Кабинет

Посты канала Yekatit 12 Hospital for Community

сначала новые

#6607Фото
Просмотры515−27%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
1 ч246
2 ч426
5 ч515
  1. Через 1 час246
  2. Через 6 часов515
  3. Всего сейчас515
#6606Текст

የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የቤተ መጻሕፍት ዲጂታል አገልግሎትን ለማዘመን ከአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ጋር የቴክኖሎጂ ትብብር ፈጠረ የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የቤተ መጻሕፍት አገልግሎቱን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለማጠናከርና የዲጂታል እውቀት ተደራሽነትን ለማስፋፋት ከአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ጋር የትብብር ሥራ ጀምሯል። በዚህም አብርሆት ቤተ መጻሕፍት በራሱ የቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ላይ ተግባራዊ ያደረገውን የተቀናጀ የቤተ መጻሕፍት አስተዳደር ሥርዓት (Integrated Library Management System – ILMS) ለየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለማጋራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ተፈራርሟል። በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱን የሆስፒታሉ ሜዲካል ኮሌጅ የአካዳሚክና ምርምር ምክትል ፕሮቮስት ዶ/ር ዱቤ ጃራ የመግባቢያ ሰነዱን ተፈራርመዋል። በወቅቱም ትብብሩ ለኮሌጁ የትምህርት የምርምርና የእውቀት ማግኛ አገልግሎቶች ያለውን ፋይዳ በማንሳት ሀሳባቸውን አቅርበዋል በተጨማሪም የቴክኖሎጂ ሽግግር ክፍል ኃላፊ ዶ/ር አለማየሁ ግርማ  በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል። የተቀናጀው የቤተ መጻሕፍት አስተዳደር ሥርዓት የመጻሕፍት ካታሎግ አዘገጃጀትና አስተዳደር፣ የመጻሕፍት ግዢ፣ የአባልነት አስተዳደር፣ የመጻሕፍት ብድርና መመለስ፣ የኦንላይን የሕዝብ ተደራሽ ካታሎግ (OPAC)፣ የሪፖርትና ትንተና እንዲሁም የዲጂታል ሀብቶች አስተዳደርን ጨምሮ የቤተ መጻሕፍት አጠቃላይ የሥራ ሂደቶችን በአንድ የዲጂታል ሥርዓት ለመምራት ያስችላል። ይህ የቴክኖሎጂ ትብብር የኮሌጁን የቤተ መጻሕፍት አገልግሎት የበለጠ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋና ተደራሽ ከማድረጉም በላይ የመረጃና የእውቀት ሀብቶችን በቀላሉ ለማግኘት፣ የተጠቃሚዎችን የአገልግሎት ልምድ ለማሻሻልና የተቋሙን የትምህርት፣ የምርምርና የሙያ ማበልጸግ ተግባራት ለመደገፍ ወሳኝ ሚና ይኖረዋል። በተጨማሪም ትብብሩ በተቋማት መካከል የቴክኖሎጂና የሙያ ልምድ ልውውጥን በማጠናከር የዲጂታል ለውጥን ለማፋጠንና ዘመናዊ የእውቀት አገልግሎቶችን ለተጠቃሚዎች ለማዳረስ የሚያግዝ አስፈላጊ እርምጃ ነው። የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

Открыть в Telegram
Просмотры528−25%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
1 ч245
2 ч432
5 ч528
  1. Через 1 час245
  2. Через 6 часов528
  3. Всего сейчас528
#6596Фото
Просмотры767+9%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
12 ч538
24 ч767
  1. Через 24 часа767
  2. Всего сейчас767
#6595Превью ссылки

የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አብሮ የሚስራበትን የውል ስምምነት ተፈራረመ የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አብሮ የሚሰራበትን ስምምነት በዛሬው እለት የተፈራረመ ሲሆን በይበልጥም  ለሰራተኞቹ በወር ደመወዛቸው መጠን ላይ ተመስርቶ ያለ ተጨማሪ ተያዥ የብድር አገልግሎት እንዲያገኙ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የስምምነት ውል ፈጽሟል። ስምምነቱ በሆስፒታሉ አመቻችነት ሰራተኞች ከደመወዛቸው ጋር በተያያዘ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችል ሲሆን፣ የውሉን ሰነድ የሆስፒታሉ ዋና ፕሮቮስት ዶ/ር አበበ ታደሰ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአራዳ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ታምራት ዮሐንስ ፈርመዋል። በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ዶ/ር አበበ ታደሰ ስምምነቱ እውን እንዲሆን ላደረጉት አስተዋጽኦ፣ በተለይም ለአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሮቮስት አቶ አለሙ ክብረት ምስጋና አቅርበዋል። በተጨማሪም ለሰራተኞቹ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት፣ ከተመቻቸው የብድር አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአራዳ ዲስትሪክት ዳይሬክተርም ስምምነቱ በመፈጸሙ ደስታቸውን በመግለጽ፣ የሆስፒታሉ ሰራተኞች ከተመቻቸው አጋጣሚ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል። ከየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ጋር በመተባበር መስራታቸውም ደስተኛ እንደሆኑ ገልጸዋል። ይህ ስምምነት የሆስፒታሉን ሰራተኞች የፋይናንስ ተደራሽነት በማሳደግ የሰራተኞችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሚያግዝ አዲስ እድል ነው። 📍 የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ኮሚኒኬሽን 📅 ኅዳር 15/2019 ዓ.ም 📍 📌 Follow Us on Social Media 👉 Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100063650457050 👉 Telegram: Join Our Channel https://t.me/Y12HMCC 👉 Follow us on tiktok https://vm.tiktok.com/ZMHWJyPGKQmQp-dftjE 🔖 #Y12HMC 💛✨

Открыть в Telegram
Просмотры874+24%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
13 ч704
25 ч874
  1. Через 24 часа874
  2. Всего сейчас874
#6588Фото
Просмотры783+11%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
16 ч737
24 ч783
  1. Через 24 часа783
  2. Всего сейчас783
#6587Превью ссылки

የ2019 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል ሪፖርት ቀረበ የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የ2019 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል ሪፖርት ግምገማ አካሂዷል። በመርሃ ግብሩ የሆስፒታሉ ዋና ፕሮቮስት ዶ/ር አበበ ታደሰ፣ የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሮቮስት አቶ አለሙ ክብረት፣ የሕክምና አገልግሎት አሰጣጥ ምክትል ፕሮቮስት ዶ/ር መዓዛ ሮሪሳ፣ የአካዳሚክና ምርምር ምክትል ፕሮቮስት ዶ/ር ዱቤ ጃራ፣ የአበበች ጎበና እናቶችና ሕፃናት ማዕከል ዳይሬክተር ዶ/ር ወገኔ አሰፋ፣ የዲፓርትመንትና የኬዝ ቲም ኃላፊዎች እንዲሁም ሌሎች የሆስፒታሉ ሰራተኞች ተገኝተዋል። በዝግጅቱ የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የሪፎርምና አክሬዲቴሽን የ90 ቀናት ዕቅድ አፈጻጸም ሂደት ግምገማ ሪፖርት በሪፎርም ዳይሬክተሩ አቶ አበባው አበበ ቀርቧል። ሪፖርቱን ተከትሎ በአቶ አለሙ ክብረት አወያይነት የጋራ ውይይትና ግምገማ ተካሂዷል። በውይይቱም ከተሳታፊዎች የተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች በሶስቱ ምክትል ፕሮቮስቶችና በአበበች ጎበና እናቶችና ሕፃናት ማዕከል ዳይሬክተር ምላሽ ተሰጥቷቸዋል። በመድረኩ የተነሱ ጉድለቶችና የአፈጻጸም ክፍተቶች በሚቀጥለው ሩብ ዓመት እንዲሞሉ፣ የተጀመሩ ሥራዎችም በተሻለ ቅልጥፍናና ውጤታማነት እንዲፈጸሙ አቅጣጫ ተቀምጧል። እንዲሁም በሁለተኛው ሩብ ዓመት የተሻለ አፈጻጸምና ጥራት ያለው ሪፖርት እንደሚጠበቅ በአመራሮቹ ተገልጿል። በመጨረሻም የቅሬታና አቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ አባላትን የመምረጥ ሂደት ተካሂዶ ሶስት አባላት በመምረጥ መርሃ ግብሩ ተጠናቋል። 📍 የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ኮሚኒኬሽን 📅 ኅዳር 15/2019 ዓ.ም 📍 📌 Follow Us on Social Media 👉 Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100063650457050 👉 Telegram: Join Our Channel https://t.me/Y12HMCC 👉 Follow us on tiktok https://vm.tiktok.com/ZMHWJyPGKQmQp-dftjE 🔖 #Y12HMC 💛✨

Открыть в Telegram
Просмотры811+15%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
16 ч755
24 ч811
  1. Через 24 часа811
  2. Всего сейчас811
#6586Текст
Просмотры823+17%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
16 ч780
25 ч823
  1. Через 24 часа823
  2. Всего сейчас823