Account

Posts of AAU Info Center

newest first

#11998Text
Views1,290−58%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#11997Link preview
Views1,520−51%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#11995Photo
Views2,690−13%vs avg
Forwards—
Reactions37
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
46 h2,080
67 h2,690
  1. Total to date2,690
#11994Photo
Views2,600−16%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#11993File
Views2,480−20%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#11992Photo
Views2,610−15%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#11991Photo
Views2,500−19%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#11989Photo
Views3,250+5%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#11988File
Views3,610+17%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
#11986Link preview
Views4,540+47%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#11985Photo

✔️ በመሶብ ቢድ በአሁኑ ሰዓት Samsung A15 128GB፣ ኦሪጅናል ማሊያዎች (Jerseys)፣ የ Spotify እና የ Netflix ሰብስክሪፕሽኖች ወጥተዋል። በቅርቡ ደግሞ አይፎን 18 (iPhone 18)፣ ላፕቶፕ (Laptop)፣ ብስክሌቶች እና ሌሎች ብዙ ምርጥ ዕቃዎች ይቀርባሉ። ✔️ ከተለመደው ጨረታ በተለየ መልኩ፣ እዚህ ጋር አሸናፊ የሚሆነው በጣም ዝቅተኛውን እና በሌላ ሰው ያልተጠራ (ልዩ) ዋጋ የሰጠ ሰው ነው። ለምሳሌ፤ አንድ ሰው 1 ብር ቢጠራና ሌላ ሰውም 1 ብር ቢጠራ፣ ሦስተኛ ሰው ደግሞ 1 ብር ከ 45 ሳንቲም ቢጠራ፤ አሸናፊ የሚሆነው ሦስተኛው ሰው ነው! ምክንያቱም 1 ብር ተደጋግሟል፣ 1.45 ደግሞ ማንም ያልጠራው በጣም ዝቅተኛው ዋጋ ስለሆነ ነው። ✔️ አሸናፊዎች ያሸነፉትን ዕቃ የሚወስዱት የጠሩትን ዋጋ ብቻ ከፍለው ነው፤ ምንም ተጨማሪ ክፍያ አይጠየቁም። ስለዚህ ዕቃውን 1 ብር ከ 45 ሳንቲም ብለው ካሸነፉ፣ የሚከፍሉት ያንኑ 1.45 ብር ብቻ ነው! ✔️ ለእያንዳንዱ ጨረታ የሚከፈል አነስተኛ የመጫረቻ ክፍያ (Bid fee) አለ። ደስ የሚለው ነገር፣ ዋሌትዎ (Wallet) ላይ ገንዘብ ሲሞሉ (Top-up ሲያደርጉ) የሞሉት ገንዘብ እጥፍ ሆኖ ይገባልዎታል። ለምሳሌ 50 ብር ከሞሉ፣ እኛ 100 ብር አድርገን ዋሌትዎ ላይ እናስገባልዎታለን፤ በዚያም መጫረት ይችላሉ። ✔️ ጓደኛዎን ሲጋብዙ (Referral) ደግሞ በእያንዳንዱ ግብዣ 10 ብር ዋሌትዎ ላይ ያገኛሉ። ✔️ ለመጫረት mesobbid.et ላይ በመግባት በስልክ ቁጥርዎ ይመዝገቡ፤ ከዚያ የሚፈልጉትን ዕቃ መርጠው መጫረት ይችላሉ። አሁኑኑ https://www.mesobbid.et ን ጎብኙ!

Open in Telegram
Views3,670+19%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#11984Photo

