Кабинет

Посты канала ROOHA FOREX BUREAU

сначала новые

#696Фото
Просмотры2 530−52%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#695Видео
Просмотры2 890−45%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#694Фото

የዛሬ ኅዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም የሮሃ የምንዛሬ ተመን ! የውጭ ምንዛሬ መግዛት ወይም መሸጥ ይፈልጋሉ? የዛሬን የሮሃ የግዢና የሽያጭ ተመን ይመልከቱ። ለመግዛት: ትክክለኛ ቪዛና የአየር ትኬት በማቅረብ እስከ USD 10,000 ወይም ተመጣጣኙን የውጭ ምንዛሬ መግዛት ይችላሉ። ለመሸጥ: የውጭ ምንዛሬ ጥሬ ገንዘብዎንና ትክክለኛ መታወቂያዎን ይዘው ይምጡ። ቅርንጫፎቻችን፦ - ካዛንቺስ - መህቡባ አፓርትመንት - ቦሌ ቡልቡላ - ረፈንቲ - ሰርቤት - አዳምስ ፓቪሊዮን - ድሬዳዋ - ብሎሰም ሆቴል የዛሬን ተመን ይመልከቱ። ቅርንጫፋችንን ይጎብኙ። የምንዛሬ ግብይትዎን በሮሃ ያከናውኑ! ማሳሰቢያ፦ የውጭ ምንዛሬ ግብይት በአካል በቅርንጫፎቻችን ብቻ ይከናወናል። የኦንላይን ገጾቻችን ለመረጃ ብቻ ናቸው። አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ - በ251-956-555-333፣ - በ251-991-332-000፣ - በ251-960-444-333፣ የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል የሮሃን የምህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከታተሉ ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/

Открыть в Telegram
Просмотры3 330−37%к среднему
Пересылки—
Реакции8
Комментарии—
#693Фото
Просмотры3 680−30%к среднему
Пересылки—
Реакции8
Комментарии—
#692Фото
Просмотры3 910−26%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#691Фото
Просмотры4 770−9%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#690Фото

የኅዳር 14 2019 የምንዛሬ ተመንን ይመልከቱ፤ የምንዛሬ ግብይትዎን በሮሃ ያከናውኑ! የውጭ ምንዛሬ መግዛት ወይም መሸጥ ይፈልጋሉ? ለጉዞዎ፣ ለሥራዎ ወይም ለግል ፍላጎትዎ የውጭ ምንዛሬ ሲያስፈልግዎ የሮሃን የዛሬ ተመን ይመልከቱ። የውጭ ምንዛሬ በመግዛትም ሆነ በመሸጥ እናገለግልዎታለን። ግብይቱን በአካል በቅርንጫፎቻችን ብቻ ያከናውኑ። ይጎብኙን፦ - ካዛንቺስ - መህቡባ አፓርትመንት - ቦሌ ቡልቡላ - ረፈንቲ - ሰርቤት - አዳምስ ፓቪሊዮን - ድሬዳዋ - ብሎሰም ሆቴል የዛሬን ተመን ይመልከቱ። ወደ ሮሃ ይምጡ። ግብይትዎን በእምነት ያከናውኑ። ማሳሰቢያ፦ የውጭ ምንዛሬ ግብይት በአካል በቅርንጫፎቻችን ብቻ ይከናወናል። የኦንላይን ገጾቻችን ለመረጃ ብቻ ናቸው። አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ - በ251-956-555-333፣ - በ251-991-332-000፣ - በ251-960-444-333፣ የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል የሮሃን የምህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከታተሉ ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/

Открыть в Telegram
Просмотры4 830−8%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#689Видео
Просмотры5 350+2%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#688Фото
Просмотры5 470+4%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#687Видео
Просмотры5 390+2%к среднему
Пересылки—
Реакции16
Комментарии—
#685Фото
Просмотры5 080−3%к среднему
Пересылки—
Реакции8
Комментарии—
#684Фото
Просмотры5 2400%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#683Фото

⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ የሮሃ ምንዛሬ ቢሮዎች የገንዘብ ምንዛሬ በጥሬ ገንዘብና በቅርንጫፎቻችን ብቻ ይከናወናል! የዛሬ ህዳር 9 2019 የምንዛሬ ተመን ከላይ ተያይዟል! የውጭ ምንዛሬ ግብይት አገልግሎታችን በብሔራዊ ባንክ ህግ እና ደንቦች መሠረት በጥሬ ገንዘብና በአካል በቅርንጫፎቻችን ብቻ ይሰጣል። ❌ በኦንላይን የምንዛሬ ግብይት ፈጽሞ አናደርግም። ❌ የሬሚታንስ አገልግሎት አንሰጥም። ❌ የባንክ ዝውውር ለዉጪ ምንዛሬ ልውውጥ አንቀበልም። የውጭ አገር ገንዘብ ሲሸጡ: የውጭ ምንዛሬ ጥሬ ገንዘብ በቅርንጫፋችን ይዘዉ ይምጡ፤ የብር ክፍያውን በባንክ ሊቀበሉ ይችላሉ። የውጭ አገር ገንዘብ ሲገዙ: በቅርንጫፋችን የውጭ ምንዛሬ ጥሬ ገንዘብ ይቀበሉ፤ የብር ክፍያዎን በባንክ ማድረግ ይችላሉ። ካዛንቺስ | ቦሌ ቡልቡላ | ሰርቤት | ድሬዳዋ አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ - በ251-956-555-333፣ - በ251-991-332-000፣ - በ251-960-444-333፣ የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል የሮሃን የምህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከታተሉ ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/

Открыть в Telegram
Просмотры6 060+15%к среднему
Пересылки—
Реакции8
Комментарии—
#682Фото
Просмотры6 430+22%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
#681Фото

አገልግሎታችን በቅርንጫፍ ብቻ ! የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች በብሔራዊ ባንክ የተፈቀደላቸዉ አገልግሎት የዉጪ አገራት ጥሬ ገንዘብ ግብይት ብቻ መሆኑን ያዉቃሉ ? እንግዲያዉስ ከሮሃ ምንዛሬ ቢሮዎች ጋር ግብይትን ሲፈጽሙ በአካል በቅርንጫፍ ካልሆነ ግብይቱ ከኛ ጋር እንዳልሆነ ይረዱ! ይጠንቀቁ! በባንክ በኩል የሚደረግ ምንም አይነት የዉጪ ምንዛሬ ግዢም ሆነ ሽያጭ በሮሃ ምንዛሬ ቢሮዎች ፈጽሞ አይሰጥም። ባንክን የምንጠቀመዉ የሸጡልንን የዉጪ ምንዛሬ የብር ክፍያ ለመፈጸም አልያም እርስዎ ሲገዙን ለተመጣጣኙ ጥሬ የዉጪ ምንዛሬ ብሩን ሲከፍሉን ነዉ። በተጨማሪም እስካሁን ባለዉ የህግ ማዕቀፍ ቪዛ እና ማስተርካርድን ይዘዉ ቢመጡም አናስተናግድም። ከሁሉ በላይ ከዉጪ በገንዘብ አስተላላፊዎች የሚላኩ ገንዘቦችን አንቀበልም! ይጠንቀቁ! የምንዛሬ ህጉንም ዋጋዉንም አዉቀዉ በቅርንጫፍ ብቻ ይገበያዩ! የዛሬ ህዳር 7 2019 የሮሃ ምንዛሬ ቢሮዎች ተመን ከላይ ተያይዟል! ቅርንጫፎቻችን፦ - ካዛንቺስ - መህቡባ አፓርትመንት - ቦሌ ቡልቡላ - ረፈንቲ - ሰርቤት - አዳምስ ፓቪሊዮን - ድሬዳዋ - ብሎሰም ሆቴል ዛሬውኑ ይጎብኙን። Call us now to get directions +251‑960‑444‑333/ +251‑991‑332‑000/ +251-956-555-333

Открыть в Telegram
Просмотры6 360+21%к среднему
Пересылки—
Реакции17
Комментарии—
#680Видео
Просмотры7 170+36%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#679Фото
Просмотры6 750+28%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#678Фото
Просмотры7 090+35%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#677Видео
Просмотры6 620+26%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#676Фото
Просмотры6 300+20%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—