Переслано из ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
ለበጎ ተግባር እንገናኝ! ከኅዳር 18 - ኅዳር 20 online ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 📢 ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ!
Открыть в TelegramПереслано из ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
ለበጎ ተግባር እንገናኝ! ከኅዳር 18 - ኅዳር 20 online ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 📢 ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ!
Открыть в Telegramኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከመጪው ጁምዓ፣ ኅዳር 18-ኅዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ል. ጀምሮ ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍሎች የሚያሳትፍ ሰፊ የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በማኅበራዊ ሚዲያ ያካሂዳል።
Открыть в TelegramПереслано из ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከመጪው ጁምዓ፣ ኅዳር 18-ኅዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ል. ጀምሮ ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍሎች የሚያሳትፍ ሰፊ የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በማኅበራዊ ሚዲያ ያካሂዳል።
Открыть в TelegramПереслано из ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
📢 ውድ የነሲሓ TV ቤተሰቦች!❤️ የነሲሓ TV አዲሱን TikTok አካውንት አሁኑኑ Follow በማድረግ ከጎናችን ይሁኑ! 🔗 https://www.tiktok.com/@nesihatv11 Follow • Like • Share ነሲሓ TV – ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!
Открыть в TelegramПереслано из ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
ነሲሓ ኤክስፖ 2026 በታላቅ ስኬትና በከፍተኛ የሕዝብ ተሳትፎ ተጠናቀቀ! አልሐምዱሊላህ! በአላህ እገዛና ፈቃድ፣ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ፣ ቤቴል አካባቢ፣ በፒኮክ ፓርክ ከዓርብ እስከ እሁድ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የ ነሲሓ ኤክስፖ 2026 በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። ኤክስፖው ከፍተኛ የጎብኚዎች ተሳትፎና ትኩረት የታየበት ሲሆን፣ የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተርን የ20 ዓመታት ጉዞ፣ በትምህርት፣ በዳዕዋ፣ በሚዲያና በበጎ አድራጎት ዘርፎች ያከናወናቸውን ሥራዎችና ያስመዘገባቸውን ስኬቶች፣ እንዲሁም በአሁኑ ወቅት እያከናወናቸው የሚገኙ መርኃ ግብሮችንና ፕሮጀክቶችን ለሕዝቡ በስፋት ለማስተዋወቅ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል። በሦስቱ ቀናት ውስጥ ታዋቂ ዑለማዎችና ኡስታዞች እንዲሁም ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ በርካታ ጎብኚዎችን አስተናግደናል። ጎብኚዎቹም የማዕከሉን ሰፊ እንቅስቃሴዎችና የዓመታት የሥራ ፍሬዎች በቅርበት በማወቃቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። የኤክስፖው የማጠናቀቂያ ሥነ ሥርዓት ትናንት እሁድ፣ ከዓስር ሰላት በኋላ ተካሂዷል። በሥነ ሥርዓቱም ታዋቂ ዱዓቶች እና የመጅሊስ ተወካዮችና ሌሎች የክብር እንግዶች ተገኝተዋል። መርሃ ግብሩም በወንድማማችነት፣ በአክብሮትና በመበረታታት መንፈስ የተሞላ ነበር። ይህንን ኤክስፖ እንድናሳካ የረዳንን አላህ እናመሰግናለን። በመቀጠልም ኤክስፖውን በመጎብኘት የማዕከሉን የዓመታት የሥራ ፍሬዎች ለተመለከታችሁ፣ ጠቃሚ አስተያየቶችንና ምክሮችን ለሰጣችሁ፣ ዝግጅቱን በማስተባበር ለተሳተፋችሁ፣ በተለያዩ መንገዶች ድጋፍ ላደረጋችሁ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን። አላህ መልካም ሥራችሁን ይፃፍላችሁ። በሚቀጥሉትም ዓመታት ለበለጠ ስኬት፣ ለሰፊ አገልግሎትና ለተሻለ ውጤት እንዲያበቃን አላህን እንለምናለን። አላህ መልካም ስዎቻችንን እንዲቀበለን በተሻለ መንገድ ማኅበረሰብ ለማገልገል ጥበብን እውቀትንና መልካም ሥራን ይወፍቀን ዘንድ ዱዓችሁ አይለየን። የ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አስተዳደር #ነሲሓ_ኤክስፖ #NesihaExpo2026 ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር @merkezuna
Открыть в Telegramየሙሀደራ ምሽት በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ እና በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር ቦታው :- ቤተል አተቅዋ ሙጀመዓ መስጅድ ፊት ለፊት በሚገኘው ፒኮክ ፓርክ ሰዓት :- ዛሬ ከቀኑ 10:30
Открыть в TelegramПереслано из ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
ነሲሓ ኤክስፖ ዛሬ ጁሙዓ ከ10:00 ጀምሮ ክፍት ሆኗል ቅዳሜና እሁድን ክፍት ሆኖ የሚቆየው ይህ ኤክስፖ በዳዕዋ ያለፉ የትጋትና የብርታት አመታትን እያስቀሰኘ አዳዲስ የዳዕዋ ጉዞዎችን የሚያበስር እንደሚሆን ተነግሯል። ለተከታታይ 3 ቀናት ቤቴል ፒኮክ ፓርክ (ትልቁ ተቅዋ ፊት ለፊት) እየመጣችሁ አሻራችሁን እንድታሳርፉ ተጋብዛችኋል። ፕሮግራሙ ለሴቶችም ለወንዶችም ነው:: የመግቢያ ክፍያ የለውም:: ሁላችሁም እንድትገኙ ተጋብዛችኋል። ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 📲 t.me/merkezuna
Открыть в Telegram