🚨 85% የExit Ethiopia ተጠቃሚዎች የመውጫ ፈተናቸውን አልፈዋል! 🎓🎉ቀጣዩ የስኬት ታሪክ የእርስዎ ሊሆን ይችላል! 🚀 ሰላም! 👋 ለመውጫ ፈተናችሁ በተሻለ መንገድ እንድትዘጋጁ የሚረዳችሁን Exit Ethiopia ቦት ልናስተዋውቃችሁ ነው! 🤖📚 Exit Ethiopia በውስጡ ምን አካቷል? 🤔 📚 50+ ዲፓርትመንቶች፦ ከ50 በላይ ዲፓርትመንቶችን የሚሸፍኑ ከ85,000 በላይ የሞዴልና የመውጫ ፈተና ጥያቄዎችን ያገኛሉ። 🏆 Live Model Exams፦ በየሁለት ቀኑ በሚዘጋጁ የቀጥታ የሞዴል ፈተናዎች እራሳችሁን ፈትሹ፣ የጊዜ አጠቃቀማችሁንም አሻሽሉ። 🤖 AI አስተማሪ፦ ጥያቄው ካልገባችሁ፤ "ለምን?" ብላችሁ ተጨማሪ ማብራሪያ መጠየቅና ጽንሰ ሐሳቦችን በደንብ መረዳት ትችላላችሁ። 📊 ቦቱ የደካማ ጎናችሁን ይለያል፦ በልምምዳችሁ ላይ በመመርኮዝ የሚቸግራችሁን ርዕስ ይለያል፤ ትኩረታችሁን የት ማድረግ እንዳለባችሁም ይመራችኋል። 🎯 📱 በማንኛውም ቦታ፦ በታክሲ 🚕፣ በዶርም 🏨፣ በእረፍት ሰዓት… Telegram ከፍታችሁ ልምምዳችሁን መቀጠል ትችላላችሁ። 🔥 በሰኔ 2018 የመውጫ ፈተና 85% የቦቱ ተጠቃሚዎች ፈተናቸውን አልፈዋል። ቀጣዩ የስኬት ታሪክ የእናንተ ይሁን! 🚀 ዛሬውኑ ይቀላቀሉን፦https://t.me/exitetbot?start=p_january-exit 📢 ይህንን ለመውጫ ፈተና ከሚዘጋጁ ጓደኞቻችሁም ጋር አጋሩ!

Open in Telegram
Views3,410+11%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#11982Photo

ስልክ ደውሎ ቀጠሮ እስከማስያዝ የደረሰው አዲሱ የጉግል ጄሚናይ አገልግሎት ይፋ ሆነ ! ጉግል ጄሚናይን ከጥያቄ መላሽነት ወደ ሥራ ፈጻሚነት የሚያሸጋግር “Tasks in Gemini” የተሰኘ አዲስ አገልግሎት አስተዋውቋል። ቴክ ክራንች እንደዘገበው አገልግሎቱ በአሜሪካ፣ ጃፓን፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያ እና ህንድ ለሚገኙ ተጠቃሚዎች በነፃ መቅረብ ጀምሯል። የሚሠራውም በ “Gemini 4 Hydrogen” ሞዴል ላይ ነው ተብሏል። ሀሳቡ ቀላል ነው፤ ብዙ ደረጃዎችን የሚጠይቅ ሥራ ለጄሚናይ ሰጥተው ወደ ሌላ ጉዳይዎ ይሄዳሉ፤ እሱ ደግሞ ከጀርባ ሆኖ ይጨርሳል። ከኢሜይልዎና ከካሌንደርዎ መረጃ ተነስቶ የቀን ሥራዎችን ሊያደራጅ፣ የጉዞ ዕቅድ ሊያዘጋጅ፣ ተደጋጋሚ ምርምር ሊያከናውን ይችላል። አገልግሎቱ ከዚህም ያልፋል። ስልክ ደውሎ ዋጋ ያወዳድራል፣ ምርት መኖሩን ያረጋግጣል፣ ቀጠሮም ያስይዛል። ይህ እድገት የኤአይ ዘርፍ ወዴት እየሄደ እንደሆነ ያሳያል፤ መረጃ ከሚሰጥ ረዳት ወደ ሥራ ፈጻሚ ወኪልነት። ተደጋጋሚ ሥራዎችን በመውሰድ ጊዜ የሚቆጥብ ከሆነ ዲጂታል አገልግሎቶችን የምንጠቀምበትን መንገድ በእጅጉ ሊቀይረው ይችላል። Via Ethiopian AI Institute @tikvahethiopia

Open in Telegram
Views4,120+34%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#11977Photo
Views4,930+60%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#11976Photo
Views4,780+55%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—