ ከሆንክ ብቻ ነው የማፈቅርህ" ይላሉ፡፡ "ሁሉም ሰው ቅድመ ሁኔታ ሲያስቀምጥ ፍቅር ይጠፋል። ፍቅር ወሰን | የሌለው ሰማይ ነው! ልታጠቡት ልትወስኑት አትችሉም። "መላው የሰው ልጅ ለፍቅር ሳይሆን ለሌሎች ነገሮች የሰለጠነ ነው። መግደል ተምረናል! የጦር ሰራዊቶች ለዓመታት የመግደል ስልጠና ይወስዳሉ፤ እንዴት ማስላት እንዳለብን ተምረናል! ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች ሌሎች እንዳያታልሉን፤ እኛ ግን ሌሎችን እንድናታልል ያስተምሩናል። በነፃነት ማፍቀር እንዴት እንደሆነ ግን አልተማርንም!" "ዓለም ከጦርነት ነፃ የምትሆነው ፍቅር ደግሞ ወደ ዓለም ስትመለስ ነው!። ፖለቲከኞች ማፍቀር አይፈልጉም፤ ማሕበረሰቡ እናንተ እንድታፈቅሩ አይፈልግም!..ባንፃሩ ሁሉም የፍቅር ኃይላችሁን እንድትቆጣጠሩ ይፈልጋሉ..::" 📝ኦሾ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

Open in Telegram
Views4,550−23%vs avg
Forwards—
Reactions26
Comments—
#2156Photo

✨HALA (ሃላ) አፕሊኬሸን የዕድል በሮችዎን ይክፈቱ! 🚀 የዲጂታል ገቢ ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ‼️ 👋 ሰላም ሰላም ውድ የአምባ ቤተሰቦች በዘመናችን በእጃችን ያለውን ስማርት ስልክ በመጠቀም አዳዲስ የዲጂታል ሥራ ዕድሎችን መፍጠር ይቻላል። እርስዎም ይህንን ዕድል ከእኛ ጋር መጀመር ይፈልጋሉ? 💞 ይህ ዕድልለማን ነው? ለሁሉም የተንቀሳቃ ስልክ ባለቤቶችና ለለውጥ ለስራ ተነሳሽነት ላላቸው ሰዎች ከእኛ ጋር ሲሠሩ የሚያገኙት፦ 1️⃣. ለአዲስ ጀማሪዎች ድጋፍ ✅HALA አፕሊኬሸንን አውርደው የተመዘገቡ ነገር ግን እስካሁን ከሌላ ኤጀንት ጋር የውል ስምምነት ያልፈጸሙ ከሆነ፣ የምዝገባና የውል ሂደቱን ከእኛ ጋር በመከታተል መመዝገብና ዛሬውኑ ስራ መጀመር ይችላሉ። 2️⃣. ለቀድሞ ተጠቃሚዎች መፍትሔ ቀደም ሲል በሌላ ኤጀንት ሥር ሠርተው አሁን ድጋፍ እያገኙ አይደለም? ኤጀንትዎን አጥተዋል? አይጨነቁ! ችግርዎን አዳምጠን ተገቢውን እገዛ ለማድረግ እንጥራለን። 3️⃣. ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ከመጀመሪያው እስከ ቀጣይ የሥራ ሂደትዎ ድረስ መመሪያና ድጋፍ ያገኛሉ። 🤣. ለሁሉም የሚመች የጊዜ አጠቃቀም የዕለት ተዕለት ሥራዎን ሳያቋርጡ በተጨማሪ ጊዜዎ የHALA የዲጂታል ሥራዎችን መከታተል ይችላሉ። ✅ እንዴት ያገኙናል ? HALA አፕልኬሽን ላይ #Me #Message #Moment #Room ከሚሉት ውስጥ Message የሚለው ውስጥ በመግባት ከላይ የsearch ወይም የመፈለጊያ ቁልፏን በመንካትና ይህንን _ ID =4571187 አስገብታችሁ AmbaOnlinebusiness የሚለውን ነክታችሁ ቀጥታ መግባት ትችላላችሁ። ወይም በቀላሉ የዚህን ፖስት ፕሮፋይል በመንካት ቀጥታ ወደ chat መግባት ይችላሉ ከዛም በ text የፈለጋችሁት ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ID = 4571187 እንዲሁም ገና አድስ ጀመሪ ልጆች አሁኑኑ ከስር ያለውን ቻናል ተቀላቀሉ ሙሉ አሰራሩ እና link ታገኛላችሁ 🛒 app ለማውረድ ➡️https://web.hehala.com/h5/index.html#/share_hostPage?uid=4571187 ስትከፍቱ Invitation code  ከሚለው ቦታ ላይ ይህን ቁጥር አስከቡ 👇👇👇 4571187 የቻናል link ➡️@AmbaOnlineBusiness✅ ➡️@AmbaOnlineBusiness✅ HALA * HYPHEN — አዲስ ዕድል፣ አዲስ ጅማሮ!

