Account

Posts of AbulAbasNasir (አቡል ዓባስ)

newest first

#2692Photo

Forwarded from Mirathul Anbiya | ሚራሡል አንቢያ

✨ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ለተማሪዎች! ✨ ለዩኒቨርሲቲ፣ ለኮሌጅ፣ ለሁለተኛ ደረጃ እና አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በሙሉ፦ ውድ የኢስላም ወንድሞች እና እህቶች፤ከእናንተጋ አላህ በኢስላም ወንድማማች ስላደረገን እናመሰገነዋለን! አሁን ላይ እንደ ሙስሊም ተማሪ ዲናችንን አጥብቆ መያዝ፣ በዘመኑ ፈተናዎች መካከል ኢስላማዊ ማንነታችንን ጠብቆ መጓዝ ቀላል አይደለም።አላህ ያዘነለት ሲቀር ዘመናዊነት የሚል ሽፋን እንዲሁም የተለያዩ የባህል ወረራዎች እና ጫናዎች ሙስሊሙን ተማሪ ከእስልምና እሴቶች እያራቁት ይገኛሉ። ወደ እውነት ተዘንባይ ኾነህም ፊትህን ለሃይማኖት ቀጥ አድርግ፡፡ የአላህን ፍጥረት ያችን አላህ ሰዎችን በእርስዋ ላይ የፈጠረባትን (ሃይማኖት ያዟት)፡፡ የአላህን ፍጥረት መለወጥ የለም፡፡ ይህ ቀጥተኛ ሃይማኖት ነው፡፡ (ሩም፡30) ሙስሊምነት ምንድነው? በፈተናዎች ማዕበል ውስጥ ወጣቱ ሙስሊም እንዴት መቆም አለበት? በቅርብ የተቋቋመው ሚራሱል አንቢያ ኢንስቲትዩት ከዘመናዊ ትምህርት ጎን ለጎን የዲን ዕውቀትን አጣምሮ የያዘ ንቁ ትውልድ ለመፍጠር በማለም፣ ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀምና እውነተኛ የሙስሊም ተማሪ ስብዕናን እንድንላበስ የሚረዱ ትምህርቶችን ከውድ ኡስታዞቻችን ጋር ይዞላችሁ ቀርቧል። ከጊዜ አጠቃቀም እስከ ትክክለኛው የሙስሊም ተማሪ ግንባታ ድረስ ከቀደምት አርዓያዎች ለመቅሰም ውድ ኡስታዞችን ጋብዘን እንጠብቃችኋለን። እናንተም ጥሪውን ለሌሎች አድርሱልን። ርዕሶች፦ ሙስሊም መሆን (Being Muslim) 🎙በኡስታዝ አቡ ሻኪራ ኢስላም የቀረጸው ተማሪ (The Student Shaped by Islam) 🎙በኡስታዝ አብዱረዛቅ አል-ባጂ 📅 ቀን: ሐሙስ ኅዳር 17 🕒 ሰዓት: ማታ ከ 3:00 ጀምሮ  💻 ቦታ: በኦንላይን (Telegram Live) Join & Share @Mirathuna

Open in Telegram
Views257−88%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#2691Photo
Views474−78%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#2690Photo
Views470−78%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#2688Photo
Views1,640−25%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#2682Video
Views1,150−47%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#2681Photo
Views1,930−11%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#2680File
Views816−62%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#2678Audio
Views19,900+815%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#2675File
Views929−57%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#2674Video
Views1,090−50%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#2673Text
Views1,260−42%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—