Посты канала telebirr
🏃♂️🏃♂️ ቅድሚያ ለጤንነት! 4ኛውንና የመጨረሻውን የልምምድ መርሐ ግብራችንን ዛሬ በተሳካ ሁኔታ አጠናቀናል! ለዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሳምንት እሑድ ኅዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም እንገናኝ። አብረን እንሩጥ! #GreatEthiopianRun #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 5 633 |
| 19 ч | 11 765 |
- Через 6 часов5 633
- Через 24 часа11 765
- Всего сейчас11 765
መልካም የእረፍት ቀን ✨ #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #ZemenGEBEYA #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Открыть в Telegramበቴሌብር የአፍሮሪድ መተግበሪያን በመጠቀም በቀላሉ የኢትዮጵያን ድንቅ የሥነ-ጽሑፍ ሥራዎች ኢ-መጽሐፍት እና የድምፅ መጽሐፍት ባሉበት ኦንላይን ገዝትው ያንብቡ! በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኙታል፡፡ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጭነን ስናነብ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 2 345 |
| 13 ч | 9 467 |
| 28 ч | 13 862 |
- Через 1 час2 345
- Через 24 часа13 862
- Всего сейчас13 862
20ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ኮካ ኮላ ዋንጫ ጨዋታዎች መግቢያ ትኬት በቀላሉ በቴሌብር ይቁረጡ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንደግፍ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 5 749 |
| 17 ч | 11 213 |
| 31 ч | 14 389 |
- Через 6 часов5 749
- Через 24 часа11 213
- Всего сейчас14 389
35 ብር ብቻ በቂ ነው! 💸 በ35 ብር የ2 ሰዓት ያልተገደበ ዳታ ጥቅል ገዝተው የወደዱትን የመዝናኛ አማራጭ መከታተል ይችላሉ! 📲 በ*999#፣ በአርዲ ቻትቦት ወይም በማይ ኢትዮቴል ይግዙ! 🎁በቴሌብር https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ! #2HoursUnlimitedPackages #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 7 ч | 8 407 |
| 32 ч | 15 732 |
- Через 6 часов8 407
- Через 24 часа15 732
- Всего сейчас15 732
ጥሪ በወዳጅ! ይደውሉ፣ የጥሪውን ወጪ ወዳጅዎ ይሸፍናል! የአየር ሰዓት ኖሮንም ሆነ ሳይኖረን በአዲሱ “ጥሪ በወዳጅ” (Pay for Me) አገልግሎት የጥሪውን ወጪ በተቀባይ እንዲሸፈን በመጠየቅ መደዋወል ይችላሉ! አገልግሎቱን ለማግኘት: 📞 ከስልክ ቁጥሩ በፊት * (ኮከብ) በማስቀደም ይደውሉ (*09...) 🤳የጥሪ ጥያቄ ለወዳጅዎ ሲደርስ 1ን በመጫን መስማማታቸውን ሲያረጋግጡ ጥሪው ይገናኛል። 🤙ሲደውሉ በቋሚነት ወጪውን ለመሸፈን የሚፈልጉትን ወዳጅ ዘመድ ለመመዝገብ *945# ይደውሉ ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/pay-4-me #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 5 045 |
| 16 ч | 138 736 |
| 28 ч | 160 661 |
| 70 ч | 193 392 |
- Через 6 часов5 045
- Через 24 часа160 661
- Всего сейчас193 392
በንግድ መለያዎ በቴሌብር ክፍያ ሲቀበሉ እንደ አስተናጋጅ እና ካሸር ያሉ በንግድ ድርጅትዎ ውስጥ ለሚሰሩ እስከ 30 የሚደርሱ ሰራተኞች የክፍያ ማረጋገጫ መልእክት በስልካቸው እንዲደርሳቸው ማድረግ ይችላሉ፡፡ 👉 አገልግሎቱን በአቅራቢያዎ የሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችንን ያገኛሉ፡፡ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናረጋግጥ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 6 758 |
| 18 ч | 10 655 |
| 30 ч | 15 679 |
| 69 ч | 19 589 |
- Через 6 часов6 758
- Через 24 часа10 655
- Всего сейчас19 589
