Посты канала Wondirad School
Переслано из Ministry Of Education News
🌟"ማትሪክ ፈተና" የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለፈተናቸዉ ብቁ ለማድረግ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በዉስጡ ፥ 😊የማትሪክ ጥያቄዎች ከነመልሳቸዉ ፤ 😊Model Exam Questions 😊Mid Exam Final Exam Questions 😊ከ9-12 በምዕራፍ የተከፍፈሉ አጫጭር ኖቶችን ፤ በPDF ፤ በDOCX ፤ በPPT 😊የአጠናን ስልቶች ፤ 😊ትኩስ የትምህርት መረጃዎች እንዲሁም ተማሪዎችን የሚጠቅሙ ማቴሪያሎች በሙሉ በነፃ የሚገኙበት ምርጥ የቴሌግራም ቻናል ነዉ! 😊 አሁኑኑ Join በማለት ጥናታችሁን አቀላጥፉ! ❤️https://t.me/+szBcUvcvedQzNGFk ❤️https://t.me/+szBcUvcvedQzNGFk
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 1 350 |
| 8 ч | 1 730 |
- Через 6 часов1 350
- Всего сейчас1 730
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 21 ч | 2 080 |
| 25 ч | 2 290 |
- Через 24 часа2 290
- Всего сейчас2 290
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 21 ч | 2 120 |
| 25 ч | 2 290 |
- Через 24 часа2 290
- Всего сейчас2 290
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 21 ч | 2 010 |
| 25 ч | 2 180 |
- Через 24 часа2 180
- Всего сейчас2 180
ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ!!! /ትኩረት ይሰጠው/ የኢትዮጵያ ሃገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ድርጅት የ2019 ዓመተ ምህረት ሃገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎቻችንን ዝርዝር /school list/ እስከ መጪው ዓርብ ማለትም 18/3/2019 ዓ.ም ድረስ በዚህ ፎርማት መዝገበን እንድናሳውቅ ጠይቆናል። በመሆኑም ከታች በወጣው ፕሮግራም መሰረት ሁላችሁም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚያስፈልጉ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በማሟላት አይቲ ላብ 3 ከ 4 ሰዓት ጀምሮ /ሞዴል ፈተናችሁን እንዳጠኛቀቃችሁ/ በመገኘት ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን። ለመመዘገብ መሟላት የሚገባቸው ነገሮች • ፋይዳ መታወቂያ • የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ • የ9ኛ ክፍል ሰርተፍኬት • የ10ኛ ክፍል ሰርተፍኬት • የ11ኛ ክፍል ሰርተፍኬት የመመዝገቢያ ፕሮግራም በ15/3/2019 ከ12-1 እስከ 12-5 በ16/3/2019 ከ12-6 እስከ 12-9 በ17/3/2019 ከ12-10 እስከ 12-13 በ18/3/2019 ከ12-14 እስከ 12-17 የመመዝገቢያ ሰዓት ከረፋዱ 4፡00 እስክ ምሽት 11፡00 ሰዓት የመመዝገቢያ ቦታ IT LAB-3 መምህር አለባቸው ጋር ጥብቅ ማሳሰቢያ፡- • እስከ መጪው አርብ ማለትም እስከ 18/3/2018 ዓመተ ምህረት ድረስ በወጣው ፕሮግራም መሰረት ምዝገባውን ያላጠናቀቀ ተማሪ በቀጣይ ለሚፈጠረው ችግር ሃላፊነቱን የሚወስደው ተማሪው በግል ይሆናል!!! • የትኛውም ተማሪ ለምዝገባ ሲመጣ ከላይ ያስፈልጋሉ ተብሎ የተዘረዘሩ መረጃዎችን ማለትም የስምንተኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ፣ የዘጠነኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የአስረኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የአስራ አንደኛ ክፍል ሰርተፊኬትን እና ፋይዳ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት። እነዚህ መረጃዎችን በወቅቱ ባለማሟላት የምዝገባ ወቅት ቢያልፍ አሁንም ትምህርት ቤቱ ሃላፊነቱን አይወስድም። • በቀጣይ አላስፈላጊ መጉላላቶችን ለማስቀረት ምዝገባውን ስታከናውኑ የስማችሁ ስፔሊንግ፣ ፆታ፣እድሜ የመሳሰሉ ወሳኝ መረጃዎች ቅፁ ላይ በአግባቡ መስፈሩን በምዝገባ ወቅት አይታችሁ እንድታረጋግጡ • መንታ ተፈታኝ ካላችሁ መረጃውን ለመዝጋቢው አካል ቀድማችሁ እንድትሰጡ • ማኝኛውም የአካል ጉዳት ያለባችሁ ተፈታኞች ካላችሁ መረጃውን ለመዝጋቢው አካል ቀድማችሁ እንድትሰጡ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን
Открыть в Telegram⏰ጥብቅ ማሳሰቢያ⏰ 🔤በክፍለ ከተማችን ለምትገኙ የመንግስትና የግል 2ኛ ደ/ት/ቤቶች በሙሉ ➡️በክፍለ ከተማችን ክላስተር ት/ቤቶች ለምትማሩ የ11ኛ 12ኛ ክፍል የመንግስትና የግል ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ ✔️ ነገ ቅዳሜ በ12/3/2019 ዓ.ም የ11ኛ እና 12ኛ የክላስተር ማላቂያ ስትራቴጂ የማጠናከሪያ ትምህርት በኮከበጽባህ፣በደ/ወንድራድና በከፍተኛ 12 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች መሰጠቱን የሚቀጥል ሲሆን በሚሰጠው ማጠናከሪያ ትምህርት መገኘት ግዴታ መሆኑን አውቃቹህ በሰአቱ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን:: ✅የየካ ክ/ከ/ ት/ጽ/ቤት ❓🩸🩸🅰️ 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
Открыть в Telegram