🕊️ የይቅርታ ሳምንት (Forgiveness Week) 🕊️ የልብ ሰላምና እፎይታን ማግኘት ሁልጊዜ ቀላል ላይሆን ይችላል፤ ነገር ግን መነሻው የተጎዱ ግንኙነቶችን ለመጠገን፣ ዳግም ለመገናኘት፣ እና ቂምን አውጥቶ ለመልቀቅ ባለን ድፍረት ይጀምራል። የቆዩ ቁስሎችን ማከም፣ ራስን ይቅር ማለት፣ ወይም አዲስ ምዕራፍ መክፈት—ሰላም አብሮ ሊጓዙበት የሚገባ ውብ ጉዞ ነው። ❤️🕊️🌿 ሰብአዊ ምህንድስና | Self Engineering 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering @KhulWorld
Открыть в Telegramሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 30 окт. 2026 г. | 422 |
| 3 нояб. 2026 г. | 253 |
| 7 нояб. 2026 г. | 210 |
| 10 нояб. 2026 г. | 157 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры422Пересылки—Реакции3Комментарии—
- 02Просмотры253Пересылки—Реакции4Комментарии—
- 03Просмотры210Пересылки—Реакции5Комментарии—
- 04Просмотры157Пересылки—Реакции5Комментарии—
Новые посты
ሌሎችን መቆጣጠር አንችልም፤ ራሳችንን ግን እንችላለን! የሌሎችን ንግግር፣ የወደፊቱን ወይም ያለፈውን መቆጣጠር አንችልም። ነገር ግን ለነገሮች የምንሰጠውን ምላሽ፣ ራሳችንን የምናስተናግድበትን መንገድ እና ወደ አንድ ቦታ ይዘን የምንገባውን ጉልበት (አይነት) ሁልጊዜ መቆጣጠር እንችላለን። የእኛ ያልሆነውን ሸክም አውርደን እንጣል እና ሰላማችንን እንጠብቅ። 🤍 ሰብአዊ ምህንድስና | Self Engineering 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering @KhulWorld
Открыть в Telegramፍቅር በተግባር ሲገለጽ ምን ይመስላል? አንዳንድ ጊዜ ግልጽ ወሰኖችን ማበጀት ነው። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ለመመለስ ሳንጣደፍ፣ በቅንነት ማዳመጥ ነው። ብዙ ጊዜም ለሌሎች የምንሰጠውን ትዕግስትና መረዳት ለራሳችንም ማካፈል ነው። ለዚህ የፍቅር ሳምንት (Love Week) ጥሪያችን ቀላል ነው፦ ለአፍታ ቆም ማለት፣ አንድ ረጅም ትንፉሽ መዉሰድ — ማንኛዉንም ነገር በትዕግስት በፍቅር ማከናወን ሲሆን ይህንን ልምምድ በስራዬ፣ በማደርጋቸው ውይይቶች፣ እንዲሁም ከራሴ ጋር በማደርገዉ ውስጣዊ ንግግር መጠቀም እችላለሁ። ለሁላችሁም የተረጋጋና በልብ ሙቀት የተሞላ መልካም ሳምንት ይሁንልን! 🌸 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት የፍቅር ሳምንት ✨🫶 ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering @KhulWorld
Открыть в Telegramስክሪን ለረጅም ሰዓት ማየት የአይን ጡንቻን ያደክማል፣ ድርቀትንም ያመጣል። ፈጣን እረፍት ይስጡት፦ 🔹 በየ 20 ደቂቃው 🔹 20 ጫማ ርቀት 🔹 ለ 20 ሰከንድ ማየት የአይን ጡንቻን ወዲያውኑ ዘና ያደርጋል። ለሚቀጥለው የስራ ሰዓትዎ ሴቭ ይሞክሩት 📌 ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering | @KhulWorld
Открыть в Telegram🌿 ቅኝተ ህይወት (Life Tuning) ✨ አዲሱን ዓመት በተሻለ ንቃት፣ በመረጋጋት ለመጀመር የተዘጋጀ ልዩ ጊዜ ። 🌿 በቆይታዬ፦ ✨ ለመቆም፣ ለመተንፈስ እና ከራሴ ጋር ለመገናኘት ጊዜ እሰጣለሁ። ✨ በአዲሱ ዓመት መተው የምፈልጋቸውን ልማዶች እና ነገሮች እለያለሁ... ✨ በሳይንስ የታገዙ ልምምዶችን አደርጋለሁ.. 💛 የዓመቱ የመጀመርያው ረቡዕ፣ በክሁል የመጀመርያው ምሽት። 📅 ረቡዕ፣ መስከረም ፮ (6) 🕠 5:45 PM (11:45 LT) 📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ቦታዎን ለማስያዝ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #LifeTuning በማለት ለ @khulservice ይላኩ። 🌱 አዲስ ዓመት። አዲስ አቅጣጫ። ልዩ የአዲስ አመት የመጀመርያው ፕሮግራም 🙏🏾 KhulWorld | Human Possibilities @KhulWorld
Открыть в Telegramመልካም አዲስ ዓመት! ✨ Wishing our Khul family a joyful, peaceful, and bright Ethiopian New Year 2019! May this new year bring fresh beginnings, inner growth, and limitless hope to you and your loved ones. Let’s blossom together into this beautiful new chapter! 🌼✨ አዲሱ ዓመት የደስታ፣ የሰላም፣ የፍቅርና የብሩህ ተስፋ ዓመት ይሁንልን። አዲስ ጅምር፤ አዲስ ተስፋ! KhulWorld | Human Possibilities @KhulWorld
