Кабинет
Tsehay Bank

Tsehay Bank

Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.

Юзернейм
@tsehaybanksc
Категория
Экономика
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики14 243
Просмотров на пост, 7 дн.1 495−43,6% к пред. 7 дн.
ERR10,50 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
16 нояб. 2026 г.3 450
17 нояб. 2026 г.3 170
18 нояб. 2026 г.2 270
19 нояб. 2026 г.2 500
20 нояб. 2026 г.2 310
21 нояб. 2026 г.2 200
22 нояб. 2026 г.1 910
23 нояб. 2026 г.2 040
24 нояб. 2026 г.2 160
25 нояб. 2026 г.1 580
26 нояб. 2026 г.1 230
27 нояб. 2026 г.802
28 нояб. 2026 г.78

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01

    የፀሐይ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ተካሔደ፡፡   በጉባኤው ላይ የባንኩ የ2025/26 ሒሳብ ዓመት የሒሳብ ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች የቀረበ ሲሆን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫም ተከናውኗል፡፡   ባንኩ በሒሳብ ዓመቱ በዋና ዋና የአፈጻጸም መለኪያዎች እና በላቀ የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ ስኬታማ እንደነበር የቀረበው ሪፖርት ያሳያል። ባንኩ በሒሳብ ዓመቱ አበረታች ትርፍ ያስመዘገበ መሆኑም ተገልጿል፡፡   በተጠናቀቀው ሒሳብ ዓመት የባንኩ አጠቃላይ ደንበኞች፣ የፈጅር ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች እንዲሁም የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ደንበኞች ቁጥር መጨመሩ ተመላክቷል፡፡   በሒሳብ ዓመቱ የባንኩ የተጣራ ብድርና ከወለድ ነጻ የፋይናንሲንግ አቅርቦት እድገት ማሳየቱ በሪፖርቱ ተጠቅሷል፡፡ የባንኩ አጠቃላይ ገቢ እድገት የታየበት ሲሆን በአጠቃላይ ወጪ አስተዳደር የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡም ተመላክቷል።     ተለዋዋጭ በሆነው የሀገሪቱ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውጤታማ ለመሆን ከአዳዲስ መመሪያዎች ጋር አሠራሩን በማጣጣም በርካታ ጥረቶችን እያደረገ እንደሚገኝ የባንኩ የዳሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ታደሰ አየነው ገልጸዋል።   በዚህም ባንኩ አዲስ የሦስት ዓመት ኮርፖሬት ስትራቴጂ ተግባራዊ ማድረግ የጀመረ ሲሆን ስድስት የትኩረት አቅጣጫዎችን በመለየት እየሠራ ይገኛል ብለዋል።   ዘላቂ የቢዝነስ እድገት፣ ደንበኛ ተኮር አገልግሎት፣ ዲጂታላይዜሽን፣ የአሠራር ቅልጥፍና፣ ሪስክ አስተዳደር እና የሰው ሃብት ልማትና ተቋማዊ ባህል ባንኩ በትኩረት የሚሠራባቸው ጉዳዮች መሆናቸው ተገልጿል።   ባንኩ የተከፈሉ አክሲዮኖችን በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ለማስመዝገብ በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝም ጠቁመዋል።   ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!

    Фото
    Просмотры3,45 тыс.
    Пересылки—
    Реакции21
    Комментарии—
  2. 02

    ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ከግዙፉ ፊቤላ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ውል ህዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም ተፈራረመ፡፡   የመግባቢያ ስምምነቱ የሁለቱን ተቋማት የጋራ እድገት የሚያረጋግጥ እና ዘላቂና አስተማማኝ የባንክ አገልግሎት አጋርነት የሚመሰርት እንደሆነ ተገልጿል፡፡   በስምምነቱ መሰረት ፀሐይ ባንክ ለፊቤላ ኢንዱስትሪ የምግብ ዘይት ፋብሪካ እና የተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ማከፋፈያ የሽያጭ ማዕከላት አጠቃላይ የባንክ፣ የዲጂታል ክፍያ፣ የገንዘብ መሰብሰቢያ እና የደመወዝ አስተዳደር አገልግሎቶችን በከፍተኛ ብቃት የሚያቀርብ ይሆናል። ፀሐይ ባንክ ለፊቤላ ኢንዱስትሪ የተቀናጀ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት፣ የኮርፖሬት ኢንተርኔት ባንኪንግ እና የQR ክፍያ መፍትሔዎችን የሚያቀርብ ሲሆን፣ ይህም የፊቤላ ኢንዱስትሪ የዕለት ተዕለት የገንዘብ እንቅስቃሴዎቹን በቀጥታ (Real-time) እንዲከታተል የሚስችለው ነው፡፡ ስምምነቱ ፊቤላ ኢንዱስትሪ እና ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ከዚህ ቀደም የጀመሩትን መልካም ግንኙነት ወደላቀ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የሚያሸጋግር መሆኑ ተገልጿል፡፡   ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!

    Фото
    Просмотры3,17 тыс.
    Пересылки—
    Реакции51
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры2,5 тыс.
    Пересылки—
    Реакции11
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры2,31 тыс.
    Пересылки—
    Реакции9
    Комментарии—

Новые посты

#3036Фото
Просмотры9−100%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#3035Фото
Просмотры836−58%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
1 ч78
24 ч836
  1. Через 1 час78
  2. Через 24 часа836
  3. Всего сейчас836
#3034Фото
Просмотры802−60%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#3033Фото
Просмотры1 390−30%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
46 ч1 230
70 ч1 390
  1. Всего сейчас1 390
#3032Фото
Просмотры1 580−21%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
#3031Файл
Просмотры2 210+11%к среднему
Пересылки—
Реакции19
Комментарии—
#3029Фото
Просмотры2 110+6%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
#3028Фото
Просмотры2 040+3%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#3027Фото
Просмотры1 910−4%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
#3026Фото
Просмотры2 200+11%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—

Все посты

Связи