Кабинет

Посты канала Seven star Health Science and Business College

сначала новые

#1054Фото

🔥ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ🔥 🔔 ለ2019  ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላይ ነን! 🌟 በዲግሪ የጤና መርሐግብሮች ➫ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ➫ ፋርማሲ ➫ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ ➫ ነርሲንግ ➫ ሚድዋይፈሪ ➫ ፐብሊክ ሄልዝ 🌟 በዲግሪ የቢዝነስ መርሐግብሮች       (በቀን እና በማታ) ➫ አካውንቲንግና ፋይናንስ ➫ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ➫ ቢዝነስ ማኔጅመንት ➫ ሰው ሀብት አስተዳደር 🔔 በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ 🎯 በጤና የደረጃ መርሐግብሮች      ➢ በፋርማሲ      ➢  በሜዲካል ራዲዮግራፊ      ➢ በላብራቶሪ      ➢ በ ነርሲንግ      ➢ በሚድዋይፈሪ 🎯 በቢዝነስ የደረጃ-4 መርሐግብሮች      ➢ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ      ➢ በማርኬቲንግ ሴልስ ማኔጅመንት እንዲሁም  በልዮ ሁኔታ 🌟 በሪሚዲያል መርሐግብር 🛑 ለምዝገባ የሚያስፈልጉ የትምህርት ማስረጃዎች     ➢  የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ሰርተፍኬት፣     ➢  ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣     ➢  የ8ኛ ክፍል ካርድ፣     ➢ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቲክኒክና ሙያ ሰልጣኞች መግቢያ ነጥብ  የቅበላ መስፈርት እና ለዲግሪ መርሐግብር ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው የቅበላ መስፈርት መሰረት! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፣ ከባቡር ትኬት መቁረጫው ፊት ለፊት ስልክ 0982 37 37 37 / 0965 68 68 19 ☎️  0111250334

Открыть в Telegram
Просмотры318−50%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч47
4 ч233
8 ч318
  1. Через 1 час47
  2. Через 6 часов318
  3. Всего сейчас318
#1053Фото
Просмотры282−56%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч56
2 ч121
8 ч282
  1. Через 1 час56
  2. Через 6 часов282
  3. Всего сейчас282
#1052Фото
Просмотры399−38%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
9 ч230
24 ч399
  1. Через 24 часа399
  2. Всего сейчас399
#1051Фото
Просмотры436−32%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
13 ч351
25 ч436
  1. Через 24 часа436
  2. Всего сейчас436
#1050Фото

🔔 ለ2019  ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላይ ነን! 🔥ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ🔥 🌟 በዲግሪ የጤና መርሐግብሮች ➫ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ➫ ፋርማሲ ➫ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ ➫ ነርሲንግ ➫ ሚድዋይፈሪ ➫ ፐብሊክ ሄልዝ 🌟 በዲግሪ የቢዝነስ መርሐግብሮች       (በቀን እና በማታ) ➫ አካውንቲንግና ፋይናንስ ➫ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ➫ ቢዝነስ ማኔጅመንት ➫ ሰው ሀብት አስተዳደር 🔔 በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ 🎯 በጤና የደረጃ መርሐግብሮች      ➢ በፋርማሲ      ➢  በሜዲካል ራዲዮግራፊ      ➢ በላብራቶሪ      ➢ በ ነርሲንግ      ➢ በሚድዋይፈሪ 🎯 በቢዝነስ የደረጃ-4 መርሐግብሮች      ➢ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ      ➢ በማርኬቲንግ ሴልስ ማኔጅመንት እንዲሁም  በልዮ ሁኔታ 🌟 በሪሚዲያል መርሐግብር 🛑 ለምዝገባ የሚያስፈልጉ የትምህርት ማስረጃዎች     ➢  የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ሰርተፍኬት፣     ➢  ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣     ➢  የ8ኛ ክፍል ካርድ፣     ➢ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቲክኒክና ሙያ ሰልጣኞች መግቢያ ነጥብ  የቅበላ መስፈርት እና ለዲግሪ መርሐግብር ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው የቅበላ መስፈርት መሰረት! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፣ ከባቡር ትኬት መቁረጫው ፊት ለፊት ስልክ 0982 37 37 37 / 0965 68 68 19 ☎️  0111250334