Open in Telegram
Views4,610−22%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#2154Text

#እንኳንም_ተሳሳትክ ‼️ ✅ በአንድ ወቅት አንዲት #የሒሳብ_መምህርት የሚከተለውን በሰሌዳ ላይ ጻፈች፦ ➡️9×1= 7 ➡️9×2= 18 ➡️9×3= 27 ➡️9×4= 36 ➡️9×5= 45 ➡️9×6= 54 ➡️9×7= 63 ➡️9×8= 72 ➡️9×9= 81 ➡️9×10= 90 🔥ጽፋ እንደጨረሰችም ወደ ተማሪዎቿ ዞራ ስትመለከት ሁሉም #እየሳቁባት ነው፣ የመጀመሪያውን #እኩልታ (equation) #ተሳስታለችና። ይህን ጊዜ #መምህርቷ እንዲህ አለች፦ "የመጀመሪያውን #ስህተት_የጻፍኩት በዐላማ ነው፤ ከነገሩ ጠቃሚ ትምህርትን እንድትወስዱ ስለፈለኩኝ። ይኸውም፥ በውጪ ያለው ዓለም እንዴት እንደሚቀበላችሁ ታውቁ ዘንድ ነው። 9 ጊዜ #ትክክለኛ ነገር እንደጻፍኩ ማየት ትችላላችሁ ይሁንና አንዳችሁም ስለዛ አላበረታታችሁኝም፤ ነገር ግን ሁላችሁም ስለ ሠራሁት #አንድ_ስህተት ሳቃችሁብኝ፣ ነቀፋችሁኝም❗️ ➡️ትምህርቱም ይህ ነው፤ • የሰው ልጅ #ሚሊዮን_መልካም_ሥራን ብትሠሩ አያበረታታችሁም ግን አንድ የሠራችሁትን ስህተት ይዞ ይነቅፋችኋል። በዚህ ግን ተስፋ ልትቆርጡ አይገባም❗️ ሁልጊዜም ቢሆን ከሳቅና ከነቀፋ በላይ ወጥታችሁ ቁሙ፣ ጽኑ፣ በርቱም❗️" ልብ በል፤ #መሳሳትን ከፈራህ #መሞከር አትችልም፤ 📏መሳሳት ያንተ መጨረሻ አይደለም የማወቅ መነሻ እንጂ። 📏 ምናልባት #የተማርከውን ትረሳ ይሆናል፣ #የተሳሳትከውን ግን አትረሳም። 📏 ከብዙዎች የስንፍና ፍፁምነት ይልቅ ያንተ የመሥራት #ስህተት እንደሚሻል አስብ። 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

Open in Telegram
Views5,910+1%vs avg
Forwards—
Reactions79
Comments—
#2152Photo
Views7,080+20%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#2151Photo

