#OdabultumUniversity በ2019 ዓ.ም ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በ ሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ህዳር 3 እና 4/2019 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ (Digital ID) ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
Открыть в TelegramПосты канала Ministry Of Education News
#Remedial2019 #DebreTaborUniversity በ2019 ዓ.ም ወደ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ አዲስ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ህዳር 10 እና 11/2019 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ (Digital ID) ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 6 163 |
| 32 ч | 10 944 |
- Через 6 часов6 163
- Через 24 часа10 944
- Всего сейчас10 944
#UoK ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በሦስት የትምህርት መስኮች የኦንላይን ማስተርስ ፕሮግራም መስጠት ሊጀምር ነው። የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ አካዳሚያዊ ውሳኔዎች አሳልፏል። በዚህም ሦስት ሙሉ በሙሉ የኦንላይን ማስተርስ ፕሮግራሞች እንዲጀመሩ ወስኗል። አዲስ የሚጀመሩ የኦንላይን ማስተርስ ፕሮግራሞች፦ ● MBA in Energy ● MA in Energy Project Management ● MSc in Petroleum and Energy Economics በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሕክምና ዶክትሬት የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም እንዲጀመርም ሴኔቱ ወስኗል። የቀድሞው የቀብሪደሃር ሆስፒታል የዩኒቨርሲቲው የማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል ሆኖ እንዲያገለግል ተወስኗል። ሴኔቱ በቅርቡ በዩኒቨርሲቲው በተቋቋመው የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ኢንስቲትዩት (EIPE) ስር የተከፈቱ 19 የመጀመሪያ ዲግሪ እና 24 የማስተርስ ፕሮግራሞችን አጽድቋል። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 2 333 |
| 8 ч | 4 918 |
| 26 ч | 7 742 |
| 67 ч | 11 793 |
- Через 1 час2 333
- Через 6 часов4 918
- Через 24 часа7 742
- Всего сейчас11 793
Переслано из EXCEL | አስጠኚዎች | TUTORS
📢 LOOKING FOR TUTORING VACANCIES? Are you a graduate or university student looking for tutoring jobs? 📙 Excel Tutors connects tutors with families seeking tutors for their children in Addis Ababa & Sheger City. 📲 Join our Telegram channel: https://t.me/excel_tutor_agency ━━━━━━━━━━━ 📢 CURRENTLY OPEN TUTORING VACANCIES 1. OPEN 🔥 URGENT 📍 Location: Gerji, Mebrat Hail 📚 Grade: Grade 6 📅 Schedule: 2 days/week • 1 hr/day 👤 Preferred Gender: Female only 💰 Monthly Salary: 2,800 ETB 🏷️ Requirements: Punctual, experienced, and strong educational background. 📩 Apply: @excel_tutors12 ━━━━━━━━━━━ 2. OPEN 📙 📍 Location: Semit Figa 📚 Grades: 2 & 4 📅 Schedule: 3 days/week • 2 hrs/day 👤 Preferred Gender: Female only 💰 Monthly Salary: 6,600 ETB 📩 Apply: @excel_tutors12 ━━━━━━━━━━━ 3. OPEN 📙 📍 Location: Semit Figa 📚 Grades: 9 & 10 📅 Schedule: 3 days/week • 2 hrs/day 👤 Preferred Gender: Female only 💰 Monthly Salary: 7,200 ETB 📩 Apply: @excel_tutors12 ━━━━━━━━━━━ 4. OPEN 📙 📍 Location: Semit Figa 📚 Grade: Grade 11 📅 Schedule: 3 days/week • 1 hr/day 👤 Preferred Gender: Female only 💰 Monthly Salary: 4,200 ETB 📩 Apply: @excel_tutors12 ━━━━━━━━━━━ 5. OPEN 🔥 URGENT 📍 Location: Tafo Aba Kiros 📚 Grade: Grade 12 📅 Schedule: 3 days/week • 2 hrs/day 👤 Preferred Gender: Female only 💰 Monthly Salary: 8,400 ETB 🏷️ Requirements: Punctual, experienced, and strong educational background. Must be good at Mathematics and capable of preparing the student for the EUEE. 📩 Apply: @excel_tutors12 ━━━━━━━━━━━ 6. OPEN 🆕 NEW VACANCY 📍 Location: Semit Mekelakeya 📚 Grades: 6 & 11 📅 Schedule: 4 days/week • 2 hrs/day 👤 Preferred Gender: Female only 💰 Monthly Salary: 11,200 ETB 🏷️ Requirements: Punctual, experienced, and strong educational background. 📩 Apply: @excel_tutors12 ━━━━━━━━━━━ 7. OPEN 📙 📍 Location: Goro Adebabay 📚 Grade: Grade 8 📅 Schedule: 3 days/week • 1 hr/day 👤 Preferred Gender: Female only 💰 Monthly Salary: 4,200 ETB 🏷️ Requirements: Good English proficiency and punctuality. 📩 Apply: @excel_tutors12 ━━━━━━━━━━━ 🌐 REGISTER & APPLY ONLINE https://excel-tutors.vercel.app 📲 JOIN OUR TELEGRAM CHANNEL https://t.me/excel_tutor_agency 📩 ADMIN: @excel_tutors12 #Excel_Tutors — Connecting Tutors with Opportunities!
