Переслано из የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት
https://www.youtube.com/live/GTngNWqr_jU?si=EGu3NdT0ZaSx7Ak5
Открыть в TelegramПереслано из የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት
https://www.youtube.com/live/GTngNWqr_jU?si=EGu3NdT0ZaSx7Ak5
Открыть в TelegramПереслано из የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ቀለማት የሚነጋገሩበት፣ ግጥሞች ከዜማ ጋር የሚዛመዱበት እና ትረካዎች የልብን ትርታ የሚያዳምጡበት ልዩ የምሽት ማዕድ ተዘርግቷል። ከዕለት ተዕለት ውዥንብር ወጣ ብለን፣ በስነ-ጥበብ ውበት ታጅበን የጥበብን ድምጽ የምንሰማበት ይህ ድንቅ ምሽት ያመልጥዎ! 📍 መቼ? ማክሰኞ ምሽት ☕ ና፣ የጥበብን ጣዕም አብረን እንቋደስ!
Открыть в TelegramПереслано из የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ለሰንበት ትምህርት አባላት የሚዲያ ክፍላችን ወርሃ ጽጌ ከተጀመረ ጀምሮ እነሆ የየሳምንቱ ወረብ ወደ እናንተ በማድረስ ላይ ይገኛል በመሆኑም አባላት ይህ ሚዲያ ክፍላችን ተጠናክሮ እንዲቀጥል በእናንተ በኩል ይሄን ዛሬ የለቀቅነውን የተፈፀመ ፀጌ የመጨረሻውን ሳምንት የማሌተ ፀጌ ወረብ ወደ እናንተ አድርሰናል እና ይህንን አባላት በሙሉ ቢያንስ ለምታውቋቸው 50 ሰዎች ሼር በማድረግ ሁላችሁም ደግሞ እየገባችሁ ኮሜንት በማድረግ ላይክ በማድረግ የሚዲያ ክፍላችን እንድትደግፉት እንጠይቃለን ለምትልኩላችሁም ሰዎች ሼር እና ኮሜንት እንዲሁም ላይክ በማድረግ ትብብር እንዲያደርጉልን በዚህ አጋጣሚ መልእክት እንድታስተላልፉልንና ለሚዲያ ክፍላችንን ለእኛ በጣም አስፈላጊ ግን ለሁሉም አባላት ለእያንዳንዳችን ቀላል የሆነ ነገር በመስራት ድጋፋችሁን እንድታደርጉልን እንጠይቃለን ለምታደርጉልን ትብብር ከወዲው እናመሰግናለን
Открыть в TelegramПереслано из የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት
🌹የጥቅምት 29 አምስተኛ ሳምንት ተፈፀመ ማኅሌተ ጽጌ ወረብ እና መዝሙር🌹በመምህር የኔታ ትዕግሥቱ ስሜነህ https://youtu.be/Yk-binvaf08https://youtu.be/eKLJPni7og0?si=osr4u_PacyKlhpjg like sher comment
Открыть в Telegram