ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ❤ #nesihaexpo ከህዳር 18 እስከ 20 የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀግብር በሁሉም የሶሻል ሚድያ አማራጮች ይጠብቁ።
Открыть в TelegramПосты канала Abdul Aziz Nur
አሰላሙ አለይኩም አህባቦች እንዴት ናቹ😎 ሰላምታዬ ከደረሳቹ መልሱልኝ መስራቱን ለማረጋገጥ ነው 🙋♂️ ጠፍተን ነበር ተመለስናል በትንሹም ለመተዋወስ እንሞክራለን በክብር የጠበቃቹኝ አላህ ያክበራቹ 😍
Открыть в Telegram🔖 ልዩ የኡምራ ፖኬጅ ከቤተሰቦዋ ጋር 📆 ከመስከረም 17 እስከ መስከረም 27 ድረስ 🔹ትኬት 🔹ቪዛ 🔹ሆቴል 🔹ትራንስፖርት 🕋7 ቀን መካ 3 ቀን 🕌መዲና ጥሩ ግዜ ከቤተሰቦ እና ከጓደኛዋ ጋር ያሳልፉ 📁ውስን ቦታዋች ነው የቀሩን ከታች ባለው ስልክ መመዝገብ ይችላሉ 📱+251930517678 🌄albab tour & travel
Открыть в Telegram🔸ሁሉም ሰው የእሁድ የጳጉሜ አንድ (1) ቀጠሮ የት ቢሆን ስንባል.. ▪️ ያለ ጥርጥር ቃሊቲ ኢህሳን እንድትገኙ ጋብዘናል ◾️በተለይ የቀድሞ ተማሪዋች የዲፕሎማ በመርከዙ የወሰዳቹ እንዲሁም በተለያየ ወቅት ዒልምን የቀሰማችሁ እህት ወንድሞች ተጋባዥ ብቻ ሳይሆን ጋባዦችም ናችሁ። 🔘እኛስ እንዳትሉ ሁሉም ይህ መልእክት የደረሰው ሁሉ ተጋብዛቹሃል !!
Открыть в Telegram🎉🌟ደሴ እንግዶቿን ተቀብላ ደምቃለች🌟🎉 🫵 እናንተም ነገ ቅዳሜ ነሓሲ 2 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ 🔹በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ እንድትገኙ ተጋብዛቹሃል። 🔸በእለቱም ሸይኽ ኢልያስ አህመድ እና ሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ የሚገኙ ይሆናል። 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ወሎ ቅንርጫፍ፣ ደሴ
Открыть в Telegram◼️የስራ ፖስት ነው ላይክ ሼር ይደረግ ማናኛውም ሴራሚክ እና የባኞ ቤት እቃዋች ከፈለጉ ይደውሉ ...አዲስ አበባም ክፍለ ሀገርም ከሆናቹ ሚፈልጉትን ይጠይቁን ባላቹበት እናደርሳለን። any ceramic & sanitary // 0919184067
Открыть в Telegram