የዚህ አይነቱ ወንድ ስለሁለተኛ ሚስት የማውራት ሞራል የለውም ሚስቱ በሬ የረገጠው ጣሳ መስላ የምትቀይረው ሂጃብ ሳያሟላ የምትቀይረው ጫማ ሳያሟላ ቁርስ በልታ ምሳ ጦሟን እያዋለ በዬሻይ ቤቱ ና በዬ ካፌው በሙሉ አፉ ስለሁለተኛ ማግባት ያወራል ወንድማለም እፈርጅ እስኪ በእጅህ ያለችውን ሚስትህን መጀመሪያ አሳምረህ ያዝ ሀቋን ተወጣ እሷን እያስራብክና እያስጠማህ የምትለብሰው አታ አንተ ግን ሳኡድና ዱባይ ያለችን ሴት ስለሁለተኛ ማግባት ታወራለክ የእውነት ማፈሪያ ነህ እኩዋን ሁለተኛ ይቅርና አንዷን አትገባህ https://t.me/Ye_setoch_Jemea
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 15 ч | 698 |
| 32 ч | 906 |
- Через 24 часа906
- Всего сейчас906