‼️ አስቸኳይ ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች ሬጂስትራር ቢሮ ቁ.1 በአስቸኳይ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን። 👉POSTGRADUATE PROGRAMS 1 Bahriw Tadele Muche 2 Baslel Ayele Wolde 3 Bereket Gebeyehu W/Birhan 4 Eden Birhanu Yalew 5 Meron Mersa Teklemichael 6 Selamu Tadeg Tefera 7 Tesfaye Berhane G/Egziabehr 8 Tewdros Yilma Eshete 9 Tewelde Amanuel Legesse 👉UNDERGRADUATES PROGRAMS 1 Abigel Twedros Tadesse 2 Amen Zelalem Addisu 3 Amoniyos Kindie Getnet 4 Arsema Desta Mesele 5 Aymen Mohammed Hazza 6 Besufekad Worku Belay 7 Cristian Mebratu Haile 8 Dawit Yibeltal Shiferaw 9 Eyob Asseged Tedla 10 Fahad Jemal Salih 11 Hlina Sisay Mekonnen 12 Lidya Engda Endale 13 Mehari Dereje Haileselasie 14 Melat Wendesen Asfaw 15 Michael Hailay Amibaye 16 Mikiyas Ephrem Mismaku 17 Naomi Dula Yirga 18 Natan Daniel Tilahun 19 Nathan Abdisa Dida 20 Nuhamin Solomon Abera 21 Redit Birhane Tadesse 22 Rodas Michael Yosef 23 Ruhama Amsalu Yemanebirhane 24 Saymen Tesfaye Yoseph 25 Tsion Getnet Tessema 26 Yeabsira Shimels Mengesha 27 Yonathan Daniel Mengesha 28 Yostina Ephrem Abera 👉UNDERGRADUATE PROGRAMS (EXTENSION) 1 Amar Ahmed Siraj 2 Awol Abdu Abashi 3 Beka Ahmed Liso 4 Mahlet Molla Antenstegn 5 Tenagne Kebede Jalosa 6 Yordanos Gezahegn Tilahun 👉 REMEDIAL 1 Amanuel Tilahun As 2 Danyit Hailu Asgedom 3 Eyerusalem Yirga 4 Finot Fithangest Gidat 5 Gelila Abiy Ero 6 Helina Tsegaye Tegegnu 7 Kaleab Aynekulu Admas 8 Kidist Daniel Bekele 9 Kidist Gashaw Abebe 10 Nahmeya Girma 11 Sifen Gezahegn Repasa 12 Surafel Wondiyie Birhanu ✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
Открыть в TelegramПосты канала UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የአዲስና የድጋሚ ምዝገባ ተጀምሯል። ለመመዝገብ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ✅ ምዝገባው የሚቆየው እስከ ኅዳር 21፣ 2019 ዓ.ም ስለሆነ ቀድማችሁ ተመዝገቡ። (ከዚህ ቀን ቦሀላ ይዘጋል።) ✅ ቀድሞ መመዝገብ የመፈተኛ ቦታ ለመምረጥና ስህተት ካለ ለማስተካከል ይረዳችኋል። ✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
Открыть в Telegramለመውጫ ፈተና ተፈታኞች መልዕክት ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ባለስልጣን: የምዝገባ ፖርታሉ እስኪከፈት ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን። ያለፉትን ቀናት በተመለከተ ከግምት ውስጥ የሚገቡ (ታሳቢ የሚደረጉ) ስለሆነ ምንም ስጋት አይግባችሁ። በአሁኑ ወቅት የዩኒቨርሲቲውን የመቀበል አቅም እና የሚሰጡ የትምህርት ፕሮግራሞችን የማመጣጠን ሥራ እየተከናወነ ይገኛል። በመሆኑም ሲስተሙ ልክ እንደተከፈተ ምዝገባውን መጀመር የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። ✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