Открыть в Telegram
Просмотры357−44%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#1049Фото
Просмотры395−38%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
19 ч381
25 ч395
  1. Через 24 часа395
  2. Всего сейчас395
#1048Фото
Просмотры561−12%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#1047Фото

⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያ 📅 ቀን፦ 12/03/2019 ዓ.ም 📢 በድጋሚ ለመጨረሻ ጊዜ የወጣ አስቸኳይ ማስታወቂያ 📢 ለሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ (Seven Star Health Science and Business College) በጥር 2019 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች የራስ አገዝ ምዝገባ (Self-Registration) ከህዳር 11 እስከ 17/2019 ዓ.ም ስለሆነ፣ ከወዲሁ ራሳችሁን እንድታዘጋጁ እና የሚጠበቅባችሁን የተቋሙን ክሊራንስ (Clearance) ከህዳር 09-10/2019 ዓ.ም ድረስ በአካል ኮሌጁ በመምጣት እንድትጨርሱ ቀደም ሲል ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወሳል። ሆኖም እስካሁን ድረስ በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች መኖራችሁ ተረጋግጧል። ስለዚህም ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ህዳር 15/2019 ዓ.ም (15/03/2019 ዓ.ም) ድረስ በአካል በመገኘት እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን። ይህን ሳታደርጉ ቀርታችሁ በፈተናው ላይ መቀመጥ ሳትችሉ ብትቀሩና ባትፈተኑ፣ ኃላፊነቱን ራሳችሁ የምትወስዱ መሆኑን በጥብቅ እንገልጻለን። ከሰላምታ ጋር ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ

Открыть в Telegram
Просмотры882+38%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#1046Фото
Просмотры753+18%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#1045Фото
Просмотры821+28%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#1044Фото
Просмотры744+16%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#1043Фото

🔥ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ🔥 🔔 ለ2019  ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላይ ነን! 🌟 በዲግሪ የጤና መርሐግብሮች ➫ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ➫ ፋርማሲ ➫ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ ➫ ነርሲንግ ➫ ሚድዋይፈሪ ➫ ፐብሊክ ሄልዝ 🌟 በዲግሪ የቢዝነስ መርሐግብሮች       (በቀን እና በማታ) ➫ አካውንቲንግና ፋይናንስ ➫ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ➫ ቢዝነስ ማኔጅመንት ➫ ሰው ሀብት አስተዳደር 🔔 በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ 🎯 በጤና የደረጃ መርሐግብሮች      ➢ በፋርማሲ      ➢  በሜዲካል ራዲዮግራፊ      ➢ በላብራቶሪ      ➢ በ ነርሲንግ      ➢ በሚድዋይፈሪ 🎯 በቢዝነስ የደረጃ-4 መርሐግብሮች      ➢ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ      ➢ በማርኬቲንግ ሴልስ ማኔጅመንት እንዲሁም  በልዮ ሁኔታ 🌟 በሪሚዲያል መርሐግብር 🛑 ለምዝገባ የሚያስፈልጉ የትምህርት ማስረጃዎች     ➢  የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ሰርተፍኬት፣     ➢  ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣     ➢  የ8ኛ ክፍል ካርድ፣     ➢ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቲክኒክና ሙያ ሰልጣኞች መግቢያ ነጥብ  የቅበላ መስፈርት እና ለዲግሪ መርሐግብር ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው የቅበላ መስፈርት መሰረት! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፣ ከባቡር ትኬት መቁረጫው ፊት ለፊት ስልክ 0982 37 37 37 / 0965 68 68 19 ☎️  0111250334

Открыть в Telegram
Просмотры700+9%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#1042Фото
Просмотры652+2%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#1041Фото
Просмотры750+17%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#1040Фото
Просмотры6430%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#1039Фото