📚 spider man 3 📚 📝 ደራሲ፦ peter david 📜 ዘውግ ፦ ሳይንስን ልቦለድ ( science fiction 📜 ገፅ፦ -_-- 🗓 ህትመት ፦ 2007 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 ⭐ የአንባቢዎች ደረጃ፦ 4.5/5 💡ይህን መጽሐፍ ለምን ማንበብ አለብን? #የጓደኝነት ግጭት #ልዕለ ኃያል #ፍቅር ኒውዮርክ ከተማ በስፓይደር-ማን የተማረከችበት ወቅት፣ ፒተር ፓርከር የማሪ ጄን ዋትሰንን በብሮድዌይ የመድረክ መጀመሪያ ለመመልከት ይሄዳል። በዩኒቨርሲቲ የተሻለ ተማሪ ሆኖ እና ከማሪ ጄን ጋር በፍቅር ደስተኛ ቢሆንም፣ የአጎቱን ቤን ግድያና “ከታላቅ ኃይል ጋር ታላቅ ኃላፊነት ይመጣል” የሚለውን ትምህርት አይረሳም። በቲያትር ቤቱ ሃሪ ኦስቦርንም እያየው ነው፤ አባቱ ግሪን ጎብሊን ሆኖ ከሞተ በኋላ ሃሪ ፒተር ስፓይደር-ማን መሆኑን አውቆ እሱን እንደ ገዳይ በመቁጠር ይቅር ማለት አልቻለም። ትርኢቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ፒተር ሃሪን ያገኘውና የኖርማን ሞት አደጋ እንደነበር ሊያስረዳው ይሞክራል። 🌍ይሄን ድንቅ መጽሐፍ በአማርኛና በፈለጉበት ቋንቋ SEKA ላይ ተርጉመው ያንብቡ! 📏መፅሀፉን ለማንብብ 👇👇 https://seka.one/read/VmDwxxL5qk 📏መፅሀፉን ለመተርጎም 👇👇 https://seka.one/?source=ambabooks

Open in Telegram
Views7,620+30%vs avg
Forwards—
Reactions30
Comments—
#2150Photo
Views7,520+28%vs avg
Forwards—
Reactions25
Comments—
#2149Photo
Views7,610+29%vs avg
Forwards—
Reactions21
Comments—
#2147Text

ሕይወት ምንድናት⁉️ ✅ሕንዶች እንዲህ ይላሉ፦ ❝ሕይወት በ "B" እና በ:"D" መካከል ያለ ጉዞ ነው።❞ B = Birth/ መወለድ 🎉 D = Death/ ሞት ⚰️ በእነዚህ መካከል አንድ ፊደል አለ"C" C = Choice/ ምርጫ 🪙 📏ለስቃይ-ለድሎት 📏ለኃብት-ለድኅነት 📏ለማወቅ-ላለማወቅ 📏ለጽድቅ-ለኃጽያት 📏ለሲኦል-ለገነት 📏ለደስታ-ለመከራ 📏ለባርነት-ለነፃነት 📏ለስቃይ-ለደስታ ሁሉም ባንተ ምርጫ ላይ ይመሰረታል። ጥሩ መራጭ፣ ጥሩ ተኋዥ ነው። መጥፎ መራጭ ደግሞ ጉዞው አያምር፣ ለሌሎችም ተጓዦች እንቅፋት ይሆናል። ግን ሁሉም ጉዞውን ይጨርሳሉ 🥲 በዚህች ጊዜህ "C" ያንተ ናት። "B" እና "D" ደግሞ ተፈጥሮ የሰጠችህ መነሻ እና መድረሻ ናቸው። ሁለቱም ፈልገሃቸው አይመጡም። አንተ ብቻ "C" ህን አጣፍጥ🙏 ማድረግ ትችል ዘንድ የተሰጠህ ነው። አሁን ላይ ከኛ ሕይወት ጋር ስናገናኘው፦ እርስ በእርስ መባላት፣ መዘረፍን፣ መደፈርን፣ በጅምላ መቀበርን፣ መፈናቀልን፣ ረሃብን ወዘተ... ሁሉም በኛው ምርጫ የሆነ ነው። አሁንም ገና በ "C" ውስጥ ነን። መርጠን እንኑር!ካልመረጥን ግን ሌሎች ይመርጡልናል። ያውም ለጉዟቸው ባመቸ መልኩ! ልክ እንደ አሁኑ! የሸዋ አባባል አለ፦ ❝መሞትህ ካልቀረ ገዳይህን አንተው ምረጥ❞ እንኳን አኗኗርህን አይደለም፣ ገዳይህን እንኳን አንተው ምረጥ! 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