ቅዳሜ ህዳር 5፣ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ የሚካሄደው የዲፕሎማት የበጎ አድራጎት ባዛር ትኬት በቴሌብር ይቁረጡ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንታደም እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 8 763 |
| 32 ч | 15 400 |
| 71 ч | 18 858 |
- Через 6 часов8 763
- Через 24 часа15 400
- Всего сейчас18 858
ኤፍሬም ታምሩ፣ ሚካኤል በላይነህ እና ዳዊት መለሰ የሚገኙበት ታላቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ትኬት አሁኑኑ በቴሌብር ይቁረጡ! ቅዳሜ ህዳር 05/2019 በግዮን ሆቴል ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 11 939 |
| 36 ч | 16 512 |
| 75 ч | 19 556 |
- Всего сейчас19 556
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! ኩባንያችን የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና የወቅቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ፣ በአፍሪካ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ ጉልህ አሻራ ያሳረፉ 100 ሴቶች ዝርዝር ውስጥ በመካተታቸው የተሰማውን ታላቅ ኩራት ይገልጻል። ይህ አህጉራዊ እውቅና በአፍሪካ ሃይፐርስኬለርስ (Africa Hyperscalers) እና ዘ ሊትልስቴፕስ ግሩፕ (The Littlesteps Group) ይፋ የተደረገ ሲሆን፤ ክብርት ሚኒስትሯ በቴሌኮም እና በመሰረተ ልማት ዘርፍ (Telecom Operators & Backbone Infrastructure category) ግንባር ቀደም ሆነው የተመረጡት ኩባያችንን በማዘመን እና በማሳደግ ረገድ ላሳዩት የላቀ አመራር ነው። ክብርት ሚኒስትር በስራ ዘመናቸው የቴሌኮም ተደራሽነትን በማስፋፋት፣ አስተማማኝ የዲጂታል መሰረት በመጣል እና በቴሌብር አማካኝነት የዲጂታል ፋይናንስ አካታችነትን በማረጋገጥ ለሀገራዊ የዲጂታል ሽግግር ግንባር ቀደም ሚና ተጫውተዋል። ለዚህም እውቅና ሠራተኞቻችን፣ ደንበኞቻችን እና አጋሮቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፤ ለሁላችንም ኩራት ለሆኑት ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ ልባዊ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክታችንን በማስተላለፍ በቀጣይ ሀገራዊ ተልዕኳቸው የላቀ ውጤት እንመኛለን። ለተጨማሪ፡- https://bit.ly/48dgmy0 https://bit.ly/4sVq4OY
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 6 360 |
| 16 ч | 14 395 |
| 28 ч | 15 696 |
| 79 ч | 21 122 |
- Через 24 часа15 696
- Всего сейчас21 122
አሁን ስልክ ለመግዛት ገንዘብ ማጠራቀም ቀረ! Samsung Galaxy፣ Tecno፣ itel እና የተለያዩ የስልክ ሞዴሎችን ከሲንቄ እና ከአዋሽ ባንክ በብድር አገልግሎት በቴሌብር በኩል በቀላሉ ያግኙ፤ክፍያውን በተራዘመ ጊዜ ይፈፅሙ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 10 094 |
| 34 ч | 17 644 |
| 70 ч | 20 538 |
- Всего сейчас20 538
#️⃣በድርጅትዎ ስምና አጭር ቁጥር ይደውሉ! #NameTag አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ፤ ስልክ ሲደውሉም ሆነ ሲቀበሉ ደንበኞች የሚመለከቱት ስልክ ቁጥርዎን ሳይሆን የሚታወቁበትን የድርጅትዎን ስያሜ አልያም አጭር ቁጥርዎን ነው! 💯 ደንበኞች ከማን እንደተደወለላቸው በቀላሉ ስለሚያውቁ ከመጭበርበር ስጋት ነጻ ሁነው ጥሪዎን ያነሳሉ! መለያዎን ለማስመዝገብ እና መጠቀም ለመጀመር 🔗 www.nametag.et ወይም ከቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp አልያም ከ bit.ly/3WqJ9fw በመተግበሪያው ይጠቀሙ! #NameTag #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 5 010 |
| 16 ч | 13 196 |
| 28 ч | 15 590 |
| 76 ч | 21 275 |
- Через 24 часа15 590
- Всего сейчас21 275
