Кабинет

Посты канала 𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

сначала новые

#1212Фото

🎓 ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል RAPHIA ACADEMY! Your journey to mastering digital skills starts this MONDAY ✨ Raphia Academyን ይቀላቀሉ፤ ተግባራዊና ለሥራ ዕድል የሚያዘጋጁ የዲጂታል ክህሎቶችን ከየትኛውም ቦታ ይማሩ። የሚሰጡ ኮርሶች፦ 🎬 Premiere Pro 📱 CapCut mobile 💻 CapCut pc ✨ Alight Motion 🎨 ግራፊክ ዲዛይን 📺 YouTube Automation ለምን Raphia Academyን ይመርጣሉ? 👉 ተግባራዊና በክህሎት ላይ ያተኮረ ትምህርት 👉 Upwork Mentorship: ኮርሱን ሲያጠናቅቁ የUpwork ሥራ ዓለምን እንዲቀላቀሉ የMentorship ድጋፍ እናገናኝዎታለን። 👉 Company Connections: ከተለያዩ ኩባንያዎችና የሥራ ዕድሎች ጋር እንዲገናኙ እንረዳዎታለን። 👉 ከየትኛውም ቦታ የመማር ዕድል 👉 የሥራ ዕድሎች የሚያዘጋጁ ክህሎቶችን ማዳበር 👉 ፈጠራዎን ወደ ጠቃሚ ነገር መቀየር 💵 35% ቅናሽ: ከዛሬ ጀምሮ በቅድሚያ ለሚመዘገቡ ተማሪዎች ለአንድ ሳምንት ብቻ 35% ቅናሽ እናቀርባለን! 🚀 ክህሎትዎን ለማሳደግ ይህንን ዕድል አያምልጥዎ! " Official ምዝገባ የሚጀምረው ሰኞ" ከየትኛውም ቦታ ሆነው ይማሩ ! መመዝገቢያ ሊንክ @Raphiasupport_bot 🎓 ወደ Raphia Academy እንኳን በደህና መጡ!

Открыть в Telegram
Просмотры318−34%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#1211Текст
Просмотры225−53%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1210Фото
Просмотры236−51%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1209Текст
Просмотры408−15%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#1205Текст
Просмотры483+1%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#1203Фото

💼 ደንበኛ (Client) ሳይኖራችሁ እንዴት ማራኪ ፖርትፎሊዮ (Portfolio) መገንባት ትችላላችሁ? ለጀማሪዎች ትልቁ ፈተና ደንበኛ ሳይኖር ልምድ ማሳየት አለመቻል ነው። ግን የመጀመሪያውን ደንበኛ እስክታገኙ መጠበቅ የለባችሁም! 🔹 የግል ፕሮጀክቶችን ስሩ (Personal Projects)፦ ፖስተሮችን ዲዛይን አድርጉ፣ አጫጭር ቪዲዮዎችን ኤዲት አድርጉ፣ የራሳችሁን ሥራዎች ፍጠሩ። 🔹 የነበሩ ዲዛይኖችን እንደገና ስሩ (Redesign)፦ የምትወዱትን የሀገር ውስጥ ብራንድ መርጣችሁ አዲስ ማራኪ Visual Identity ስሩላቸው። 🔹 የአሰራር ሂደቱን አሳዩ (Show Your Process)፦ የመጨረሻውን ውጤት ብቻ ሳይሆን፣ የቀደመውን እና የሰራችሁበትን ሂደት (Before & After) አሳዩ። 🔹 በጥራት ላይ ትኩረት አድርጉ፦ ብዙ ያልተጠናቀቁ ሥራዎች ከመደርደር፣ 3 ወይም 4 በጥራት የተሰሩ ሥራዎች ይበቃሉ። 🔹 ሥራዎቻችሁን በአንድ ቦታ አደራጁ፦ ቴሌግራም ቻናል ወይም የማህበራዊ ሚዲያ ገፃችሁ ላይ ሥራዎቻችሁን ሰብስባችሁ አስቀምጡ። 👇 ቀድማችሁ የትኛውን መገንባት ትፈልጋላችሁ? Graphic Design ወይስ Video Editing? @raphia_reative

Открыть в Telegram
Просмотры580+21%к среднему
Пересылки—
Реакции8
Комментарии—
#1202Текст
Просмотры436−9%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#1199Текст
Просмотры604+26%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#1198Текст
Просмотры708+48%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#1196Текст
Просмотры602+26%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
#1194Фото
Просмотры539+12%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—