❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❻❶ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в TelegramПосты канала ኡመተ ረሱል
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 353) #hadith353 "ኢብን ዐብባስ እና ጃቢር ኢብን ዐብደሏህ እንዳወሱት (ረ.ዐ) በ‹‹ፊጥር›› ቀንም ሆነ በ‹‹አድሀ›› ቀን (ለዒድ ሶላቶች) ‹‹አዛን›› አይደረግም ነበር፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7890 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
Открыть в Telegram❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❻⓪ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в Telegram🔳DAILY HADITH🔳 (Part 352) #hadith352 "(ሙሐመድ ኢብን አቡበክር አስ-ሰቀፊይ እንዳወሱት ከሚና ወደ ዐረፋ ስንሄድ) አነስ ኢብን ማሊክን ስለ ‹‹ተልቢያ›› (ለበይክ አሏሁምመ ለበይክ .......) ጠየቅኳቸው፡፡ ‹‹ከነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ‹‹ተልቢያ›› እንዴት ነበር የምትሉት? አነስም እንዲህ ሲሉ መለሱ፡- ‹‹ሰዎች ‹‹ተልቢያ›› ይሉ ነበር የሚቃወማቸው አልነበረም፡፡ ‹‹ተክቢራ›› የሚያደርጉም ነበሩ፡፡ ይህም ተቃውሞ አላጋጠመውም፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7884 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
Открыть в Telegram❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❺❾ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в Telegram❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❺❽ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в Telegram❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❺❼ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в Telegram❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❺❻ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в Telegram❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❺❺ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в Telegram🔳DAILY HADITH🔳 (Part 351) #hadith351 "(ሙሐመድ ኢብን ሲሪን) እንዳወሱት አነስ (ረ.ዐ) ጥያቄ ቀረበላቸው፡- ‹‹ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) በሱብሒ ‹‹ቁኑት›› አድርገዋልን?›› ‹‹አዎ›› ‹‹ከ›› ‹‹ሩኩዕ›› በፊት ነው ‹‹ቁኑት ያደረጉት?›› ‹‹ከ›› ‹‹ሩኩዕ›› በኋላ ነው ‹‹ቁኑት›› ያደረጉት፡፡ ለተወሰነ ጊዜ፡፡›› (ለአንድ ወር፡፡) (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7882 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
Открыть в Telegram❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❺❹ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в Telegram🔳DAILY HADITH🔳 (Part 350) #hadith350 "ዐብደሏህ ኢብን ዘይድ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የ‹‹ኢስቲስቃእ›› ሶላት ለመስገድ ወጡ፡፡ ኩታቸውን አዟዟሩ፡፡ በሌላ ዘገባ፡- ‹‹ሁለት ‹‹ረከዓ›› ሰገዱ›› የሚል እናገኛለን፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7879 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
Открыть в Telegram❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❺❸ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в Telegram❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❺❶ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в Telegram🔳DAILY HADITH🔳 (Part 349) #hadith349 "ዑመር ኢብኑል ኸጧብ (ረ.ዐ) ድርቅ አስጊ ሆኖ ሲገኝ ዐብባስ ኢብን ዐብደል ሙጦሊብን ፀሎት (ዱዓ) እንዲያደርጉ ይማፀኑ ነበር፡፡ እንዲህም ይሉ ነበር፡- ‹‹አላህ ሆይ እኛ ነቢያችንን ‹‹ዱዓ›› እንዲያደርጉልን እንጠይቅ ነበር፡፡ አንተም ዝናብን ትለግሰን ነበር፡፡ ዛሬ የነቢያችን አጎት ለዝናብ ይፀልይልን ዘንድ እንጠይቀዋለን፡፡ ዝናብ ስጠን፡፡›› እናም ይዘንብ ነበር፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7877 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
Открыть в Telegram❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❺❶ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в Telegram🔳DAILY HADITH🔳 (Part 348) #hadith348 "ዓዒሻ (ረ.ዐ) እንዳወሳችው የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ዝናብ ሲመለከቱ እንዲህ ይሉ ነበር፡- ‹‹አላህ ሆይ! ውጤታማ ዝናብ አድርግልን፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7875 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
Открыть в Telegram❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❺⓪ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в Telegram🔳DAILY HADITH🔳 (Part 347) #hadith347 "ዐብደሏህ ኢብን ዐምር (ረ.ዐ) እንዳወሱት ፀሐይ በአላህ መልዕክተኛ ዘመን የተጋረደች ጊዜ ‹‹ኦሶላቱል ጃሚዓ›› (በህብረት ለሚሰግድ ሶላት ተሰባሰቡ)፡፡ የሚል ከፍተኛ ጥሪ ተደርጓል፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/smithHK/7872 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
Открыть в Telegram❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❹❾ ⭐️ ኡመተ ረሱል || SHARE 😊
Открыть в Telegram