ጥሪ በወዳጅ! ይደውሉ፣ የጥሪውን ወጪ ወዳጅዎ ይሸፍናል! የአየር ሰዓት ኖሮንም ሆነ ሳይኖረን በአዲሱ "ጥሪ በወዳጅ" (Pay for Me) አገልግሎት የጥሪውን ወጪ በተቀባይ እንዲሸፈን በመጠየቅ መደዋወል ይችላሉ! አገልግሎቱን ለማግኘት: 📞 ከስልክ ቁጥሩ በፊት * (ኮከብ) በማስቀደም ይደውሉ (*09...) 🤳የጥሪ ጥያቄ ለወዳጅዎ ሲደርስ 1ን በመጫን መስማማታቸውን ሲያረጋግጡ ጥሪው ይገናኛል። 🤙ሲደውሉ በቋሚነት ወጪውን ለመሸፈን የሚፈልጉትን ወዳጅ ዘመድ ለመመዝገብ *945# ይደውሉ ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/pay-4-me #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነ
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 7 743 |
| 7 ч | 7 803 |
| 17 ч | 11 528 |
| 30 ч | 16 305 |
| 41 ч | 17 851 |
| 78 ч | 21 768 |
- Через 6 часов7 743
- Через 24 часа16 305
- Всего сейчас21 768
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!! የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያከናውኑ! በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ! የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #NationalID #DigitalID
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 12 ч | 11 666 |
| 12 ч | 11 718 |
| 35 ч | 16 883 |
| 71 ч | 20 082 |
- Всего сейчас20 082
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 7 ч | 6 337 |
| 30 ч | 179 011 |
| 31 ч | 179 578 |
| 78 ч | 242 848 |
- Через 6 часов6 337
- Через 24 часа179 011
- Всего сейчас242 848
♾️ ከወር እስከ ወር ያለገደብ! ወሩን ሙሉ ያለገደብ መደወል፣መልዕክት መላክ፣ ኢንተርኔት መጠቀም እንዲሁም ዓለም አቀፍ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችሉዎትን ያልተገደቡ ወርኃዊ ጥቅሎች ከእኛ ያግኙ! ጥቅሎቹን በኢትዮ ገበታ *999# ፣ በቴሌብር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ ያገኟቸዋል! 🔗 ተጨማሪ ለማንበብ፡ https://bit.ly/4AqDYex #unlimitedpackage #monthlyunlimited #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 9 092 |
| 32 ч | 15 837 |
| 33 ч | 15 861 |
| 68 ч | 19 225 |
- Всего сейчас19 225
🤔ቆም ይበሉ…🔍ይመርምሩ…✅ይወስኑ! 🚫 መተግበሪያዎችን ከማይታወቅ ምንጭ ባለመጫን፤ እንዲሁም የሚላኩልዎን አጠራጣሪ ሊንኮችም በፍፁም ባለመክፈት የመረጃዎን ደኅንነት ይጠብቁ! 💬 የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን። #CyberSecurityMonth #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 3 ч | 4 325 |
| 15 ч | 11 997 |
| 25 ч | 13 604 |
| 38 ч | 17 029 |
| 73 ч | 19 987 |
- Через 24 часа13 604
- Всего сейчас19 987
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 6 872 |
| 18 ч | 12 936 |
| 28 ч | 14 285 |
| 41 ч | 16 735 |
| 76 ч | 19 476 |
- Через 6 часов6 872
- Через 24 часа14 285
- Всего сейчас19 476
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 8 419 |
| 34 ч | 16 429 |
| 57 ч | 19 433 |
| 68 ч | 20 002 |
- Всего сейчас20 002
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 8 366 |
| 34 ч | 16 663 |
| 57 ч | 20 127 |
| 68 ч | 20 826 |
- Всего сейчас20 826
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 8 241 |
| 34 ч | 16 533 |
| 57 ч | 19 302 |
| 68 ч | 19 950 |
- Всего сейчас19 950