📍 የ(فعل المضارع) ምልክቶች 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy
Открыть в TelegramПосты канала ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
📍 የ(فعل الماضي) ምልክቶች 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy
Открыть в Telegram🎓 🎉 ✨ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ 🎓✨🎉🎓✨🎉🎓✨🎉🎓✨🎉 ላለፉት 45 ቀናት በJud Academy ሲሰጥ የቆየው የደረጃ 2 (መካከለኛ ደረጃ) የነህው ኮርስ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ‼️አልሀምዱሊላህ በርካታ ወንድምና እህቶች ከተለያዩ የአለማችን ክፍል ሆነው ሲከታተሉት የቆዩት ኮርስ በዛሬው እለት ህዳር 1/2019 የተጠናቀቀ ሲሆን በቆይታቸውም 📚 النحو الميسر የተሰኘውን ወሳኝና ምርጥ የነህው ኪታብ ከሰፊ ትንተና እና ከበርካታ መልመጃዎች ጋር በመማር ክህሎቶቸውን ያዳበሩበትና ደስ የሚል ቆይታ ያሳለፉበት ነበር፡፡ ይህን ኮርስ ከተጀመረ አንስቶ እስኪጠናቀቅ ድረስ በቋሚነት በመከታተል ኮርሱን ያጠናቀቁትን ውድ ተማሪዎቻችንን 🎊🎉🎊🎉🎊🎉 እንኳን ለዚህ አበቃችሁ፣ እንኳን ደስ አላችሁ🌹🌹🌹 እያልን አሏህ እውቀታችሁን በረካ እንዲያደርግላችሁና ባወቃችሁትም የምትስሩ እንዲያደርጋችሁ እንዲሁም ጠቃሚ እውቀትን እንዲጨርላችሁ አሏህን እየተማጸንን የተማራችሁትን በመከለስ፣ ያገኛችሁንት ክህሎት በማዳበርና በኢልም ላይ በመበርታት እንድትጸኑ አደራ እንላለን፡፡ ቀጣይ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል፣ ፍጠኑ📢 ✍️ ሙሀመድ ሀሰን 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy
Открыть в TelegramПереслано из 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆
ከዚህ በኃላ ነህው አይከብዳችሁም! ነህውን በቀላሉ ለጀማሪዎች 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/KBju4OqXqPQ
Открыть в Telegram🎁 የነህው ኮርስ ምዝገባ ተጀመረ 📮 የአረብኛ ንግግርንም ሆነ ጽሁፍን በቀላሉ ለመረዳት በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓❓❓ እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ በደረጃ 1 እና በደረጃ 2 ቀላልና አጭር የነህው ኮርስ አዘጋጅቶሎታል🎁 👤 ኮርሱን የሚሰጠው:- ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን 🌐 የሚሰጥበት ሁኔታ:- በGoogle Meet App 📆 የሚጀመርበት ጊዜ:- ህዳር 7/2019 📆 የሚሰጥበት ጊዜ:- በሳምንት ለ5 ቀናት ከሰኞ - ጁሙዓ 1️⃣ ለጀማሪ / ደረጃ 1 👉 መስፈርት: ከዚህ በፊት የተወሰኑ ኪታቦችን የቀሩ (በማንኛውም ዘርፍ) 🗓 ኮርሱ የሚሰጠው:- ለ30 ቀናት (1 ወር ተኩል) ⏰ የሚሰጥበት ሰአት:- ማታ ከ3:00 - 4:00 ወይም ጧት ከ1:00 - 2:00 💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ:1000 ብር ብቻ 2️⃣ ለመካከለኛ / ደረጃ2 👉 መስፈርት: ከዚህ በፊት የነህው ኪታብ ቀርቶ የሚያውቅ 🗓 ኮርሱ የሚሰጠው:- ለ45 ቀናት (2 ወር) ⏰ የሚሰጥበት ሰአት:- ጧት ከ12:00 - 1:00 ማታ ከ4:00 - 5:00 💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ:-1500 ብር ብቻ ⏰ የምዝገባ ጊዜ: ከጥቅምት 15 - ህዳር 5/2019 ድረስ ብቻ 📜 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ 📥 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ0935270496 ደውለው ያናግሩን! 🎁ይህ ዕድል ሊያመልጥዎ አይገባም🏃🚨 📢ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም ያድርሱላቸው👆 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

Открыть в Telegram📮ብዙዎች ሲፅፋ የሚፈፅሙት ስህተት 🌹#العربية_للجميع 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy
Открыть в Telegramየ20 ቀን ሙሉ የተጅዊድ ኮርስ - ቀን 11 https://youtu.be/5OWhzkuj6gU https://youtu.be/5OWhzkuj6gU https://youtu.be/5OWhzkuj6gU
Открыть в Telegramلمْ እና لمَّا ልዩነታቸው ምንድን ነው⁉️ 🌹#العربية_للجميع 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy
Открыть в Telegram🎊🎉 ልዩ የምስራች 🎊🎉 ፈዕለም ኦን-ላይን የቁርኣን እና የኪታብ ደርስ ማዕከል ማዕከላችን በኦን_ላይን ከነዞር ጀምሮ እስከ ሂፍዝ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ላይ ይገኛል። 📚የምንሰጣቸው ትምህርቶች ✅ ቁርኣን ነዞር የተጅዊድ ትምህርት ጋር ✅ ቁርኣን ሂፍዝ ✅ ቁርኣንን ሀፍዘው ሙራጀዓህ ለሚያደርጉ በተጨማሪም የተጅዊድ ትምህቶች ✍️ ለጀማሪ የሚሆኑ አጫጭር ኪታቦች ☀️አርበኢን ሀዲስ ☀️100 ሀዲስ ☀️ኡምደቱል አህካም ☀️ኡሱሉ ሠላሣ ☀️ሰፊነቱ ነጃ 📱ቂርአቱ የሚሰጥበት አፕ 🔵 ቴሌግራም ⚪️ ኢሞ 🟢 ዋትሳፕ ✍ ለመመዝገብና ለተጨማሪ መረጃ 🌐 በዚህ የቴሌግራም አድራሻ @mo4444555Ahmed አለያም ☎️ +251962616600 ይደውሉ ⚠️ ያለን ውስን ቦታ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️ ፈዕለም ኦን-ላይን የቁርኣን እና የኪታብ ደርስ ማዕከል
Открыть в Telegram✂️ #አስገራሚ_የቃላት_ልዩነቶች 🎙الكَلام ، 🌡 الكِلام، 🏜الكُلام 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود ✅ https://t.me/Jud_Acadamy
Открыть в Telegram