
የኔ' ማስታወሻ ..🧚
በዚህ ቻናል የማይዳሰስ ጉዳይ የለም የተለያዩ አስገራሚ ታሪኮችን፣ ግጥሞችን፣ መጣጥፎችን፣ ወጎችን እንዲሁም በጥበባዊ እይታ የተቃኙ ሁሉ አይነት ጉዳዮችን እናይበታለን ሼር በማድረግ ቤተሰብ እናብዛ... እወዳችኋለሁ❤️ for any comment :- 👉 @Hamy_Hamy Subscribe 👇👇👇 https://www.youtube.com/@Yenemastawosha
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 2 нояб. 2026 г. | 830 |
| 4 нояб. 2026 г. | 925 |
| 5 нояб. 2026 г. | 985 |
| 20 нояб. 2026 г. | 532 |
| 24 нояб. 2026 г. | 292 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры985Пересылки—Реакции8Комментарии—
- 02Просмотры925Пересылки—Реакции10Комментарии—
- 03Просмотры830Пересылки—Реакции13Комментарии—
- 04Просмотры532Пересылки—Реакции9Комментарии—
Новые посты
በእውነት የሚያፈቅር ወንድ አንቺን ላለማጣት ሲል ራሱን ለመለወጥ፣ መጥፎ ልማዶቹን ለመተውና የተሻለ ሰው ለመሆን በሙሉ ልቡ ይታገላል። ነገር ግን «እኔ ባህሪዬ ይሄ ነው፤ ካልተመቸሽ መሄድ ትችያለሽ» የሚልሽ ከሆነ፣ ለአንቺ ምንም ዓይነት መስዋዕትነት የመክፈል ፍላጎት እንደሌለው በግልጽ እየነገረሽ ነው።ለአንቺ ሲል የማይለወጥን ሰው ደግሞ በግድ ለማስተካከል መሞከር አይቻልም፤ ምክንያቱም ለፍቅሩ ዋጋ የማይሰጥ ሰው ላንቺም ዋጋ አይሰጥሽምና! ርዕስ፦ እንደ ሴት ሁኚ እንደ ወንድ አስቢ ደራሲ፦ ስቲቭ ሃርቬይ @poethaymi
Открыть в Telegramለማንም ብዬ የምቀይረው ማንነት የለኝም። የተወለድኩት ራሴን ሆኜ ነው። እርቃኔን። ከልብስም ሆነ ከሀሳብም ንፁህ ሆኜ ተወልጃለሁ። የምኖረውም በራሴ ዓለም ነው።ዛሬ ተመልክቶኝ ነገ ለሚረሳው ገፅታዬ ምንም የምቀባባው ማሳመሪያ አልፈልግም።እንዲሁ እንዳለሁ ከተቀበሉኝ እሰይ።ካልሆነ ግን ገደል ይግቡ! ርዕስ፦ጥሪ ወደ ሞት ደራሲ፦አህመድ ሁስ(ሻድ) @poethaymi
Открыть в Telegramአብዛኛው ሰው ከኮሌጅ ወይም ከዩኒቨርሲቲ ከተመረቀ በኋላ፣ ትንሽዬ ሥራ ሲያገኝ «በቃ ሥራ አገኘሁ!» ብሎ እፎይ ይላል። ለምን እንደዚያ እንደሚያስብ ብትጠይቁት፣ ከተመረቀ በኋላ ሥራ ማግኘት እንኳን የማይቻል መስሎ ስለሚታየው ነው። ሥራ ማግኘቱ ብቻ እንደ ትልቅ እፎይታ ይቆጠራል። ከሕይወት የሚጠብቀውን ነገር ገና ከጅምሩ ዝቅ ስላደረገው፣ በዚያች ባገኛት ትንሽ ደሞዝ ውስጥ ታስሮ ይቀራል። ሰው ለራሱ የሚሰጠው ግምት ሲያንስ፣ የሚያገኘውም ውጤት ያንኑ ያህል ይሆናል... ርዕስ: በትልቁ ማሰብ ✍️ደራሲ: ዴቪድ ሸዋርትዝ @poethaymi
