Account

Posts of AAU 2019 Students Union

newest first

#630Link preview
Views327−65%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#627Photo
Views682−27%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#625Link preview
Views916−1%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#623Photo
Views884−5%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#619Photo

Here is the link cphia.africacdc.org/register ⏳ ደረሰ! ⏳ It’s here! አፍሪካ ተዘጋጅታለች። እርስዎስ ዝግጁ ነዎት? Africa is ready. Are you? በ5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባኤ (#CPHIA2026) ላይ ለመሳተፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና መሪዎችን፣ ሳይንቲስቶችን፣ ፖሊሲ አውጪዎችን እና አጋሮችን ጨምሮ ከ30,000 በላይ ተወካዮች ጋር በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ይቀላቀሉ። Join more than 30,000 delegates, including Africa’s public health leaders, scientists, policymakers and partners, in Addis Ababa, Ethiopia, for the 5th International Conference on Public Health in Africa (#CPHIA2026). ይገኛሉ? Will you be there? 📍 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ 📅 ከህዳር 14 እስከ 18 ቀን 2019 ዓ.ም (እ.ኤ.አ 23–27 ኖቬምበር 2026) 📍 Addis Ababa, Ethiopia 📅 23–27 November 2026 🔗 Register now | አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ https://forms.gle/Q1qGnN8WZTbXQxNc9 ማሳሰቢያ: በዚህ ማስፈንጠሪያ ከተመዘገቡ በኋላ ከአፍሪካ ሲዲሲ ሌላ መመዝገቢያ ሊንክ ስለሚላክላችሁ ኢሜይላችሁን ተከታተሉ Notice: After registering through this link, check your email as Africa CDC will send you another registration link. It is special additional link to facilitate waiver of the standard $200 registration fee. https://t.me/aau2018studentunion

Open in Telegram
Views1,430+54%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#614Photo

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ የ10 ምሁራንን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ደረጃ እድገት አፀደቀ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ የ10 ምሁራንን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ደረጃ እድገት አፅድቋል። እድገቱ ምሁራኑ በትምህርትና አካዳሚያዊ አገልግሎት፣ በምርምር እና በማኅበረሰብ አገልግሎት ያስመዘገቧቸውን የላቀ ውጤቶችና አስተዋፅዖዎች መሠረት ያደረገ ነው። ወደ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ያደጉት ምሁራን፦ 1. ዶ/ር አብርሃም ገብሬ ተካለኝ- በስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር 2. ዶ/ር አዳነ ቢተው ተገኘ- በሜዲካል ማይክሮባዮሎጂ ፕሮፌሰር 3. ዶ/ር አደይ ፈለቀ ደስታ- በኢንቫይሮሜንታል ማይክሮባዮሎጂ ፕሮፌሰር 4. ዶ/ር ደሳለኝ ያየህ አያል- በዲሳስተር ሪስክ ማኔጂሜንት ፕሮፌሰር 5. ዶ/ር ኃይለልዑል ንጉሴ ዱባለ- በቨተርነሪ ኢፒዲሞሎጂ ፕሮፌሰር 6. ዶ/ር ካሳ ሚካኤል ወ/የሱስ- በማቲማቲክስ ኢጁኬሽን ፕሮፌሰር 7. ዶ/ር ሰለሞን ገነት ገብሬ- በባዮኬሚስትሪ ፕሮፌሰር 8. ዶ/ር ሰለሞን አረዓያ ካሳ- በጀነራል ኢዱኬሽን ፕሮፌሰር 9. ዶ/ር ያረጋል አሳቤ ላቀ- በአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ፕሮፌሰር 10. ዶ/ር የድልፋና ሰጠአርጌ መኮንን- በፊዚካል ኬሚስትሪ ፕሮፌሰር ይህ ስኬት ዩኒቨርሲቲው ለአካዳሚያዊ ልህቀት፣ ለምርምርና ፈጠራ እንዲሁም ለማኅበረሰብ አገልግሎት ያበረከተውንና እያበረከተ ያለውን አስተዋጽኦ ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለዚህ ከፍተኛው የአካዳሚክ ማዕረግ ለበቃችሁ ምሁራን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ፣ በቀጣይ የጀመርነውን የአካዳሚክ፣ ምርምርና አገልግሎት ልቀት ለማምጣት ከመቼውም በላይ እንደምትተጉ በማመን ነው፡፡ @cobe2019council

Open in Telegram
Views1,450+56%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#613Photo

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ የ10 ምሁራንን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ደረጃ እድገት አፀደቀ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ የ10 ምሁራንን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ደረጃ እድገት አፅድቋል። እድገቱ ምሁራኑ በትምህርትና አካዳሚያዊ አገልግሎት፣ በምርምር እና በማኅበረሰብ አገልግሎት ያስመዘገቧቸውን የላቀ ውጤቶችና አስተዋፅዖዎች መሠረት ያደረገ ነው። ወደ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ያደጉት ምሁራን፦ 1. ዶ/ር አብርሃም ገብሬ ተካለኝ- በስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር 2. ዶ/ር አዳነ ቢተው ተገኘ- በሜዲካል ማይክሮባዮሎጂ ፕሮፌሰር 3. ዶ/ር አደይ ፈለቀ ደስታ- በኢንቫይሮሜንታል ማይክሮባዮሎጂ ፕሮፌሰር 4. ዶ/ር ደሳለኝ ያየህ አያል- በዲሳስተር ሪስክ ማኔጂሜንት ፕሮፌሰር 5. ዶ/ር ኃይለልዑል ንጉሴ ዱባለ- በቨተርነሪ ኢፒዲሞሎጂ ፕሮፌሰር 6. ዶ/ር ካሳ ሚካኤል ወ/የሱስ- በማቲማቲክስ ኢጁኬሽን ፕሮፌሰር 7. ዶ/ር ሰለሞን ገነት ገብሬ- በባዮኬሚስትሪ ፕሮፌሰር 8. ዶ/ር ሰለሞን አረዓያ ካሳ- በጀነራል ኢዱኬሽን ፕሮፌሰር 9. ዶ/ር ያረጋል አሳቤ ላቀ- በአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ፕሮፌሰር 10. ዶ/ር የድልፋና ሰጠአርጌ መኮንን- በፊዚካል ኬሚስትሪ ፕሮፌሰር ይህ ስኬት ዩኒቨርሲቲው ለአካዳሚያዊ ልህቀት፣ ለምርምርና ፈጠራ እንዲሁም ለማኅበረሰብ አገልግሎት ያበረከተውንና እያበረከተ ያለውን አስተዋጽኦ ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለዚህ ከፍተኛው የአካዳሚክ ማዕረግ ለበቃችሁ ምሁራን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ፣ በቀጣይ የጀመርነውን የአካዳሚክ፣ ምርምርና አገልግሎት ልቀት ለማምጣት ከመቼውም በላይ እንደምትተጉ በማመን ነው፡፡ @aau2018studentunion

Open in Telegram
Views1,010+9%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#609Text
Views1,570+69%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#608Text
Views1,580+70%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—