Посты канала Orthodox picture ✝
መከበር ከፈለክ እግዚአብሄርን ፍራ! #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Открыть в Telegramየማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም ሁሉንም በጊዜው የሚያከናውን እና የሚያበረታ ድንቅ አምላክ ነው ያለን በወደቅን ሰዓት የሚያነሳን በጠራነው ግዜ የሚሰማን እናም ዛሬም ያልፋል ! ተመስገን ! 🤍🙏🏻 #Share 💚 @orthodox_photo 💚 💛 @orthodox_photo 💛 ❤️ @orthodox_photo ❤️
Открыть в Telegramልጅሽን ታቅፈሽ ነይ እመቤቴ ሆይ ነይ ማርያም 🤍 #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Открыть в Telegramመንፈሳዊ ሰው መገለጫው ምንድነው? #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Открыть в Telegramሰጥቼሀለው ለአንተ አምንሀለው!🤍🙏🏻 #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Открыть в Telegramመብረቅ ሲጮህ ሰው ሁሉ እንደሚደነግጥ የአንቺንም ስም ሲሰማ ዲያቢሎስ ይደነግጣል አንቺ ከተወለድሽ ጀምሮ እረፍት አላገኘምና ነው በአንቺ ታመመ በልጅሽ መስቀል ተሰቃየ ስለሆነም ከፍጥረት ሁሉ አንቺን ይጠላል ። - ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋዝጫ #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Открыть в Telegramፀሎት በምናደርግበት ወቅት አንዳንድ ጊዜ ውስጣችን የማይፈልጋቸው ጣልቃ ገብ ሀሳቦች ( intrusive thoughts ) ሕሊናችንን ይረብሻሉ በእነዚህ ቅፅበቶች ከሰይጣን እንጂ ከእኛ ልብ ያልሆኑ እግዚአብሔርን እስከመሳደብ የሚደርሱ በጣም ፀያፍ የሆኑ ቃላትና ምስሎች እየመጡብን እንታወካለን ቤተ ክርስቲያናችን አንድ ክርስቲያን ይህ አይነት ፈተና ሲመጣበት " ነፈሴ እግዚአብሔርን ታከብረዋለች " በሚል ማርያማዊ ቃል ሰይጣንን አሳፍሮ ፀሎቱን እንዲቀጥል ታዝዛለች ! #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Открыть в Telegramገብርኤል ስለው ሰምቶ መጣ ወደኔ ፈጥኖ ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ 🤍🙏🏻 #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Открыть в Telegramመስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው መስቀል መዲሃኒታችን ነው የመስቀሉ ፍቅር ይደርብን! 🤍🙏🏻 #Share 💚 @orthodox_photo 💚 💛 @orthodox_photo 💛 ❤️ @orthodox_photo ❤️
Открыть в Telegramበወንጌሉ ላመናችሁ በመላው አለም ላላችሁ የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ። መስቀል ሐይላችን ነው🙏 #Share 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️
Открыть в Telegram