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 4 861 |
| 31 ч | 8 717 |
- Через 6 часов4 861
- Через 24 часа8 717
- Всего сейчас8 717
🌟"ማትሪክ ፈተና" የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለፈተናቸዉ ብቁ ለማድረግ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በዉስጡ ፥ 😊የማትሪክ ጥያቄዎች ከነመልሳቸዉ ፤ 😊Model Exam Questions 😊Mid Exam Final Exam Questions 😊ከ9-12 በምዕራፍ የተከፍፈሉ አጫጭር ኖቶችን ፤ በPDF ፤ በDOCX ፤ በPPT 😊የአጠናን ስልቶች ፤ 😊ትኩስ የትምህርት መረጃዎች እንዲሁም ተማሪዎችን የሚጠቅሙ ማቴሪያሎች በሙሉ በነፃ የሚገኙበት ምርጥ የቴሌግራም ቻናል ነዉ! 😊 አሁኑኑ Join በማለት ጥናታችሁን አቀላጥፉ! ❤️https://t.me/+szBcUvcvedQzNGFk ❤️https://t.me/+szBcUvcvedQzNGFk
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 6 034 |
| 71 ч | 10 405 |
- Всего сейчас10 405
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 6 728 |
| 24 ч | 8 058 |
- Через 24 часа8 058
- Всего сейчас8 058
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 6 725 |
| 24 ч | 8 058 |
- Через 24 часа8 058
- Всего сейчас8 058
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 6 892 |
| 24 ч | 8 263 |
- Через 24 часа8 263
- Всего сейчас8 263
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 6 179 |
| 24 ч | 7 531 |
- Через 24 часа7 531
- Всего сейчас7 531
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 6 187 |
| 24 ч | 7 472 |
- Через 24 часа7 472
- Всего сейчас7 472
#EthioFreshman Freshman ላይ አሪፍ ውጤት መስራት ይፈልጋሉ::. በውስጡ ሁሉንም እስከ 2nd year የምትወስዷቸውን 20 common Freshman Courseኦችን የያዘውን Ethio Freshman እናስተዋውቃቹህ:: Ethio Freshman ውስጥ ምን ምን ተካቷል? ✅ ያለፉ ዓመታት ፈተናዎች (2014 - 2018)፡ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰባሰቡ የ Mid እና Final ፈተናዎች ከነመልሶቻቸው (ጥያቄዎች ስለሚደጋገሙ ለውጤታችሁ ወሳኝ ናቸው) ✅ ግልጽ የአማርኛ ኖቶች፡ ውስብስብ ጽንሰ-ሀሳቦችን (Concepts) በቀላሉ የሚያስረዱ አጫጭር የአማረኛ ማስታወሻዎች ✅ የልምምድ ጥያቄዎች፡ በየምዕራፉ (Chapter) የተዘጋጁ የ Practice ጥያቄዎች ✅ Official መጻሕፍት እና አጋዥ መጻሕፍት፡ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ Modules እና የ Teacher's Guides ✅ Lecture Notes: በዩንቨርስቲ መምህራን የተዘጋጁ ኖቶች ✅ GPA Calculator: በቀላሉ GPA የምታሰሉበት አፑን ከPlaystore ለማውረድ 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fidelacademy.freshmanexamsapp For updates join our channel: 👉 @ethiofreshman1 for any question: @Ethio_freshman_comment_bot
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 5 795 |
| 24 ч | 6 959 |
- Через 24 часа6 959
- Всего сейчас6 959
#Remedial2019 #MekdelaAmbaUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 03 እና 04/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ (ጊምባ ካምፓስ) ● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በመካነ-ሰላም ካምፓስ ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 1 983 |
| 13 ч | 5 989 |
| 75 ч | 11 487 |
- Через 1 час1 983
- Всего сейчас11 487
#Remedial2019 #UniversityOfGondar በ2019 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ለተመደባችሁ ተማሪዎች ማመልከቻ ቀናት 📅 ህዳር 01-02/2019 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም ነው። 📌 የምዝገባ ቦታ - አፄ ፋሲል ግቢ ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 1 880 |
| 13 ч | 5 695 |
| 75 ч | 10 847 |
- Через 1 час1 880
- Всего сейчас10 847
በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ሚኒስቴር በጊዜያዊነት ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ ጥሪ እስኪደረግላችሁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 9 ч | 3 775 |
| 34 ч | 9 759 |
| 72 ч | 12 425 |
- Всего сейчас12 425