Открыть в Telegramአንድ ሰው ያለምንም ምክንያት ድንገት ከመጠን በላይ ሲያሞግስህ ተጠንቀቅ! ልክ አዳኝ ወጥመድ ከማጥመዱ በፊት ማባበያ እንደሚያስቀምጥ፤ ከመጠን ያለፈ የሰው ውዳሴም ከጀርባው የተደበቀ ፍላጎት ወይም ቅናት አለው። በአጭሩ የሰው ልጅ ስሜት ቋሚ መሰረት የሌለው ተለዋዋጭ ማዕበል መሆንን ተረድተህ ሁሌም ራስህን ጠንቃቃ አድርግ! የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች ✍️ ሮበርት ግሪን @poethaymi
Открыть в Telegram ያለፈውን ወይም የወደፊቱን ህይወቴን አልኖርም ። አሁን ብቻ ነው የሚያስደስተኝ ። ☺️☺️ ምንጊዜም በአሁን ላይ ማተኮር ከቻልክ ደስተኛ ሰው ትሆናለህ😉 @poethaymi
Открыть в Telegramበሰዎች ዘንድ መወደድ ጥሩ ሊሆን ይችላል፤ ነገር ግን መከበርና መፈራት የበለጠ ዋስትና ይሰጥሃል። ሰዎች የሚወዱትን ሰው እንደ ሁኔታው በቀላሉ ሊከዱት ወይም ሊረሱት ይችላሉ፤ የሚያከብሩትንና የሚያስፈራቸውን ሰው ግን ለመካድ ሁለት ጊዜ ያስባሉ። ስለዚህ በደግነትህና በየዋህነትህ ብቻ ሰዎች እንዲጫወቱብህ አትፍቀድ፤ የራሳቸው ወሰን እንዳላቸው አሳያቸው። 📕ርዕስ፦ልዑሉ ✍️ደራሲ፦ ኒኮሎ ማኪያቬሊ @poethaymi
Открыть в Telegram👉 “አንድ ሰው በእውነት እየተለወጠ መሆኑን ማወቅ ከፈለግክ… እነዚህን 3 ምልክቶች ተመልከት!” 1. #ለሁሉም_ነገር_ሰበብ_መፈለግ_ያቆማል። “እሱ ነው ያደረገው”፣ “እድሉ አልነበረኝም” ከማለት ይልቅ፣ “እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ?” ብሎ መጠየቅ ይጀምራል። 2. #ሁሉንም_ሰው_ማስደሰት_ያቆማል። በፊት ሰዎች ምን ይላሉ ብሎ ይጨነቅ ነበር። አሁን ግን የሚያውቀውን ትክክል ለማድረግ ይሞክራል። ምክንያቱም ሁሉንም ሰው ማስደሰት የማይቻል ሥራ መሆኑን ተረድቷል። 3. #ውጤት_ላይ_ያተኩራል_ማሳየት_ላይ_አይደለም። በፊት “እኔ እየሠራሁ ነው” ይል ነበር። አሁን ግን ብዙ አይናገርም ሥራው ይናገራል። @poethaymi
Открыть в Telegramአንቺ እስክታነሽው ባ'ራቱም አቅጣጫ ራሱን የሚጥል:- ደመራ ነው ልቤ በናፍቆትሽ ችቦ ነድዶ የሚቃጠል። ✍️ Solomon_sahle @poethaymi
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Odaa Finfinnee N2@jaalalaafwalalooЦитаты2,27 тыс.
አጭር ግጥም@ria_famЦитаты2,53 тыс.
𝐉𝐄𝐂𝐇𝐎𝐎𝐓𝐀 𝐇𝐀𝐘𝐘𝐎𝐎𝐓𝐀𝐀™...@jechahayyoota7Цитаты2,82 тыс.
Imaltuu Guddinaa@imaltuuguddinaaЦитаты1,49 тыс.
JAARRAA ABBAA GADAA@dedroroЦитаты1,43 тыс.
የታዋቂ ሰዎች ንግግር@tebibangegrЦитаты1,41 тыс.
ጥቀርሻ🧠🗣@tkershaЦитаты1,37 тыс.
ኖህቶኤል ከመጻሕፍት ገፅ📚@noahtoaels_ideaЦитаты3,45 тыс.