🔥ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ🔥 🔔 ለ2019  ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላይ ነን! 🌟 በዲግሪ የጤና መርሐግብሮች ➫ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ➫ ፋርማሲ ➫ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ ➫ ነርሲንግ ➫ ሚድዋይፈሪ ➫ ፐብሊክ ሄልዝ 🌟 በዲግሪ የቢዝነስ መርሐግብሮች       (በቀን እና በማታ) ➫ አካውንቲንግና ፋይናንስ ➫ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ➫ ቢዝነስ ማኔጅመንት ➫ ሰው ሀብት አስተዳደር 🔔 በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ 🎯 በጤና የደረጃ መርሐግብሮች      ➢ በፋርማሲ      ➢  በሜዲካል ራዲዮግራፊ      ➢ በላብራቶሪ      ➢ በ ነርሲንግ      ➢ በሚድዋይፈሪ 🎯 በቢዝነስ የደረጃ-4 መርሐግብሮች      ➢ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ      ➢ በማርኬቲንግ ሴልስ ማኔጅመንት እንዲሁም  በልዮ ሁኔታ 🌟 በሪሚዲያል መርሐግብር 🛑 ለምዝገባ የሚያስፈልጉ የትምህርት ማስረጃዎች     ➢  የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ሰርተፍኬት፣     ➢  ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣     ➢  የ8ኛ ክፍል ካርድ፣     ➢ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቲክኒክና ሙያ ሰልጣኞች መግቢያ ነጥብ  የቅበላ መስፈርት እና ለዲግሪ መርሐግብር ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው የቅበላ መስፈርት መሰረት! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፣ ከባቡር ትኬት መቁረጫው ፊት ለፊት ስልክ 0982 37 37 37 / 0965 68 68 19 ☎️  0111250334

Открыть в Telegram
Просмотры795+24%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#1037Фото

🚨 የዲስፕሊን እርምጃ ማስታወቂያ 🚨 ቀን 09/03/2019 ዓ.ም ጉዳዩ፡- ከትምህርት የታገዱ መሆኑን ስለመግለፅ፤ ለተማሪ ደመላሽ እሺበል የሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የ3ኛ ዓመት በዲግሪ ፕሮግራም የፋርማሲ ተማሪ ሲሆኑ የትምህርት ቤት መታወቂያ ቁጥር (ID) DPHR/648/17 በተደጋጋሚ የሚፈጥሩትን ሁከት እና የዲሲፕሊን ግድፈት ለማረም እንዲችሉ የተቋሙ የስራ ኃላፊዎች እና በትምህርት ክፍሉ ቢነግረዎት እና ቢያስጠነቅቀዎት ሊስተካከሉና ሊታረሙ ባለመቻለዎትና ይባስ ብለዉ ያለዎትን የሙያ መለያን በመጠቀም የኮሌጁን የስራ ኃላፊዎችን እና የትምህርት ክፍል አስተባባሪዎችን ማስፈራራት፣ ማሸማቀቅ እና ስራ ቦታቸዉ ድረስ በመሄድ በማንገራገር የተቋሙን የትምህርት እና የፈተና ሥርዓት ለማዛባት በመሞከረዎት ይህ የእግድ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከትምህርት የታገዱ መሆነዎትን እየገለፅን የፈጠሯቸዉ ችግሮች በከፍተኛ ትምህርት መተዳደሪያ ደንብ እና በኮሌጁ ህግ መሰረት ተጣርቶ እልባት እስኪሰጠዎት ድረስ ወደ ተቋሙ መግባት እንደማይችሉ በጥብቅ እያስጠነቀቅን እንደስካሁኑ ይህን የእግድ ዉሳኔ በመተላለፍ የተቋሙን የስራ ኃላፊዎች ዛቻ እና ማስፈራሪያ ሲያደርጉ ቢገኙ በቀጥታ በህግ አግባብ እንዲታይ ለማድረግ ኮሌጁ ይገደዳል፡፡ የኮሌጁ አስተዳደር!!! ግልባጭ ➢ ለኮሌጁ ሴኩሪቲ እና የጥበቃ ኃላፊ ➢ ለፋይል አዲስ አበባ ፤ ኢትዮጵያ

Открыть в Telegram
Просмотры807+26%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#1035Фото
Просмотры891+39%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#1033Фото
Просмотры840+31%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#1032Фото
Просмотры787+23%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—