😊 የ Freshman Video ትምህርቶች! በማስተማር ልምድ ባላቸው የግቢ መምህራን የተዘጋጁ፣ እያንዳንዱ Concept በግልጽ አማርኛ የተብራራባቸውን የFreshman Video ትምህርቶች በYouTube ላይ ተከታተሉ!⤵️ https://youtu.be/pV29Z69YvDE?si=Vd1J877yPsOSJt2K 🖥 ኖቶችን፣ ቪዲዮዎችን እና ጥያቄዎች በአንድ ላይ ለማግኘት አፕሌኬሽኑን ተጠቀሙ↗️ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams 🌐 ለFreshman ተማሪ ጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እንዲጠቀሙበት አድርሱ! 💜 💬Join channel: @keleme_2013
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 5 272 |
| 35 ч | 10 350 |
| 73 ч | 12 750 |
- Всего сейчас12 750
#Remedial2019 #JinkaUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 30 እና ህዳር 01/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ህዳር 03/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል። ለምዝገባ ስትሔዱ የትራስ ጨርቅ እና አንሶላ እንዲሁም ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎችን ዋናውና ኮፒው መያዝ ይኖርባችኋል። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 5 348 |
| 35 ч | 11 391 |
- Всего сейчас11 391
#GambellaUniversity ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች፣ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ያጠናቀቃችሁና የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች፤ የ2019 ትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ሰኞ ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ሁሉም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የፋይዳ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 4 715 |
| 18 ч | 8 467 |
| 30 ч | 10 570 |
| 66 ч | 13 677 |
- Через 6 часов4 715
- Через 24 часа10 570
- Всего сейчас13 677
#AmboUniversity በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 22 እና 23/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ የተማሪ መታወቂያ፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ፣ ● የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርቲፊኬት፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ 2 ፎቶግራፍ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። በዩኒቨርሲቲው የማይሰጡ ፕሮግራሞች እና በሌሉት ባች ተማሪዎች የማይቀበል መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። በዩኒቨርሲቲው የሚሰጡ ፕሮግራሞች ዝርዝር በ estudent.ambou.edu.et/estudent/available_programs/index መመልከት ይችላሉ። ትምህርት ሚኒስቴር 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 7 ч | 4 434 |
| 16 ч | 5 886 |
| 35 ч | 10 262 |
| 72 ч | 12 879 |
- Через 6 часов4 434
- Через 24 часа5 886
- Всего сейчас12 879
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 7 ч | 4 203 |
| 16 ч | 5 506 |
| 35 ч | 8 971 |
| 72 ч | 11 348 |
- Через 6 часов4 203
- Через 24 часа5 506
- Всего сейчас11 348
#HaramayaUniversity በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የ2ኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ በጊዜያዊነት የቀጣይ 2019 ዓ.ም ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ የተዘረዘሩ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን መቀበል የማይችል መሆኑን ያሳወቀው ዩኒቨርሲቲው፤ በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ስትማሩ የነበራችሁ ተማሪዎች ወደ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መሔድ እንደሌለባችሁ ገልጿል። ሪፖርት ማድረጊያ ቦታዎች ● የጤናና ሕክምና ሳይንስ ተማሪዎች ሀረር በሚገኘው የጤናና ሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ ●የሌሎች የትምህርት መስክ ተማሪዎች ሐረማያ በሚገኘው ዋናው ግቢ ለምዝገባ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ የተማሪነት መታወቂያ፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)፣ ● አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፎች፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 7 ч | 4 233 |
| 16 ч | 5 503 |
| 35 ч | 8 981 |
| 72 ч | 11 621 |
- Через 6 часов4 233
- Через 24 часа5 503
- Всего сейчас11 621