Открыть в Telegramልዩ የቅኝተ ህይወት ምሽት! ✨ ይህ ሳምንት ከተለመደው የተለየ ነው። የ2018 የመጨረሻውን ረቡዕ ለመገናኘት፣ ለመታደስ፣ አብረን አዲስ ነገር ለመፍጠር እንገናኝ። 🌿🧡 📅 ረቡዕ | 5:45 PM (11፡45 LT ) 📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ቦታዎን ለማስያዝ፦ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #LifeTuning በማለት ለ @khulservice ይላኩ። KhulWorld Human Possibilities @KhulWorld
Открыть в Telegramየልቦና ልህቀት ልምምድ ልዩ ፕሮግራም 🌱 📅 ረቡዕ፣ ነሐሴ 13 🕦 ከቀኑ 11:45 (LT) 📍 በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ለመመዝገብ፦ ስምዎንና ስልክ ቁጥርዎን እና #ልቦና በማለት ለ @khulservice ይላኩ ወይም +251 93 233 3382 ይደውሉ። 🌿 ከልብ እንጀምር…ረቡዕ እንገናኝ ። 🎶🧡 ✨መልካም የቡሄ በዓል! ✨ Stay connected LinkedIn | Facebook | Instagram | WhatsApp KhulWorld Human Possibilities @KhulWorld
Открыть в Telegram🌌✨ ልዩ የቅኝተ ህይወት ግብዣ ለሰመረ ህይወት| ALIGNMENT በሰማይ ላይ ልዩ ነገር ሊታይ ነው… ረቡዕ፣ ነሐሴ 06 ስድስት ፕላኔቶች በአንድ መስመር የሚታዩበት ምሽት ነው። 🌌✨ ፕላኔቶች መስመር መይዝ ከቻሉ፣ እኛስ? በህይወታችን ውስጥ እንደገና መስመር መይዝ የሚያስፈልገው ነገር ምን ይሆን? ለዚህ ልዩ የቅኝት ህይወት ኘሮግራም ከዕለታዊ ሩጫችን ትንሽ ርቀን፣ ለራሳችን ቦታ ሰጥተን፣ እንደገና ለመገናኘት እና ለሰመረ ህይወት እንሰባሰባለን። 🌿 🌿 ሰውነታችንን ለማዳምጥ 🧠 አእምሮአችንን ለማረጋጋት 💚 ስሜታችንን ለመመልከት ህይወታችንን እንደገና የምንቃኝበት ምሽት። 🌌✨ የቅኝት ህይወት ፕሮግራም LIFE TUNING SESSION 📅 ረቡዕ፣ ነሐሴ 06 🕒 ከምሽቱ 11፡45 📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ለመሳተፍ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #ቅኝትህይወት በማለት ለ @khulservice ይላኩ። 📞 0932333382 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት #KhulWorld #ቅኝተህይወት #LifeTuning #አሰላለፍ #Alignment #ልዩስብሰባ #Wellbeing #SelfEngineering ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering | @KhulWorld
Открыть в Telegram🌿 የአስተውሎት ልምምድ (Awareness Practice Week) ✨ ከዕለታዊ ግፊቶች ራቅ ብለው ለራስዎ አንድ ሰዓት ይስጡ። 💚 በዚህ የአስተውሎት ልምምድ፦ ✨ ውስጣዊ መረጋጋት እና ትኩረትን ለማጠናከር የሚረዱ ሳይንሳዊ ተግባሮች ✨ ሐሳቦችዎን እና ስሜቶችዎን ያለፍርድ ለመልከት የሚረዱ ልምምዶች ☕️ ከሌሎች ጋር በሚያረጋጋ እና በሚያበረታታ ልዩ ተሞክሮ ይኖርዎታል። 📅 ረቡዕ ሐምሌ 29 🕒 ከምሽቱ 11፡45 📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ለመመዝገብ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #አስተውሎት በማለት ለ @khulservice 📞 0932333382 ይላኩ። 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት #KhulWorld #SelfEngineering #Awareness #Wellbeing ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering | @KhulWorld
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Khul World - ክሁል@khulworldЗдоровье и Фитнес4,61 тыс.- AHA Psychological Services/አሃ የስነ-ልቦና አገልግሎት@ahapsychologyПсихология2,16 тыс.
- ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች@tdarenatbebawikalatochПсихология1,78 тыс.
🔊HARARGEE MEDIA@harargetubПсихология1,39 тыс.
TOLY CREATIVE@tolycreative2Психология1,07 тыс.
Psychology (ሥነ-ልቦና) Zone 🧠@melkam_enasebПсихология7,49 тыс.
ራስን መለወጥ@changeitwowПсихология9,16 тыс.
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂@psychoetПсихология9,41 тыс.
Кто упоминает
Khul World - ክሁል@khulworld1 упоминаниеПоследний пост
Кого упоминает
Khul World - ክሁል@khulworld7 упоминаний