Open in Telegram
Views7,560+29%vs avg
Forwards—
Reactions55
Comments—
#2145Photo

📚 ጦርነትና ሰላም (War and Peace) 📚 📝 ደራሲ፦ ሌዮ ቶልስቶይ (Leo Tolstoy) 📜 ዘውግ፦ ክላሲክ ሥነ-ጽሑፍ | ልብወለድ | ታሪካዊ ልብወለድ 🌟 የGoodreads ደረጃ፦ 4.17/5 በዚህ ታላቅ የሥነ-ጽሑፍ ሥራ ውስጥ የሦስት ዋና ገጸ-ባህሪያትን ሕይወትና የውስጥ ትግል እናያለን ። 1️⃣ ፒየር ቤዙኮቭ፦ የአንድ ቆጠራ ልጅ የሆነው ፒየር፣ ሕጋዊ የውርስ መብቱን ለማግኘት ይታገላል፤ ከዚያም በላይ በሕይወቱ ውስጥ መንፈሳዊ እርካታንና ትርጉምን ይፈልጋል። 2️⃣ ልዑል አንድሬ ቦልኮንስኪ፦ ቤተሰቡን ትቶ ናፖሊዮንን ለመዋጋት ወደ ጦርነቱ የሚዘምት ሰው ነው። 3️⃣ ናታሻ ሮስቶቫ፦ የአንድ መኳንንት ቆንጆና ወጣት ልጅ ስትሆን፣ የሁለቱንም ወንዶች ቀልብ የምትስብ ገጸ-ባህሪ ናት። ይህ ልብወለድ የፍቅር፣ የጦርነት፣ የቤተሰብ፣ የማኅበራዊ ሕይወትና የሰው ልጅ መንፈሳዊ ፍለጋ ታሪኮችን ያቀርባል። 🌍 ይሄን ድንቅ መጽሐፍ በአማርኛና በፈለጉበት ቋንቋ SEKA ላይ ተርጉመው ያንብቡ! 📏ለማንብብ 👇👇 https://seka.one/read/IBtm6TdKJY 📏ለመተርጎም 👇👇 https://seka.one/?source=ambabooks

Open in Telegram
Views7,980+36%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#2142File

📚 አርምሞ 📚 📝ደራሲ:- ዶክተር  ኤሊያስ ገብሩ  አእምሮ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- መስከረም 2014 📑የገፅ ብዛት :- 250 💰ልጥፋ ዋጋ:-... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 " እነሆ ከዚህ ያማረ ስፍራ ሆኜ ወደ ጥሞና ዓለም ነጎድኩኝ :: ከኔዋ ሴት ርቄ በውጥን ውስጥ ወደራሴ የትውስታ ማሕደር ተጓዝኩኝ :: ከዕድሜዬ ማለዳ ጀምሮ ጥያቄዎች ነበሩኝ :: ግን ለምን እናቴ ጠላቺኝ ?! ለምንስ በኔ ላይ ፈርዳ በሐሰት መሰከረች ?! በእናቴ ዕዳ ለምንድናው የምቀጣው ብዬ ስባዝን ከረምኩኝ ::   የኋላ ኋላ ድህነት ክፉ መሆኑን ተረዳሁ :: ድሃ ለመኖር ሲል ክብሩንና ስሙን አውልቆ ሊጥል ይችላል :: በተለይ አግኝቶ ማጣት ደስታን ያመሻል :: እናቴ ላይም አልፈርድ ዘንድ ራሴን ገሰጽኩኝ :: አብሬ ያልኖርኩትንና  ፈተናውን ያልተጋራሁት ሰው ላይ እፈርድ ዘንድ እኔ ማነኝ ? ዛሬ በሁለት እግሬ ስቆም ለኔ ከዳዴ ጀምሬ ቀና ለማለቴ ጎንበስ ያሉ ሰዎች መኖራቸውን አልረሳሁም :: " ገጽ / 239 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

Open in Telegram
Views7,790+33%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#2141Text
Views7,490+27%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—