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በሕክምና እና አጠቃላይ ነርሲንግ ፕሮግራሞች አመልክታችሁ ቅበላ ያገኛችሁ፣ የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም መሆኑን ኮሌጁ ገልጿል። በቅጣት ለመመዝገብ ➻ ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ ➻ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የትምህርት እና የግል ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት ፓስፖርት መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 2 467 |
| 14 ч | 6 964 |
| 24 ч | 7 699 |
| 31 ч | 9 068 |
| 67 ч | 12 018 |
- Через 24 часа7 699
- Всего сейчас12 018
ኢንትራንስን በ Qesem ተዘጋጁ! ቀሰም ዘንድሮም Entrance ለሚፈተኑ ተማሪዎቻችን ከጎንችሁ አለሁ እያለ ይገኛል።በ ቀሰም Academy Application የፈተና ዝግጅታችሁን ቀላል፣ ምቹና ውጤታማ አድርጉ! 📱በ Qesem Academy Application 📌Entrance & Model Questions: ከ9ኛ–12ኛ ክፍል የቀደሙ ዓመታት የEntrance እና Model ጥያቄዎችን በየምዕራፉ ተከፍለዋል። 📌Clear Explanations: በቀለም የቀለሙ ዝርዝር ለማንበብ ምቹ ማብራሪያዎች ተካተዋል። 📌Exam System: የተለያዩ ቻብተሮችን በማመሳጠር እራሳችሁን የምትፈትሹበት Exam system ተበልጽጓል። 📌Progress Tracking: በእያንዳንዱ ምዕራፍ ሂደታችሁን የምትከታተሉበት Progress Tracking! 🎉እንዲሁም በዚህ አመት Applicationኣችን ላይ የጨመርነውን አዲሱን Qesem Note እናስተዋውቃችሁ🧑🎓 📌ከ 9ኛ-12ኛ በእያንዳንዱ Unit የተዘጋጁ ፤ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ፤ በቀለም የተዋቡ እና ለመጠቀም ምቹ የሆኑ short note አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው። ❓ ምን ይሄ ብቻ ከመላው የ ኢትዮጵያዊ Entrance ፈታኞች ጋር በ ጥያቄ የምትፋለሙበት አሸናፊዎች በሽልማት የሚያጌጡበት Qesem Battle የተሰኘ የ ውድድር ወድረክ ተዘጋጅቷል! ⚔️ 📱ስልካችሁ ባለበት ቦታ ሁሉ ቀሰም አጠገባችሁ ይኖራል! 🖥ሁሉንም በአንድ መተግበሪያ!✔️ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qesem.academy 👨💻ለ ማንኛውም ጥያቄ በዚ ያግኙን፦ @QesemAcademy_Support 🌐Officialቻናላችንን ይቀላቀሉ፦@QesemAcademy
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 3 583 |
| 29 ч | 9 222 |
| 39 ч | 9 655 |
- Через 6 часов3 583
- Через 24 часа9 222
- Всего сейчас9 655
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 3 525 |
| 29 ч | 9 344 |
| 39 ч | 9 831 |
- Через 6 часов3 525
- Через 24 часа9 344
- Всего сейчас9 831
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 3 519 |
| 29 ч | 9 460 |
| 39 ч | 9 986 |
- Через 6 часов3 519
- Через 24 часа9 460
- Всего сейчас9 986
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 3 180 |
| 29 ч | 7 963 |
| 39 ч | 8 342 |
- Через 6 часов3 180
- Через 24 часа7 963
- Всего сейчас8 342
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 3 224 |
| 29 ч | 8 395 |
| 39 ч | 8 873 |
- Через 6 часов3 224
- Через 24 часа8 395
- Всего сейчас8 873
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 3 198 |
| 29 ч | 8 224 |
| 39 ч | 8 638 |
- Через 6 часов3 198
- Через 24 часа8 224
- Всего сейчас8 638
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 3 231 |
| 29 ч | 7 711 |
| 39 ч | 8 083 |
- Через 6 часов3 231
- Через 24 часа7 711
- Всего сейчас8 083
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 3 186 |
| 29 ч | 7 571 |
| 39 ч | 7 950 |
- Через 6 часов3 186
- Через 24 часа7 571
- Всего сейчас7 950
🎉ለ 2019 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ ✅ የ 8 አመታት የፍሬሽማን ፈተናዎችን የሚያገኙበት ፤ ✅ የግቢ መምህራንን Lecture Videos, Exam Tips, Lecture ppt የሚያገኙበት፥ ⭐ ከ 2012-2018 ያሉ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲ የፍሬሽማን ፈተናዎችን ከነ ማብሪያው ና መልሱ የሚያገኙበት ፤ ✔️ የፍሬሽማን study tips, pdfs, የ senior ተማሪዎችን ተሞክሮ የሚያገኙበት ፥ ✅ ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማማጣት የሚያስፈልጋችሁን የፍሬሽማን ቻናል ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+wSMnl2D4AItiYjg0 https://t.me/+wSMnl2D4AItiYjg0 https://t.me/+wSMnl2D4AItiYjg0
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 9 ч | 5 152 |
| 31 ч | 8 867 |
| 40 ч | 9 216 |
- Через 24 часа8 867
- Всего сейчас9 216