Posts of አል ሐድራ ቲዩብ
Forwarded from ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
#በአፕልኬሽን የተዘጋጁ ትምህርቶች። የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ መደበኛ የኪታብ ትምህርቶች ፣ለመከታተል አመች መሆነ መልኩ ተዘጋጅተው የቀረቡ ልዩ ትምህርቶችን ያግኙ። 1ኛ " #የዲን አስፈላጊ ትምህርቶች በኡስታዝ ሃቢብ ኑሩ" ~ ዒልሙል ሓል ~ ሰፊነቱ ነጃ ~ ሰፊነቱ ሶላህ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.amir.kitabs 2ኛ #አልቀውሉል ጀሊይ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.amir.kitab_app 3ኛ #አስሲራጡል ሙስተቂም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.amir.asiratul_mustekim 4ኛ #ነፋኢሱል ሙሓዶራት https://play.google.com/store/apps/details?id=com.amir.nefaisul_muhaderat 5ኛ ~ ሙኸተሶር ~ ዐቂደቱል ሙስሊሚን ~ ዐቂደቱል ሙርሺዳ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.amir.kitabs_mukhtesor ዩቱብ ገፅ https://www.youtube.com/@elmudinislamicstudio የናንተው ስቱዲዮ ነው
Open in Telegramየረቢዕን ልቅና የወሩን ጥፍጥና የሚያውቀው ሙሒብ ብቻ ነው። የተወላጁን ደረጃ ያወቀ ለወሩን መቃረብ በናፍቆት ይደገሳል። በእለተ-ጁመዓ በሶፈር ጅማሮ የረቢዑ ሽታ ከመዲናችን ጨረቃ ከታላቁ አንዋር መስጂድ ይናፈሳል። እዚህ ግድም የረቢዕ ንፋስ ሽው ሽው ይላል ዛፍ ቅጠሉን ያወዛውዛል በዚህ ስፍራ ሙሒብ በዒሽቅ ተሰባስቦ፣ በሶለዋት ተንቦግቡጎ፣ በጣፋጩ የአድሩስ መአዛ ታውዶ በዚክር በሶለዋት ተጠምዶ ፤ የረቢዑን መቃረብ ለአለም ያበሰራል። ረቢዕ እንደስሙ ፀዳል ነው። በፍካቱ አለምን ያካበበ። ለሙሒቡ ደስታንችሮ ሸይጧንን ያስጮኸ። ነገ በታላቁ አንዋር መስጂድ የዊላዳውን ብስራት ልናበስር የረቢዕ መቀበያ ደማቅ ዒሽቃችንን አንድ ልንል ነውና የታላቁ አንዋር መስጂድ ወጣት ጀመዓ አርሂቡን ብለዋል። እንኳን ለረቢዕ መቀበያ ደማቅ ዒሽቃችን በሰላም አደረሳችሁ! በዒሽቅ በሶፋዕ በመደድ ረቢዑ ይመላለስብን!
Open in Telegramእናመሰግናለን ! ዒናያ ሪከርድስ INaya Records iNaya Records Mobile App @topfans. ዒናያ ሪከርድስ INaya Records
Open in Telegram