``ምዕራፍ ሁለት የምራፍ ሁለት የመጀመሪያው ብድን አባላት የትውውቅ ኮፊ ኮርነር በትላንትናው እለት አዘጋጁ። በፕሮግራሙም የቡድኑ አባላት በመገኘት በቀጣይ የሚጠበቅባቸውን ስራዎች እንዴት በመግባባት እና በመተባበር መስራት እንዳለባቸው መክረዋል ። መግባባት እና መተዋወቅ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ይህ የኮፊ ኮርነር ፕሮግራም በተጨማሪም በሌሎች ቡድኖች የሚቀጥል ይሆናል ። "ለበጎነት መስፈርት የለውም "
Открыть в TelegramUMMI/ኡሚ
"ለበጎነት መስፈርት የለውም" ንግድ ባንክ 1000278180388 አዋሽ 01425797253900 አቢሲኒያ 64642227 ኡሚ የልማትና የየቲሞች መረዳጃ መገኛችን #ቤተል አልመሻን #አዳማ ስልክ ቁጥር 0911534205 0912629117 🌟INSTAGRAM https://instagram.com/ummi_charity 🌟FACEBOOK [ https://www.facebook.com/ummicha
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 12 нояб. 2026 г. | 558 |
| 13 нояб. 2026 г. | 696 |
| 23 нояб. 2026 г. | 334 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры696Пересылки—Реакции5Комментарии—
- 02Просмотры558Пересылки—Реакции4Комментарии—
- 03Просмотры334Пересылки—Реакции8Комментарии—
Новые посты
ነገ አይቀርም 🤞🏼 🖤 የጉብኝትና የምስጋና የምሳ ፕሮግራም አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ! ውድ የኡሚ ቤተሰቦች፣ ጥቅምት 8 ከፒያሳ አድዋ ዜሮ ኪሎ እስከ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ በተካሄደው የእግር ጉዞ ላይ ከእዝነት የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር ኺድሚያ በትብብር መስራታችን ይታወሳል። ይህንን በጎ ትብብር በማስመልከት የእዝነት ድርጅት የምስጋናና የምሳ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ጋብዞናል። 📅 ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ 🕕 ሰዓት፦ 6:00 📍 አድራሻ፦ ፒያሳ፣ ሰሜን ሆቴል ዝቅ ብሎ፣ ፖሊስ ጣቢያው ጋር።
Открыть в Telegram🖤 የጉብኝትና የምስጋና የምሳ ፕሮግራም አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ! ውድ የኡሚ ቤተሰቦች፣ ጥቅምት 8 ከፒያሳ አድዋ ዜሮ ኪሎ እስከ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ በተካሄደው የእግር ጉዞ ላይ ከእዝነት የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር ኺድሚያ በትብብር መስራታችን ይታወሳል። ይህንን በጎ ትብብር በማስመልከት የእዝነት ድርጅት የምስጋናና የምሳ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ጋብዞናል። 📅 ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ 🕕 ሰዓት፦ 6:00 📍 አድራሻ፦ ፒያሳ፣ ሰሜን ሆቴል ዝቅ ብሎ፣ ፖሊስ ጣቢያው ጋር።
Открыть в Telegram💚💚💚አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የኡሚ ቤተሰቦች ከላይ የምታዩዋት አህታችን ከዚህ በፊት በኡሚ ውስጥ የነበረች ለብዙ የቲም ቤተሰቦቻችን የደስታ ምንጭ የሆነች እህታችን ባጋጠማት የልብ ትቦ መስፋት ምክንያት የልብ ባትሪ ሊገጠምላት ግድ ይላል የኛን እገዛም ትሻለችና ከአላህ በታች በተቀመጡት account የአቅማችንን በማስገባት እህታችን ድጋሚ ተስፋዋ ሚታደስበት እንዲሁም ለብዙ የቲሞች ዳግም ምትደርስበትን ምክንያት እንሁን እንላለን።
Открыть в Telegramሹክረን ገለቶማ! አለም አቀፉ የሲፒ ቀን " ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ " በሚል መሪ ቃል በታላቅ ድምቀት ተከበሮ ውሎዋል ። ኡሚ ሚዲያ ጥቅምት 8 / 2019 በአለም አቀፍ ደረጃ ለ15ኛ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረው አለም አቀፍ የሲፒ (Cerebral Palsy) ጉዳተኞች ቀን "ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ" በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት በታላቅ ድምቀት በአዲስ አበባ ከአድዋ 00 እስከ ኩባ ፖርክ ድረስ በየቤቱ የፀሐይ ብርሃን እየናፈቃቸው ለሚኖሩ ህፃናት ድምፅ የሚሆን ታላቅ የእግር ጉዞ ተካሂዷል።
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Atrons Notice Board 📜@atronsrotaractДругое1,64 тыс.
YearProgressET@yearprogressetДругое1,82 тыс.
RAC Debo Events@racdeboДругое1,53 тыс.
TaYA@tayaethДругое1,24 тыс.
#Abugida Message Board@racabugidaДругое3,18 тыс.
Youth to Youth (Y2Y)@y2123Другое26,7 тыс.
Events Ethiopia@eventsethiopiaДругое31,6 тыс.
Соцполитика Чукотки@depsp_chukotkaДругое1,7 тыс.