Открыть в Telegramለ2019 አዲስ ተመዝጋቢዎች ምዝገባችሁን በተለያዬ ምክንያት ያላጠናቀቃችሁ እስከ አርብ፣ ኅዳር 11፣ ድረስ እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን ፣ ከ አርብ ቦሃላ ማንኛውንም አዲስ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። ✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
Открыть в Telegramለሬሜዲያል 2019 ተማሪዎች ከላይ ባለው ስኬጁል መሰረት፣ ትምህርታችሁን መጀመር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፣ የክፍል ምደባችሁን ከላይ ማየት ትችላላችሁ። ✅ ለክላስ ስትመጡ መታወቂያ መወሰድ ትችላላችሁ። ትንሿን ፎቶ በማምጣት። ✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
Открыть в TelegramA document outlining the official class schedule period times and days-of-the-week abbreviations for undergraduate and postgraduate students at Unity University. @UUstudentsunion
Открыть в Telegramለመውጫ ፈተና ተፈታኞች በኦንላይን ስትመዘገቡ ትክክለኛ መረጃ መሙላት ይጠበቅባችኋል። 🔢 ID Number UU-----R or UUR-----/16 መሆን አለበት። የተቆረጠ፣ ባጭሩ የተጻፈ ተቀባይነት የለውም። 🔢 "College" እና ዲፓርትመንት ላይ ሙሉው ከዚህ በታች እንዳለው መፃፍ አለበት። College: Business, Economics and Social Science - Accounting and Finance - Economics - Management - Marketing Management - Sociology and Social Anthropology - Business Administration College: Engineering Technology and Computational Sciences - Architecture and Urban Planning - Civil Engineering - Computer Science College: Health Science - Nursing - Public Health - Medical Laboratory Science 🤩 ውጤት - በአካውንታችሁ ላይ ያለው የመጨረሻው "CGPA" 🤩 የገባችሁበት ዓ.ም እና ወር - ለ 2015 ተማሪዎች - 2015 ወር 7 - ለ 2016 ትራንስፈር ተማሪዎች - 2016 ወር 2 ❤️ የማማኔጅመንት እና የቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ተማሪዎች የፈተና አይነት የምትመርጡት ይህንን ነው። 👇 - Management/ Business administration/Business Management/Business Management and Entrepreneurship 🤩 ሌሎች የፈተና አይነት በትክክል ምረጡ ✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
Открыть в Telegramለጥር 2019 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የመጀመሪያም ሆነ ድጋሚ ተፈታኞች ለፈተናው የምትመዘገቡት በራሳችሁ ነው። ከዚህ በፊት በኛ በኩል የሚላክ መረጃ ቀርቷል። 📊አዲሱ አሰራር 1. ለፈተናው ብቁ የሆነ ከላይ / ከታች ባለው ማሳያ መሰረት በራሱ፣ ፋይዳ በመጠቀም ፣ http://exam.ethernet.edu.et መመዝገብ 2. የተማሩበት ተቋም ብቁ መሆናቸውን ማረጋገጥ 3. የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ማጽደቅ 4. ለአዲስ ተፈታኞች ክፍያ ከተማሪ ተሰብስቦ በዩኒቨርስቲ በኩል ይከፈላል። ድጋሚ ተፈታኞች በራሳቸው ይከፍላሉ። ✅ ስለዚህ ብቁ የሆናችሁ ብቻ ከኅዳር 11-17፣ ዓ.ም ድረስ መመዝገብ። ✅ ክፍያችሁን በመክፈል 4 ቁጥር መስጠት ‼️ ማሳሰቢያ ሲስተሙ የሚከፈተውም ሆነ የሚዘጋው በኛ ባለመሆኑ በተጠቀሰው ቀን ብቻ ለመመዝገብ በቂ ዝግጅት አድርጉ። 👇 የቪዲዮ ሊንክ 👇 https://youtube.com/watch?v=e4gckMuaMF0&lc=UgzzwQj-h4JsrvILq9l4AaABAg&si=p_ZUINtdhBMzf0k- ✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
Открыть в Telegram