ለዘንድሮ 12ኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኞች አስደሳች ዜና! በ5 ደቂቃ ውስጥ ሙሉ የማትሪክ ጥናት daily plan ያዉጡ! ማድረግ ያለባቹ ማጥናት የምትችሉበትን time ማስገባት ብቻ ነው! Tinat AI እስከ ማትሪክ ድረስ ለ እያንዳንዱ ሰዓትና ቀን ምን ማጥናት እንዳለባችሁ የሚያሳይ full plan ታገኛላቹ:: የመጀመሪያ ሳምንት plan በነፃ ለማግኘት አሁኑኑ አፑን ያውርዱ ጥናት AI ን DOWNLOAD አድርገው ይጠቀሙ Goggle play :https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐: https://tinat.ai/ AND Join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai
Открыть в TelegramПосты канала ጥናት.AI
To all Grade 12 students who took last year’s national exam and found Tinat AI helpful in your preparation, as well as students from other grades who have benefited from our app, we’ve prepared a small gift to show our appreciation. Contact us on @tinat_support
Открыть в Telegramለ2019 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኞች በሙሉ! 📢 የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ 9ወራት ብቻ ነዉ የቀረዉ! ጊዜው ሳይረፍድ በ ጥናት AI ዝግጅትዎን ይጀምሩ! በአንድ መተግበሪያ ሁሉንም ያካተተ based on the new curriculum. Entrance exam preparation ( natural and social sciences including aptitude ) ✨ flash cards and notes with each chapter 📝 ✨100+practice questions for each chapter ✨performance analysis to show your strengths and what needs work 📊 ✨Have Ai assistant that explains your mistakes step by step after each question. 🏆Leaderboard: Compete with others and stay motivated! ጥናት AI ን DOWNLOAD አድርገው ይጠቀሙ Goggle play :https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐: https://tinat.ai/ AND Join our Telegram channel https://t.me/Tinat_A
Открыть в Telegramለተመረጡ የክላስ አለቃ(Rep) ተማሪዎች ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ለመሳተፍ: —ከየት ሀገር እንደሆናችሁ, —ክፍላችሁን, —የትምህርት ቤት ስም በዚህ Telegram account @tinat_support ላኩልን።
Открыть в Telegram🎉 ልዩ የምስራች ከጥናት AI 🎉 ለ9-12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ! ትምህርታችሁን እያጠናችሁ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ትፈልጋላችሁ? ጥናት AI ለመስቀል በዓል ልዩ የ Referral program ይዞላችሁ መጥቷል! በዚህ ፕሮግራም ጓደኞቻችሁን ወደ ጥናት AI በመጋበዝ ብቻ በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር መስራት የሚያስችል አስገራሚ እድል ተፈጥሮላችኋል! ✨ ይህን አሪፍ የመስቀል በዓል ስጦታ እንዳያመልጣችሁ! ሙሉ መረጃውን ለማግኘት አሁኑኑ የጥናት AI አፕሊኬሽንን DOWNLOAD አድርጉ! Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai
Открыть в Telegram" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
Открыть в Telegramየ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ። እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ በይፋ አላሳወቀም። ትክክለኛ የተረጋገጡ መረጃዎች ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ የሚገኙ በመሆኑ ተማሪዎች እና ወላጆች ሀሰተኛ መረጃዎችን ከሚያሰራጩ የተለያዩ አካላትና ገጾች ትጠነቀቁ ዘንድ ቲክቫህ ኢትዮጵያ መልዕክት ያስተላልፋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የፈተናው ውጤት ሰኞ ወይም እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ማለታቸው ይታወሳል። ውጤት ሰኞ ዕለት ይፋ ያልተደረገ ሲሆን እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። የፈተናው ውጤት ይፋ ሲደረግ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ በይፋ የሚያሳውቅ ሲሆን እንዴት ማየት እንደሚቻልም ተቋሙ ገለጻ ያወጣል።
Открыть в Telegramከፍተኛ ውጤት ! ✅በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው። ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው። ✅በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል። በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል።
Открыть в Telegram#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ ያስተላልፋል። @tikvahethiopia
Открыть в Telegramትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል‼ የትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ ካላንደር እንደሚያሳየው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል። ጥናት AIን DOWNLOAD አርጋችሁ ጥናታችሁን በቀላሉ ጀምሩ APP store :https://apps.apple.com/us/app/tinat-ai/id6752655326 Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai
Открыть в Telegramከላይ ምትመለከቱት ቪዲዮ እንዴት ለፈተና በጥናት AI ማጥናት እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው በዚህ ክረምት ጥናት AIን DOWNLOAD አርጋችሁ ጥናታችሁን በቀላሉ ጀምሩ APP store :https://apps.apple.com/us/app/tinat-ai/id6752655326 Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ Share አድርጉ! ↗️
Открыть в TelegramSAT 2018 3rd Round ESSLCE Questions !!! ጥናት AIን DOWNLOAD አድርገው ይጠቀሙ APP store :https://apps.apple.com/us/app/tinat-ai/id6752655326 Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ Share አድርጉ! ↗️
Открыть в TelegramGeography ባለፉት ዓመታት የብሔራዊ ፈተና ላይ ደጋግመው የሚመጡትን በእያንዳንዱ ምዕራፍ ስር ያሉትን ሁሉንም ርዕሶች በአዲስ መልክ፣ በጥራት እና በግልጽ ማብራሪያ አዘጋጅተን ጨርሰናል። እነዚህን በጥንቃቄ የተመረጡ ክፍሎች በአፓችን ላይ ያሉትን የእያንዳንዱን ርዕስ አጫጭር ማስታወሻዎች እና Flashcards በመከለስ ፈተናውን በጣም በጥሩ ሁኔታ መሥራት ትችላላችሁ! 🌍 Geography: Grade 11 (Chapter 2 እና 4) Grade 12 -chapter 1 አዲሱ የGrade 9 መጽሐፍ (Chapter 1) መተግበሪያዉን እዚህ ያውርዱ 👇 APP store :https://apps.apple.com/us/app/tinat-ai/id6752655326 Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ Share አድርጉ! ↗️
Открыть в Telegram